@meronghetnet: ትሰማ! ዛሬ የምንጠይቀው ልዩ ጥያቄ አይደለም። የምንጠይቀው ለማንም ሰው መሰጠት ያለበትን መብት ነው። የምንጠይቀው ፍትሕ ነው። እሷ ሴት ልጅ ስለሆነች ድምጿ ዝቅ ሊል አይገባም። የተበደለች ስለሆነች ጉዳዷ ሊዘነጋ አይገባም። እንባ ስላፈሰሰች ብቻ የምትፈልገው ርኅራኄ ብቻ አይደለም፤ ፍትሕ ነው። ፍትሕ ዘገየ፤ ግን የተበዳይዋ ህመም አልዘገየም። ቀናት አለፉ፤ ሌሊቶች አለፉ፤ ሰዎች ሌላ ጉዳይ ይዘው ቀጠሉ። እሷ ግን ከደረሰባት ቁስል ጋር ቀርታለች። ጊዜ ሁሉንም ነገር ይፈውሳል ይላሉ። ነገር ግን ፍትሕ ሳይገኝ የሚያልፍ ጊዜ አንዳንድ ቁስሎችን አይፈውስም፤ ይበልጥ ያጠራቸዋል። ስለዚህ ዛሬ ጥያቄያችን አንድ ነው፦ የፍትሕ ሥርዓት ሲዘገይ፣ ይግባኝ ለማን ይባላል? ሕግ ለሰው እኩል ከሆነ፣ ለእሷም እኩል ይሁን። ፍትሕ ለሁሉም ከሆነ፣ ለእሷም ይድረስ። የተበደለ ሰው መልስ እንዲያገኝ የሚያስችለው ሥርዓት ከሆነ፣ የእሷም ጥያቄ በዝምታ ሊቀበር አይገባም። የፍትሕ ያለህ! #ትሰማ

Meron Ghetnet
Meron Ghetnet
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 09 August 2026 18:29:25 GMT
412765
71334
619
4123

Music

Download

Comments

tkforever_7
አንዳንድ ነገሮች :
ለሴት ልጅ ፍትህ ሲጠየቅ እንቅፋት የሚሆኑ ሰዎች ግን ይገርሙኛል _ አረ ልክ አይደለም !
2026-08-09 18:45:38
1168
yesetalij
Kena✍️✍️ :
እህታችን እንርዳ😭
2026-08-12 05:55:48
167
user98522474852726
ሜሪ የልጆቿ :
ሁላችንም በርትተን የሴት ልጅን ጥቃት እንቃወማለን
2026-08-10 02:55:17
264
zdhawassa
ZD Hawassa👸🏿🇪🇹 :
በጣም ያማል በሴቶች ላይ የሚነሱ ክፉ እጆች መቆም አለባቸው ። ፍትህ ለእህቶቻችን‼️
2026-08-10 06:57:32
276
eldana649
ኤልዱ ያሜን💜🌺🍉💡 :
😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ የሌለበት ሀገር
2026-08-10 04:06:02
72
fer1ha1
👩🏾 :
ችግሩ ለአንድ ሰሞን ነው ከዛም ትረሱታላችሁ 😭😭😭😭😭😭
2026-08-10 17:46:15
34
artistbiniyamyoyo
Artist BINIYAM YOHANNES-16 :
የታንትናዎቹ ፍትህ ማግኘት ባይችሉም እስቲ ለዛሬዎችና ለነገዎች ትውልድ ፍትህ እንስጥ!!
2026-08-10 10:23:24
61
kidst.ayele
kidu :
እባካችሁ ከሴት የተፈጠራችሁ እናት እህታችሁን የምትወዱ ወንዶች አብራችሁ ፍትህን ስጡ ፍትህ ጠይቁ ነገ በየቤታችሁ በኖሯችሁ ይገባልና የሌላ ጉዳይ አታርጉት. ሴት እናት, እህት ,ልጅ ሁሉ ነገር ናት ተንከባከባት.
2026-08-09 20:30:14
44
abigi.abigi
Abigi Abigi🇩🇪 :
እንያያዝ🥺🥺 ምወድሽ እህቴ እናቴ ሴት ልጄ
2026-08-10 06:53:23
30
ms79577
NEB :
አብይ ግን ስለነዚህ ልጆች እንደ መሪ አንድ ነገር ማለት አልነበረበትም ነው የምትሉት???😭😭😭 ደማቸው ከእሱ እጅ አይወጣም። ፍትህ ከዚህ መንግስት አንጠብቅም🥺
2026-08-10 03:59:56
78
user20cc
fitsum :
ይበቃታል ህመም ይበቃታል ለቅሶ በየቤቱ ለሷ ጥቃት ተደግሶ ህሊና ያለዉ ሁሉ ከኔጋር ይስማማ መቁሰል ይበቃታል ያቺ ሴት ትሰማ
2026-08-14 17:30:10
8
captain_melhik
Metty❤ :
ኸረ ልክ አይደለም😭
2026-08-10 02:47:06
6
yetm37
ድንቡሼ⚡️🐏 :
#ትሰማ!
2026-08-10 06:35:34
23
lemlemtadesse341
lemli :
ፈትህ ለእህቶቻችን
2026-08-10 16:57:02
11
user3796032979178n
Nafikito Desa :
እሰከመቸ ነው ግን ዝም ሚባለው😭
2026-08-10 07:00:19
6
doublebonda
Double bonda :
2026-08-10 03:57:58
6
23sebli.et
Seble Zewdu :
2026-08-10 04:04:53
6
bezatemesgen69
beza :
የዘገየ ፍትህ እንዳልተሰጠ ይቆጠራል
2026-08-10 09:23:37
7
today0581
Tigabu :
በጣም ያማል በሴቶች ላይ የሚነሱ ክፉ እጆች መቆም አለባቸው ።
2026-08-10 04:46:24
13
medi4910
medi :
2026-08-10 05:48:35
39
fiker7481
Fikr❤k.H.N..❤ :
ለፈጣሪ የተገዛ ለወገኑ አዛኝ የሆነ መሪ መድሃኒአለም ይላክልን 🙏🙏🙏
2026-08-10 08:26:36
11
fnhas36
FNHAS :
ዓለም ሁሉም መስማት አለበት ኢትዮጵያ ውስጥ ለሴት ልጅ ፍትህ እንደ ሌለ እስከ መጭረሻው እንሄዳለን እንጂ መቼም ዝም አንልም በቃን
2026-08-10 11:51:39
15
bt30305
bt30305 :
2026-08-09 20:03:28
9
bingustan
Hilina :
2026-08-09 20:49:47
7
To see more videos from user @meronghetnet, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About