@yolooove_: 📍Sekizenkan #fyp #tiktok #japan #群馬

ℒℴ𝓋ℯ𝓁𝓎 ᵕ̈
ℒℴ𝓋ℯ𝓁𝓎 ᵕ̈
Open In TikTok:
Region: JP
Monday 10 August 2026 02:47:30 GMT
305
7
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @yolooove_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

# #ኢስላምና_ፍትህ‼️     የግብፅ አስተዳዳዳሪ የነበሩት የአምር ኢብነል ዓስ ልጅ ከአንድ ግብፃዊ ቂብጥ  (ክርስቲያን) ጋር በፈረስ ጉልበት ውድድር ያደርጋል። ግብጻዊው  የንጊሱን ልጅ ያሸንፈዋልደ ግብፃዊው ሲያሸንፈው፣ የአምር ልጅ በቁጣ ግብፃዊውን እየመታ
# #ኢስላምና_ፍትህ‼️ የግብፅ አስተዳዳዳሪ የነበሩት የአምር ኢብነል ዓስ ልጅ ከአንድ ግብፃዊ ቂብጥ (ክርስቲያን) ጋር በፈረስ ጉልበት ውድድር ያደርጋል። ግብጻዊው የንጊሱን ልጅ ያሸንፈዋልደ ግብፃዊው ሲያሸንፈው፣ የአምር ልጅ በቁጣ ግብፃዊውን እየመታ "እኔ የመሪ ልጅ ነኝ!" በማለት አታሸንፈኝም እያለ ይመካበታል። አሸናፊነቱንም ይቀማዋል። ግብፃዊው በደረሰበት በደል አዝኖ አቤቱታውን ይዞ ወደ መድና በመሄድ ለኸሊፋው ኡመር ኢብኑል ኸጧብ (ረ.ዐ) አበሰረ። ​የኡመር (ረ.ዐ) ውሳኔና ቅጣት ኡመር (ረ.ዐ) አምር ኢብነል ዓስን እና ልጃቸውን ወዲያውኑ ወደ መድና እንዲመጡ ትእዛዝ አስተላለፉ። ​: ሁለቱም መድና ሲደርሱ ኡመር ግብፃዊውን ጠርተው ያንን አለንጋ በእጁ በመስጠት "የንጉሱን ልጅ ምታው!" በማለት የበቀል ምላሹን በራሱ እጅ እንዲወስድ አደረጉ። ግብፃዊውም የአምርን ልጅ በደንብ መታው። ​ በመቀጠልም ኡመር ግብፃዊውን "አለንጋውን በአምር ራስ ላይ አድርግ፣ ምክንያቱም ልጁ በአባቱ ስልጣን ተመክቶ ነው የደበደበህ" አሉት። ግብፃዊው ግን "እኔ የደበደበኝን ሰው መትቼበታለሁ" አባቱ ምን አዴረገኝ በማለት ተወው። በዚህ ክስተት ኡመር ኢብኑል ኸጧብ ለአምር ኢብነል ዓስ የሚከተለውን የታሪክ መዝገብ የሆነ ንግግር ተናገሩ፡ ​"እናንተ እናቶቻቸው በነፃነት የወለዷቸውን ልጆቻቸኽን መቼ ነው ባሪያ ያደረጋችኋቸው?" ሁሉም ሰው እኩል ነው። ኢስላም ይኸንን ነው ያስተማረን አልሃምዱሊላህ‼️ #

About