@janomedia11: የመለስ ባለቤት በመሆኔ መሆን የሚገባኝን ነው ያልሆንኩት #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጃኖሚዲያ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጃኖሚዲያ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ጃኖ ሚዲያ ና ኤቨንትስ🎙️
ጃኖ ሚዲያ ና ኤቨንትስ🎙️
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 09 August 2026 18:05:11 GMT
424336
27962
475
2777

Music

Download

Comments

simeneshfiseha
simeneshfiseha :
የመለስ ሚስት መሆኗ ራሱ ምርጥ ስብዕና ስላላት ነው። በጣም ድንቅ ሴት ነች የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ብትሆን ደስ ይለኘ
2026-08-10 06:28:26
637
7faya5
🦁Gєтиєт 🕶🎲 :
4billion dollar ko new yalat 2 Ronaldo malet nat
2026-08-10 19:29:02
78
king_neser
የማርያም ልጅ :
አሁንም ትምራን
2026-08-10 06:46:09
404
tsige.natan6
Tsige natan :
የሆንሽ ጀግና ነሽ ግይ ንግግርሽ poweru ደስ ሲል
2026-08-10 19:13:49
183
user1674882615983
@kibrom/H :
"አንተ ስልጣን ከተሰጠህ ሰልጣንህን ያለመጠቀምህ ያንተ ስህተት አንጂ የማንም ሊሆን አይችልም "👍👍
2026-08-10 11:11:26
288
g.t123456
ገነት ተስፋዬ :
ለተጠየቀችው ጥያቄ በቂ መልስ ነው የሰጠችው
2026-08-10 06:52:16
202
alisha9791
ALISHA :
የጀግና ሚስት ጀግኒት👌
2026-08-10 16:04:04
168
shewit.mekonin
Shewit Mekonin :
ወይኔ መልስሽ ደስ ሲል ጀግና የጀግና ሚስት💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
2026-08-10 16:07:50
118
user845307544
tsega girma :
የታገለችው ለክብር ነው ክብር ይገባታል 🙏🙏🙏🙏
2026-08-10 13:15:53
96
selina_rimna
Selina_Rimna❤💛 :
Jegna, Waeiro❤️💛❤️
2026-08-10 10:25:05
56
hulusha.24
hulusha 24 :
በእውነት ንግግርሽ ደስ ይላል
2026-08-10 17:38:27
79
kketebo
kasim ketebo :
ጀግና ሴት ነሽ ዛሬም ስልጣን ብሰጥሽ የመምራት ክህሎት አለሽ
2026-08-13 19:29:24
10
tesfayegensa675
Tesfaye Gensa :
ባላቤቴ ታጋይ ናት ብሎ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር መለሰ ዜናዊ ተናግሯል ።
2026-08-10 14:16:59
59
keb9056
### :
የጀግና ሚስት ጀግና
2026-08-09 21:17:29
29
user91613324
Genicho :
ጎበዝ ሴት ነሽ
2026-08-10 06:03:22
19
jo.jo1381
Jo Jo :
የሴት ጀግና ናት 🙏🙏🙏
2026-08-10 09:47:17
24
user1032676784009
user1032676784009 :
ጀግኒት ይመችሽ
2026-08-10 07:50:50
21
mussiemengisteab
Mussie Mengisteab :
ጀግኖቹ👍👍👍
2026-08-10 02:53:51
24
belayneshasaye
Belaynesh Asaye :
ጀግና ናት🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-10 07:38:53
5
tesfayeayele550gmail.com
Belew :
አቦ ይመችሽ
2026-08-10 09:27:16
22
.mesi785
ጠይም Mesi :
ልክናትኮ ስልጣንን መጠቀም አለባቸው መጠበቅ አለባቸው የሚገርም አባባል
2026-08-10 16:46:15
26
helenwakuma
yellow :
Queen 🥰🥰 what a smart women she is
2026-08-10 15:55:55
15
himanotnebiat
Haymanot :
ጀግና ሴት ናት ፤አቅም ያላት ፤በራሷ መቆም የቻለች!🥰🥰👍
2026-08-11 18:00:13
14
hiwot.shumet
ህይወቴ ሹመት እንቁ ባህሪ🇪🇹🇪🇷 :
ኸረ ጀግና ነሽ 💪💪💪
2026-08-10 07:47:57
18
sole.gebru
Sole Gebru :
ጀግናነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-08-10 09:49:48
6
To see more videos from user @janomedia11, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About