Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@orthodoxtewahedo022: #ርእሰ_ሊቃውንት_የኔታ_አባ_ገብረኪዳን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_ቤተክርስቲያን #fyp
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ Orthodox Tewahido
Open In TikTok:
Region: GB
Sunday 09 August 2026 16:37:00 GMT
155887
34981
271
5674
Music
Download
No Watermark .mp4 (
9.82MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
9.82MB
)
Watermark .mp4 (
11.65MB
)
Music .mp3
Comments
Lij yoni 💪✅ :
ስለኔ ነው የተናገሩት አባ እኔ በቀን ሰባት ግዜ ነበር ከዛም ወደ 4ወረድኩ ከዛም ወደ 2 ወረድኩ ከዛም ወደ መተው ኼድኩ አሁን መዝሙር እራሱ አልሰማም ወደ መጀመሪያ ለመመለስ አልቻልኩም እባካችሁ ፀልዩልኝ🥹🥹🥹🥹
2026-08-12 09:04:46
95
አድና~Adina☦️⛪🏵️🕊️ :
አባታችን ፈገግ እያደረጉ ነውኮ የሕይወትን ምግብ የሚያጎርሱን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይርዳን 🥹🙏🏻
2026-08-11 10:55:09
319
Hope :
እውነት ነው እንዲህ ነው ያረገኝ እኔን
2026-08-10 20:15:49
127
user76381395587075 :
የልባችን ነው የሚነግሩን ቃለህይዎት ያሰማልን
2026-08-09 19:33:48
130
sndu :
ሓቅ ነዉ
2026-08-10 15:44:40
33
user6087302400857 :
አባታችንሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ፍቃድህ በሰማይ እደሆነች እንዲሁም በምድር ይሁን የእለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ በደላችንንም ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እድንል አቤቱ ወደፈተናም አታግባን ከክፉ ሁሉ አድነን እንጅ መንግስት ያንተናትና ሀይል ክብር ምስጋና ለዘላለሙ አሜን🙏እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በመላኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እንልሻለን በሀሳብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽም ድንግል ነሽ ያሸናፊ የእግዚሀብሄር እናት ሆይ ሰላምታ ላንች ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ የማህፀንሽም ፍሬ ብሩክ ነው ፀጋን የተሞላሽ ቅድስት ሆይ ደስ ይበልሽ ልኡል እግዚያብሄር ካንቺ ጋር ነውና ከተወደደው ልጅሽ ከጌታችን ከመድሀኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታንና ምህረትን ለምኝልን ሀፅያታችንንም ያስተሰርይልን ዘንድ ለዘላለሙ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-01 10:03:56
9
የፍቅር ቃል❤1621 :
እንደ ይቅር ባይነቱ ይቅር ይበለን እንጂ ከባድ ነው🥺
2026-08-10 18:47:26
24
Edayewe Sisay :
እኔ ያለሁበት ሀኔታ
2026-08-10 10:13:25
44
gellila :
እኔ,,,, 3ቀን ፀሎት 3ሳምንት ሌላ ህይወት😭😭
2026-08-10 22:27:46
15
Abush Tulu :
እኔ ገጥሞኛል
2026-08-10 06:23:22
25
MR. GALAXY :
Ewnet New Abatyea 🥰🥰🥰
2026-08-10 15:04:58
5
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝ የለም :
እኔም ጸሎት ሳረግ ነው ፈተናዬ የሚበዛብኝ😪
2026-08-13 08:36:44
7
ሰዓሊለነ ቅድስት 21 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
2026-08-10 12:59:00
6
𝑠𝑒𝑙𝑎𝑚 ዘ ሚካኤል :
መራራ ሐቅ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን🥰🥰
2026-08-11 11:36:57
7
Adwa Investment &Technology 🌱 :
“ንቀና ቅዱስ ሁን” ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
2026-08-11 19:27:21
8
ፍሬሰላም በላይ :
በትክክል🥰🥰🥰
2026-08-10 04:19:46
5
እግዚአብሔር ተስፋዬ ነው❤❤❤❤ :
ቃለ ህይወትን የሰማልን🙏🙏🙏🙏
2026-08-10 10:26:26
7
gechunited old edit :
እኔ ነኝ እራሴ ፈጣሪ በፈተና ያፅናን
2026-08-09 16:47:08
6
ልጁዋነው አምላኩዋ🥰 :
እውነት ነው ደርሶብኛል የኔ ታሪክ ነው
2026-08-10 16:49:57
8
Eftah Yeeme Fqr lj✝️💚💝 :
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🥰🥰🥰 ግን እነመምህር ተስፋዬስ ምን አሉ ??
2026-08-10 20:46:52
8
KASSAHUN ADISS :
2026-09-09 07:08:19
1
selam ye21 :
Aba betselote asebugne
2026-09-22 05:08:02
1
virall talent boom :
የምር ነው የደረሰበት ያውቀዋል...❤️❤️❤️
2026-09-14 16:40:59
1
freeman :
እግዚአብሔር ከዚህ ሀጥያት ጠብቀን ሁሌም ፀሎትና ምስጋና እንድናደርግ አግዘን ለዘለዓለም አሜን
2026-10-02 00:08:22
1
zemtawerkdeju :
ሙሉን የት ነው ምናገኘው🙏
2026-08-11 20:47:30
0
To see more videos from user @orthodoxtewahedo022, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
có một ‘Messi’ mới đang âm thầm chuẩn bị cho World Cup 2030🇦🇷🩵⚽️#messi #thiagomessi #worldcup2030 #bóngđá #xhtiktok
EX CHRISTIAN EXPLAINS WHY HE BECAME A MUSLIM. #fyp #muslim
Aura tom❤️🔥 #edit #aura #tomandjerry #cartoon
do we like ? #trend #fyp #viral #country #blonde
#CapCut #CapCut #😂😂
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy