@straightpath_islam: አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን በጣም አስለቃሽ ምስክርነት ነው 😥

StraightPath islam
StraightPath islam
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 09 August 2026 16:32:13 GMT
7095
396
52
155

Music

Download

Comments

mohammedmustefa49
Moh36 :
ላኢላሀ ኢለላ ሙሀመደን ረሱሉላህ ብለሽ በአላህ ላይ ምንም ሳታጋሪ ምንም ኢባዳ ባይኖርሽ አላህ በራህመቱ በእዝነቱ ብቻ ተስፋ አይቆረጥም ማሰብ መጨነቁ መደሰቱ እራሱ ኢማን ነው
2026-08-09 20:54:15
2
anoch99
Anoch :
Allah hidaya yistat,
2026-08-09 17:04:55
17
zdd5yenatuwa.2
ዜድ 🧕(አመቱላህ) :
ምን ሆነው ግን እያወቁ የሚወጡት🥺🥺 አላህ ይመልሳቹህ
2026-08-09 17:34:32
13
benevolence310
Ehsan :
በሱረቱል ሀዲድ ላይ እሷ የሄደችበት መንገድን በግልፅ አስቀምቶታል። አላህ ይጠብቀን
2026-08-09 19:54:59
5
seada.muhammad2
Seadu 🦋 :
ይች ልጂ ግን በጣም ነው የምታሳዝነኝ
2026-08-09 17:24:21
8
sbv5y
ብልሃተኛው :
ወላሂ እውነቷን ነው
2026-08-09 17:37:21
7
kun.fe.kune
𝙡𝙞𝙟➻ Ⓜቾ 🦅 መንሀጂዋ ሰለፍያ🎧🕌🕋 :
አላህዬ የመጨረሻየን ቀን አደራ🥺🥺
2026-08-09 18:45:04
3
sada.awal4
sada :
አላህ እኮ የቻላችሁትን ያክል ፍሩኝነውያለው አዛኝ ጌታነው ያለን ያላቅማችን አያሥጨንቀንም ወይይይ አሣዘነችኝ አላህ ይመልሣት አቸቴንበላችኝ
2026-08-09 16:41:55
9
maknan987
zizu :
በዚህ ንግግሯ መልእክት ብዙ ሰው የመሰልም ይመስለኛል
2026-08-09 18:09:44
1
meem3558
ያረብ መጨረሻዬ አሳምርልኝ :
ሱብሀን አላህ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
2026-08-09 17:18:19
1
essaabdu68
essaabdu68 :
አብ ሽር. በርቺ አላህ ያግዝሻል. እርሱን ብቻ ለምኝው. ምእረቱ. ወደር የለውም
2026-08-09 17:54:19
1
foziya1234534556
fozi :
እኔ ያለሁበት ሁኔታ ወላሂ
2026-08-09 22:03:05
0
hafisah.hassen.mahama
☪️Hafsa📷ሪከርዳራ🎤💻 :
እህታ ሀፍዝናት
2026-08-09 21:09:00
0
khalid.khalid0885
khalid :
@Efnan my girl😍
2026-08-09 17:17:33
0
sif____2
SIf🍇💜(بنت محمد )🍒🍓 :
Allah hidaya yistat Allahiye katimayen asmirilegn🥹🥹😥😥
2026-08-09 17:18:12
1
maamii13
LEYLA 🚦 :
❤❤አሁንም እኮ ልብሽ ያስታውቃ
2026-08-09 21:32:53
0
blenmamo23
hayat m :
እዉነቶን ነዉ፣ልቤ ሲደርቅ፣ሰላት የተራራያህል ይከብደኛል፣ሲገራልኝ ደግሞ ከጌታየ ጋር ነገሮችን ሳስተካክል፣ሰላት ሰግጄ የሚሰማኝ ስሜት፣የልቤ ሀሴት በቃል አይገለፅም፣ድሮ የምትቀጥለዉ ሂማን ሄር ፣አሁን ሰዉ ጭንቅላት ላይ እንኮን፣ሆኖ፣በጄ መንካት፣ይዘገንነኛል፣ብቻ ኢስላም ስራዉ ሰዉ ማነፅ፣ነዉ ፣ሰላትን፣በኩሽእ፣በማስተንተን፣ሆኖ ከተሰገደ፣በራሱ ግዜ፣ትስተካከላላችሁ፣ነገር ግን ሰላት ላይ ቆማችሁ፣ስለ ፣ኑሮህ፣እያሰብክ ከሆነ ማፊ፣ፋይዳ
2026-08-09 20:59:50
0
se11111.n
Semira Kemal :
ሱብሀን አላህ !!!
2026-08-09 16:57:33
0
numerous1991
Key Word ⭕️ :
እኔ አልገባኝም 😴😴😴😴😴😴
2026-08-09 19:44:14
0
hananseid21
H.S.M :
አላህ ይምራሽ የኔ እናት አጂብ🥺
2026-08-09 20:43:30
0
shopship665
ሙስሊሟ ነኝ አልሀምዱሊላህ :
ሱብሀን አላህ
2026-08-09 20:53:37
0
user5006795710415
(( ساره)) :
🥺🥺🥺🥺🥺ያአላህ
2026-08-09 22:14:38
0
hafisah.hassen.mahama
☪️Hafsa📷ሪከርዳራ🎤💻 :
ወለሂ ጎደኛዬናት😥
2026-08-09 21:08:40
0
hafisah.hassen.mahama
☪️Hafsa📷ሪከርዳራ🎤💻 :
ኢፍናን ቁራአን እኮ አክትማለች
2026-08-09 21:09:42
0
To see more videos from user @straightpath_islam, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About