@dialloaminata80: #CapCut #Biscoitocut #congobrazzaville242🇨🇬🇨🇩 #malitiktok🇲🇱 #debloquemesvue🥲🙏🏽

💕
💕
Open In TikTok:
Region: CG
Sunday 09 August 2026 21:27:58 GMT
5617
859
25
15

Music

Download

Comments

moulbydiazzvienormale
Moulby Diazz Vie Nor :
Ma petite sœur de valeur 😍
2026-08-10 00:21:46
1
zouboyebaba
Papi Ché :
Top top 👌
2026-08-12 22:32:04
0
diarramhd761
Diarramhd761 :
trop belle 💋 💞 💘 ❣️💚 💋 💞 💘 ❣️💚
2026-08-10 16:56:33
1
sow6502
Sow @ :
Je m’abonne direct
2026-08-10 17:45:30
0
samassa744
🛍Samba Samassa🇨🇬🇸🇱 :
😍😍Jolie mignonne
2026-08-10 15:01:29
0
bassekou.mangane
Bassekou Mangane :
Et
2026-08-10 06:56:16
0
mamakay358
Général 👮‍♂️Bawa🇨🇬Haïdara ✅ :
Cv
2026-08-10 21:46:53
0
moussadia064770015
Dia Moussa :
Ma vie ❤️
2026-08-11 19:14:07
1
mbaye.fanta7
🌸𝕸’𝖇𝖆𝖞𝖊🌹𝖋𝖆𝖓𝖙𝖆🌺😍 :
❤️❤️❤️
2026-08-10 10:50:47
1
kabilbyofficiel
kabilbyofficiel :
🥰🥰🥰
2026-08-10 17:43:34
1
dama.daff2
Dama Daff :
🥰🥰🥰
2026-08-14 18:52:54
0
mamadou.daffe8
Big bazar junior congo Brazza :
🥰🥰🥰
2026-08-10 22:25:47
0
sonikeb13
BH👑🇨🇬🇨🇬 :
🥰🥰🥰
2026-08-10 20:33:52
0
gaoussou.gambi
Vive Assim 🇲🇱🇧🇫🇳🇪🇷🇺💪 :
🥰🥰🥰
2026-08-10 13:25:41
0
moulesiby34s
Moule 🥀Siby🥀🇨🇦 :
🥰
2026-08-15 09:15:31
0
fopakaraki2
Fopa Karaki 🇲🇱🇨🇬 :
😏😏
2026-08-10 12:58:06
0
bonheur2023
bonheur2022 :
❤️❤️❤️
2026-08-10 10:49:06
0
boss.sylla33
Boss sylla :
😍😍😍
2026-08-10 10:48:37
0
fah.mah6
fah.mah6 :
❤️❤️❤️❤️
2026-08-10 07:03:19
0
s_y_ll_a
kadidjasylla :
❤️❤️❤️
2026-08-09 21:42:30
0
user268585599681
deco :
🥰🥰🥰
2026-08-09 21:36:47
0
bah.sidibe34
Bah sidibe :
🥰🥰🥰
2026-08-15 13:18:27
0
To see more videos from user @dialloaminata80, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ተናፋቂው ሸይኽ ዙበይር ሸይኽ አብዱልመጂድ ሸይኽ ሙሐመድ ያሲን !    በደቡብ ወሎ፣ መቅደላ አካባቢ፣ ምስላይ በሚባል ስፍራ የተወለዱት ሸይኽ ዙበይር አብዱልመጂድ ከልጅነታቸው ጀምሮ ሕይወታቸውን ከቁርኣን፣ ከዒልም እና ከመሻኢኾች ጋር ያገናኙ  ሰው ነበሩ። የሸይኽ ዙበይር የዒልም ጉዞ ግን ከእሳቸው ብቻ የሚጀምር አልነበረም ከእሳቸው በፊት ከአያታቸው የምስላይ ሸይኽ በሚል ስም ከሚታወቁት ሸይኽ ሙሐመድ ያሲን ጋር ይያያዛል። ሸይኽ ሙሐመድ ያሲን፣በደቡብ ወሎ በወረሂመኑ አካባቢ በዒልማቸው የታወቁ ሼህ ነበሩ። በዘመናቸውም በአረብኛና በአማርኛ ቋንቋዎች በርካታ መጻሕፍትን አዘጋጅተዋል ከዚህም መካከል “ሸርሑል አጅሩሚያ” እና “ሰመርቀንድ ፊል እስቲዓራህ”  ሲሆኑ በእጃቸው ነበር የጻፉት።    እንዲሁም “ሐብለና” የተሰኘ የተውሒድና የሲራ ኪታብ በሦስት ክፍሎች “ባቡላሂል አዕዘም” ተጠቃሽ ናቸው ወጣቱ ዙበይር እነዚህን የዒልም የመጽሐፍ እና የትምህርት ሥራዎች በአያታቸው አጠገብ ሆነው ይመለከቱ ነበር። ይህም የዒልም ፍቅራቸው እየጠነከረ እንዲመጣ ምክንያት ሆነ። የሸይኽ ዙበይር የዒልም ጉዞ በአያታቸው እጅ ተጀመረ። ከአያታቸው  ቁርኣንን ቀርተው አከተሙ ይህ ግን ቁርኣንን መቅራት ብቻ አልነበረም። በአያታቸው ዙሪያ የነበረውን የዒልም ሕይወት የመጽሐፍ ዝግጅት በቅርብ የሚመለከቱበት ዕድል ነበራቸው። ከጊዜ በኋላ አያታቸው የልጅ ልጆቻቸውን የዒልም ጉዞ ወደ ሌላ ደረጃ ለማሳደግ ወሰኑ። እናታቸውን አስጠርተው ሸይኽ ያቁትንና ሸይኽ ዙበይርን ወደ ዒልም እንዲሰማሩ መከሩ።    “እንደው ኪታቤን ቢያነሱልኝ ብዬ ስለፈለግኩኝ እነዚህ ልጆች እንዳትከለክሏቸው፤ ዒልም ቦታ ሂደው ይማሩ” በማለት ምክራቸውን ሰጡ። የእሳቸው ፍላጎት ልጆቹ ከእሳቸው ብቻ ሳይሆን፣ ወደ ተለያዩ የዒልም ማዕከላት ሄደው ከተለያዩ መሻኢኾች እንዲማሩ ነበር። ይህ ምክርም ለሸይኽ ዙበይር ሕይወት አዲስ ምዕራፍ ከፈተ። የዒልም ፍለጋው ከዚህ በኋላ ወደ ተለያዩ አካባቢዎች አመራቸው በዳዲ በሚባል አካባቢ ከሸይኽ አብዱልመጂድ ዘንድ የዒልም ትምህርት ጀመሩ ከዚያም ወደ ቃሉ በመሄድ ከሸይኽ ሙሐመድ ታጁዲን ዘንድ ፊቅህ ተማሩ። ሸይኽ ሙሐመድ ታጁዲን የሐጅ ሙሐመድ ሳኒ ሸሪክ የነበሩ ታላቅ ሸይኽ ናቸው ከእሳቸውም ዘንድ  እስከ ቁዱሪ ድረስ ተማሩ በመቀጠል ወደ በጌ ምድር በመሄድ ከሸይኽ ሙሐመድ ጠይብ ዘንድ የፊቅህ ትምህርታቸውን ቀጠሉ።    