@king...........554: #capcut #etiyopiantiktok🇪🇹❤✌️

꧁༒𝐋𝐈𝐘𝐔  🤞ብቻ  𝐋༒꧂
꧁༒𝐋𝐈𝐘𝐔 🤞ብቻ 𝐋༒꧂
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 09 August 2026 23:36:06 GMT
157307
13441
1039
6865

Music

Download

Comments

.d65529
መገንባት እንደ ማፍረስ ቀላል አይደለም ፡፡ :
አይዞህ ወንድሜ አሁን እኮ ስራው ሁሉ በብር በቤተሰብ ሆኗል በተማረ አይደለም እግዚአብሔር አምላክ የያዘልህን ይስጥህ🥺🥺🥺🥺
2026-08-10 10:49:36
1
user502477752
Sara@@@ :
ayezoke wandem bezu endanta yatakmtu alu bate ude yefjawe yalfale❤️❤️❤️
2026-08-10 12:35:23
1
tade_man21
Tade :
enem Engineering temre teacher negn .gn betam destegna negn ! balek tedeset bro .
2026-08-10 12:51:28
1
user4901851857299
user4901851857299 :
ayzoh wendmy
2026-08-10 12:50:57
1
genet.womendesenb
Genet Juses :
ayxoke wedema yalfale
2026-08-10 12:18:58
1
selam122777
Selam1227@ :
አይዞህ ለምን የመግስት ስራ ትጠብቃለህ የግል ስራ ማትሰራ አባትየ
2026-08-10 03:18:02
15
mes0022
mes :
Ayzonnn
2026-08-10 10:54:17
1
nardosyadeta
nardosyadeta :
አይዞ ተሰፋ እንዳትቆርጥ ተሰፋን የሰጠ እግዚአብሔር የታመኔ ነው።
2026-08-10 06:55:05
28
one.love86544
✺◎ 𝐅𝐋𝐎𝐊𝐈 ◎✺ :
እኔ እኮ እድሜ ዘመኔን ስራ ሰርቼ አላቅም አለመስራት ያስለቅሳልዴ 😁😁😁
2026-08-10 01:28:28
8
12mikael7
@Happy :
አይዞሕየኔልጅ ቤተክርሥትያንሒድ ፀበልተጠመቅ ፀልይ እግዝያብሔር ታሪክን ይቀይራል
2026-08-10 16:31:30
5
user1506665796367
Admasu mid :
አይዞህ ፈጣሪ ላንተ ያስቀመጠልህን ማንም አይበላውም ። ተስፋ አትቁረጥ፤ እራስህን ለመለወጥ ጥረትህን ቀጥል ፤ ፀሎቱን አትርሳ።
2026-08-10 08:49:03
7
haymi711
Haymi :
ወንድም እኛም ቤት አለ ጊዜ እስኪፈታው ጌታን ብቻ ታምነህ በትግስት ጠብቀው ትካሳለህ
2026-08-10 15:28:25
2
aradaw31
One love :
ተስፋ አትቁረጥ የማለዳዋ ጀምበር ምን ይዛ እንደምትመጣ አታውቅም ሁልግዜ በተስፋ ኑር አይዞክ አይክፋክ ሁሉም አላፊ ነው
2026-08-10 01:52:07
7
mahari434
mahari :
አይዞህ ወንድሜ በርታ በል በምን እንርዳህ ታዲያ
2026-08-09 23:43:43
8
f545gfjjgftju768
Zነኝ.የሱው.ህመምተኝ♥ :
እኛም.በሰውሀገር.እየተከራተትነው.ስራአእተን..ወጥተን.አላለቀስነምጅ
2026-08-10 00:45:37
5
chris1a7
Christ :
አይዞህ ወንድሜ ሁሉ ነገር ይለወጣል
2026-08-10 12:09:22
1
user50114010457338
user50114010457338 :
አይዙህእግዚብሔርየዋቃል
2026-08-10 12:19:53
1
creater..search.in3
Diborah Yeyesus :
አይዞህ አታልቅስ የምን ራስ ማጥፋት የሰይጣን ምክር አትስማ። ችግር ያልፋል አንተ ብታልፍ ግን የዘላለም እሳት ይጠብቅሃል።ለሚያልፍ ቀን ወደማያልፈው አታስብ። ጥሩ ኮንቴንት እየያዝክ ብቅ በል። የሃሳብ ድሃ አትሁን። በበርታ አታልቅስ።
2026-08-10 01:04:23
5
muntaha_jemal
munteha :
bideenakee tabii sihabsuu
2026-08-10 12:15:08
1
ruth.miyayaa
Ruth Miyaya :
እንዴት ነህ አይዞህ ወድሜ
2026-08-10 11:45:46
1
mesti3456
mesti :
አይዞክዐ አልፎ እናወራዋለን አንተ ብቻ አይደለክም
2026-08-10 11:32:11
4
user20565422378606
መዲሀናለም አባቴ :
😭😭😭😭🥰
2026-08-10 12:57:15
2
1111azi
1111azi :
አይዞህ ፀሎት አርግ እመቤታችን ትረዳሀለች 🙏🙏🙏
2026-08-10 06:20:38
2
user4505812335443
Adugna nega :
አይዞህ ወንድሜ ያልፍልእግዚአብሄር አለ
2026-08-10 12:46:40
1
user8501423645198
[email protected] :
አይዞህ ዋናዉ ጤና ነዉ
2026-08-10 12:41:33
1
To see more videos from user @king...........554, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About