@kb_news1: ዛሬ የሰነፎች ቀን ነው #kbnews #ethipian_news #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹 #lazyday

KB News
KB News
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 10 August 2026 07:17:19 GMT
589096
59496
1928
140434

Music

Download

Comments

bmofficial21
BM 369🔥 :
ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ 🥰
2026-08-10 07:38:22
3119
sarahalaro4
Saron :
Happy Lazy day to me 😉
2026-08-10 12:19:05
1
theonequ1
The one💎 :
ለዛ ነው የተከመረ እቃ ትቼ ቲክቶክ scroll የማደርገው💪
2026-08-10 07:50:34
304
keneni_nizu
keneni_nizu 🌳 :
😂Me
2026-08-10 08:16:59
579
lijyaredofficial1
lij yared (official) ልጅ ያሬድ :
የመንግስ ቢሮ ሠዎች ቀን ነው እንዴ ዛሬ ለካ
2026-08-10 07:47:58
726
mmn.d85
ahmaaad :
ግን እንደ ሀሳብ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳለ በቀን የ 1 ብር እቁብ ብንገባ በቀን 130,ሚሊየን ይሰበሰባል ከእዛ በየቀኑ እቁቡ ለ 130 ቢወጣ ለእያንዳንዱ ሰው 1 ሚሊየን ይደርሰዋል ከእዛ በእሱ ትንሽ ቢዝነስ ይጀምራል ከእዛ በየቀኑ ለተለያየ 130 ሰው ይሰጣል ከእዛ ሁላችንም በቀላሉ ሀብታም እንሆናለን ምን ታስባላቹ😏
2026-08-10 10:12:41
51
munirhashimhasen7
Munir 🌴🎧 :
ለካ ቀኑ ሙሉ ዳገት የሆነብኝ ለዛ ነው እኳን አብሮ አደረሰን ብሮ 😌😌😌
2026-08-10 12:09:43
80
mk_spider1
mkspider :
43 k likes but 110 k share 🙊🙊🙊
2026-08-10 13:12:04
2
enuyeweyniwalji
enu ye weyniwa lij :
አይ ለዚ ነው እስካሁን ከአልጋዬ ሳልነሳ የቆየውት😁
2026-08-10 08:26:59
49
mercy67272
mercy :
84k shares we failed as a society😁
2026-08-10 10:37:42
1
amanirocky
Amani Rocky :
enkan adersk
2026-08-10 18:34:48
0
bahriw_01
Bahriw Amare :
oh that's me eko
2026-08-10 18:59:39
0
temu_belete
TEMU :
@እንዴት ለራሴ share ላድርግ
2026-08-10 07:39:47
70
beti.19.193
beti 19 19 :
ewnet new enm alga lay tiktok skroll eyareku new🤣🤣
2026-08-10 08:17:14
1
martii1927
👸የሌሊት_ኮከብ🌠 :
😂😂😂ዛሬ ዝም ብሎ ሚደብረኝ ለካ ባአል ስለሁነነው ፎ 🤔
2026-08-10 11:41:38
37
salihadin7
Salihadin🍓ነኝ🍓የአላህ ባሪያ 👍 :
:ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ 🥰
2026-08-10 12:00:48
9
shabudin438
Shabe man🤸‍♀️⚽️✍️ :
ማነው እንደኔ ተልኮለት የመጣ😂
2026-08-10 12:06:29
15
endris_husen_06
𝐩𝐚𝐢𝐧 𝐊𝐢𝐥𝐥𝐞𝐫 💔💔 :
ተማሪዎች በሙሉ እንኩዋን አደረሳችሁ 😁😁
2026-08-10 10:03:15
19
tina220909
ብቸኛዋ (ቢራቢሮ )🦋 :
እንደኔ ተልኮለት የመጣ 🤭😁
2026-08-10 16:07:40
11
user091selina
selina :
ለዛ ነዉ እንቅልፍ እንቅልፍ የሚለኝ
2026-08-10 10:33:02
8
amankocovali
አማን :
እንኳን አደረሰኝ😂🙌
2026-08-10 07:37:26
39
To see more videos from user @kb_news1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About