@miraabdella: Replying to @ام يحيى😘

ሚራ MIRA ميرا
ሚራ MIRA ميرا
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 09 August 2026 15:18:35 GMT
47234
1463
94
149

Music

Download

Comments

fakiya_abdallah
Hairstyle fakiya 💇🏻‍♀️. :
ተይ እንጂ ስራውን እኔ ብቻ ልስራው አልሺ😅
2026-08-09 17:09:27
58
iamawoman843
🦋👸 :
ኧረ ተይ ማማየ ሙያ መማር አይጎዳም 😏 እንደዚህ ብለሽ የብዙ ልጆች ቀልብ አትሥበሪ ሂወት እንደት እንደምትቀየር አናዉቅም ነገ ሌላ ቀን ነዉ🥰
2026-08-09 23:49:02
22
user8066225416584
user8066225416584 :
እዉነት መናገርሽ እግዚአብሔር እንጀራሽ ከፍ ያድርግልሽ🥰🥰🥰
2026-08-21 14:08:27
3
amina1645
መልካምሰው ውድነው።ደሴ። :
ተይ እንጂ ከቻሉ ይማሩ
2026-08-18 13:17:16
1
ayaama5
susu💗❤💕 :
ይረሳል አረ አይረሳም
2026-08-09 20:26:54
6
soliyana8523
yordi :
yet neshe
2026-08-12 21:21:16
1
h444112
@H444 :
ትክክል ናት እኔ እራሱ ተምሬ ነበር። ግን አሁን እረሳሁት
2026-08-10 14:15:28
7
tigist.simret
rebka :
በጣም ሀቀኛ ነሽ የምር እንዳንቺ አይነት ያብዛልን ተማሩ እያሉ ብራቸው ይበላሉ የስው ላብ ከባድ ነው እኔ ምስራው በኮንትራት እንዳንቺ ነው ተስሪሀ በጣም ጌዜ ይፈልጋል ሁሌም አድስ ነው አንቺን ሁሌም አይሻለው እንዳንቺ አንድ ቀን ጎበዝ ለመሆን ህልም አለኛ
2026-08-09 19:06:59
10
seli.amharawit
𝙨𝙚𝙡𝙞 ፴ 🌸☦️ :
ክብር በይ💗
2026-08-11 09:37:51
3
ameena.khader
🌎Life is short 🏘 :
inee iqamaa yelegnmi gin wallah sharka 2 ameti ali fognli waree kuluu shyi nasibi
2026-08-18 11:49:17
0
lina.nuru
Lina nuru :
እሽ እነ አለኝ እሽ በቅናሽ ዋጋ አስተምርኝ ለመማር ብቻ ቡዙ ብር ይጠይቃሉ ተምሬ ወይ ስራ ይገኛል ወይ አይገኝም
2026-08-11 19:08:58
0
senaylt.melku
Senaylt Melku :
አቺልክነሽ እኔኢቃማአለች እየሰራሁነው ግን በጣምከባድነው እየተሰቃየሁነው በየቀኑነውየማለቅሰው 🥰
2026-08-10 13:17:44
1
zinetalbachew
ዚinet🦋🫶🏻 :
ሚራዬ መማር ፈልጋለሁ
2026-08-10 13:00:28
0
etayzer2
Etayzer✨🦋 :
ትክክል ካልተጠቀሙበት ማወቅ ጥቅም የለውም 👍
2026-08-10 17:27:15
2
mercytadle
mhiret😢❤️‍🩹 :
ሚራዬ የኔ ሀቀኛ ሀሳብሽ በጣም ልክ ነው ኢቃማ ኖሮሽ ሰልጥነሽ እራሱ ሥራ አይገኝም ተባረኪ የሚረዳ ሰዉ ይረዳሻል 🥰🥰🫂
2026-08-10 19:01:32
2
samrrrrrr21
sam…er21🤍16 :
ልክ ነሽ
2026-08-09 23:56:18
2
sultanawwl
tuha :
ተሳስተሻል
2026-08-10 10:33:51
0
user2536528553804
user2536528553804 :
ልክነሽ
2026-08-09 17:33:16
2
zeyneb.sultan4
እኔ እና እኔ :
ይረሳል ሳይሆን ፋሸን ይቀየራል ነወ ለምሳሌ እኔ የተማርኩት በጋዝ ካውያ ነወ አሁንግን እሱ የለም አረብ ሀገር ስመጣ ደግሞ እንዳዲስ ነወ ስለዚህ ሁሌ አዲስ ነወ የፅጉር ስራ።
2026-08-09 22:51:18
2
ablakat_1
Volume_beauty_bar :
ትክክል
2026-08-10 07:47:17
1
user7661027634510
000@yaya :
tebareki teru miker
2026-08-10 08:35:03
1
muna88841
tk41 :
ሙያ ማወቅ ምንም ክፍት የለውም
2026-08-10 03:57:53
1
lul.mahmoud
Lul Mahmoud :
Hiii enie efelgalew
2026-08-16 18:18:58
0
useruh8u
ሣምሪ የኩታበሯ❤👌 :
ሣህ የኔ ዉድ🥰🥰
2026-08-16 17:45:49
0
To see more videos from user @miraabdella, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About