የዒልም ጉዞዋቸው በፊቅህ ብቻ አልተገደበም ። የአረብኛ ቋንቋንና ነሕውን በጥልቀት ለመማር ወደ ቦረና ሄዱ በከቶ ሐሪማም ከሸይኽ አብዱልሐሚድ ዘንድ ነሕውን ተማሩ ከዚያም ወደ በጌ ምድር በመመለስ፣ አርባ አምባ በሚባል ቦታ በመመለስ ፣ ከሸይኽ ሰዒድ ነሕውያ ዘንድ የአረብኛ ቋንቋና ነሕው ትምህርታቸውን ከዛው  አጠናቀቁ። ሸይኽ ዙበይር የዒልም ጉዞ ከአያታቸው የተቀበሉትን አደራ ከመወጣት ጋርም ይያያዛል። “ሙጂቡን ኒዳእ” የተሰኘው የአረብኛ ቋንቋ መጽሐፍ አያታቸው በእጃቸው ጽፈው ያዘጋጁት መጽሐፍ ነበር አያታቸው አንድ ቀን ለሸይኽ ዙበይርና ለቤተሰባቸው ይህንን መጽሐፍ  የሚቀራላቸው ልጅ እንደሚመኙ ብዙ እንደልፉበትም ገለጹላቸው  በዒልም ፍለጋ ላይ ያሳለፉትን ሕይወትም በመጥቀስ፣ መጽሐፉን  የሚማርላቸው ልጅ እንደሚመኙ ገለጹ።    ይህም ለሸይኽ ዙበይር የተለየ አደራ ሆነ። ከነሕው ትምህርታቸው በኋላ ተመልሰው “ሙጂቡን ኒዳእ”ን ከአጎታቸው እጅ   ተቀበለው።ገራዶ ሸይኽ ሐሰን ዘንድ ሂደው  ተማሩት ይህንንም በማድረጋቸው  የአያታቸውን ወስያ እንደመውጣት ተመለከቱት። የቋንቋና የነሕው ትምህርታቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ደሴ ተመለሱ ከዚያም ከሸይኽ አደም ሙሳ ዘንድ ተፍሲርን ተማሩ፤ ከሐጅ አሕመድ ኢብራሂም ደግሞ ሐዲስን ተማሩ። በኋላም ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ከሐጅ ሙሐመድ ወሌ ዘንድ በደሴ የጀመሩትን የተፍሲር ትምህርት አጠናቀቁ።    ይህ ሁሉ የትምህርት ጉዞ ሸይኽ ዙበይርን ከቁርኣን ቂርኣት ጀምሮ፣ በፊቅህ፣ በነሕው፣ በአረብኛ ቋንቋ፣ በሐዲስና በተፍሲር የተለያዩ የዒልም ዘርፎችን የተከታተሉ ዓሊም እንዲሆኑ አደረጋቸው። ከዚህ በኋላም ወደ ሳኡዲ ሂደው 3 አምታት ኣሳለፈው ተመልሱ አባታቸውም ወደ ወለጋ ሄደው ስለነበር፣ ሸይኽ ዙበይርም ወደዛው ሄዱ እዚያው አግቡ ወልዱም። በባኮ ከተማም የመስጂድ ኢማም ሆነው ለረጅም ጊዜ አገለገሉ ቁርኣንን በማቅራትና ለማህበረሰቡ በማስተማር በተጨማሪ፣ በወረዳው መጅሊስ ውስጥ ሊቀመንበር ሆነው የባኮ ከተማን ሙስሊም ማህበረሰብ አገለገሉ።    በ1984 ዓ.ል በሸይኽ ሙሐመድ ዘይንና በሸይኽ ሙሐመድ አወል ረጃ ግብዣ  የምእራብ ሸዋ ዞንን በመወከል በ 300አሊሞች ተመርጠው ወደ አዲስ አበባ መጡ አዲስ አበባ ከመጡ በኋላ በኢትዮጵያ ዐሊሞች ማህበር ውስጥ የጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሆነው ተመደቡ። በዚህ አገልግሎታቸው ላይ እያሉም አል-አዝሃር ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀው ኮርስ ላይ ለመሳተፍ ዕድል አገኙ። ከሸይኽ ሙሐመድ ወሌ፣ ከሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን፣ ከሸይኽ ሙሐመድ ሐሚዲን እና ከሸይኽ ሒዝቡላህ ጋር በአምስት ሆነው ወደ ግብፅ ሄደው ለሦስት ወራት ቆይተው፣ ከ25 ሀገራት የተውጣጡ ተሳታፊዎች በነበሩበት ኮርስ ላይ ተሳተፉ። በ17 የትምህርት ዓይነቶችም ትምህርት ወሰዱ።    የግብፅ ጉዞያቸው ግን የትምህርት ጉዞ ብቻ አልነበረም ከተለያዩ ሀገራት ከመጡ የዒልም ሰዎች ጋር በመገናኘት፣ ስለ ኢትዮጵያ፣ ስለ ኢትዮጵያውያን ዐሊሞችና ስለ ኢትዮጵያ የዒልም ታሪክ ለዓለም የሚያስተዋውቁበት ዕድል ሆነ። ከእነርሱ ጋር የተጓዙት የኢትዮጵያ መሻኢኾችም ኢትዮጵያ የዐሊሞች ሀገር መሆኗን ለሌሎች ተሳታፊዎች ለማሳየት ሞከሩ። ይህም የኢትዮጵያ የዒልም ታሪክ በዓለም መድረክ የታየበት ወሳኝ ክስተት ነበር። ሸይኽ ዙበይር ለኢትዮጵያን ሙስሊሞች ብዙ ዋጋ ከፍለዋል በ1987 በተከሰተው የአንዋር መስጂዱ ግርግር ምክንያት ለ3 አመታት በእስር አሳልፈዋል። ወደ ደቡብ ወሎ፣ ቦረናና መካነ ሰላም በመሄድ እዚያም የሕይወታቸው ሌላ ታላቅ ምዕራፍ ተጀመረ፤ መርከዘ ሱና።    ሼህ አብዱልከሪምና ልጃቸው ሐጅ ነስሩ ከአካባቢውና ከመንግሥት 20 ሺህ ካሬ ሜትር የሚሆን ቦታ አግኝተው እንዲሁም (ዶ/ር) አብዱራህማን ጀብራን ከተባሉ አህለል ኽይር ጋር በመተባበር  መርከዘ ሱና የቁርኣን ሒፍዝና የተጅዊድ ማዕከል በማቋቋም የአካባቢውን ሙስሊም ልጆች በቁርኣን ለማስተማር ሥራ ጀመረ በ1991 ዓ.ል የመርከዘ ሱና የመጀመሪያው መሠረት ተጣለ።  በዚህም መርከዘ ሱና በተግባር እውን ሆነ ሸይኽ ዙበይርም የመርከዙ ዋና ኣስተዳዳሪ ሆኑ። በ1993 አ.ልደትም ለመጀመርያ ጊዜ 11ተማሪዎችንም ማስመረቅ ቻሉ በ15 አመታት ውስጥም 450 ያክል ተማሪዎችን ማስመረቅ ችለው ።      በቤተሰባዊ ሕይወታቸውም ሸይኽ ዙበይር የስምንት ልጆች አባት ነበሩ። ሸይኽ ዙበይር ለዓመታት ዲንን በመማርና በማስተማር ካሳለፉ በኋላ፣  በ2005(ዓ.ል) ባደረባቸው ሕመም ምክንያት በሳዑዲ ዓረቢያ ሕክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው በመጨረሻም ወደ አኼራ ሄዱ ። ሰላተል ጀናዛም በመስጂደል ሐረም ተሰገዶባቸው ፣ በዚያው በመከተል ሙከረማ ተቀበሩ። ሸይኽ ዙበይር አብዱልመጂድ ሙሐመድ ያሲን ከቁርኣን ጋር የጀመሩትን ሕይወት፣ በዒልም ፍለጋ፣ በትምህርት፣ በኢማምነት፣ በአስተዳደርና በማስተማር  ለብዙዎች የዒልም እና የአገልግሎት አሻራ ትተው አለፉ ።    አላህ ይዘንላቸው አሚን

About