@bofakemise: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #azmari #viral? #fyp #habesha

bofakemise
bofakemise
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 10 August 2026 08:48:42 GMT
674435
51506
945
4101

Music

Download

Comments

dr.abiy
ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon) :
የት ናቸው????
2026-08-19 15:09:11
298
one.dey161
1 day ☝️☝️ :
እኔ ካለሁበት አባቢ ነው ያለው ፈልጌ ላግኘውና እናግዘው የምትሉ ላይክ 🥰🥰
2026-08-15 22:27:19
297
hulumlebegonew10
hulum lebgo new :
እሄን ድምፅ ይዞ እዲህ ሲቦሳቀል እደማየት የሚያስከፋ ነገር የለም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-11 04:36:51
264
nahusenay44
nahusenay44 :
እንርዳው ቤተሰብ ስልኩን አፈላልጉ እስኪ በጎ ነገር እንስራ
2026-08-11 03:59:30
155
kiros.ashenafi
kiros ashenafi :
"ጥበብ በቁራሽ እንጀራ ተሸጠ" ማለት አሁን ነው ስልኩን እና አካውንት ይቀመጥልን።🥰🥰🥰
2026-08-11 13:26:16
184
user6682903251988
ማኅበረ ቅሳነት :
ጥርስና ህፃን ልጅ ችግሩን ኣያቁም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-11 05:32:31
171
user850032385
ashu :
ኣረ በፈጠራቹ ረዘም ብታደርጉት በጣም ደስ ይላል
2026-08-11 07:09:01
76
turungofikadu
🌀ትርንጎ 💘ጋይንቴዋ 🍫 💯 :
አየ ችግር አይኑ ይጥፋ 😥🥺
2026-08-11 13:10:32
66
atsbhashaza
Šãžũ Mķ :
:ደስ እያለው ነው ወይ ሰው ሁሉ መሳቁ ጥርስ እና ህፃን ልጅ ችግር አያቁ🥰እውነት ነው አባቴ 👌
2026-08-11 20:25:46
36
eyobbaba5
yoyo :
ይሔ አባት መጪውን አዲስ አመት ከዚ ችግር አላቀን የተሻለ ነገር እናርግለት በእውነት ካሰብንበት አይከብድም ሁሉም የሱ ቪዲዮ ላይ ከሞንት እፅፋለው የተሻለ ነገር እናርግለት ተባብረን አሳውቁኝ
2026-08-15 18:26:56
20
ayuti63
Ayuti :
አቤት ድምፅ፣ እደ እድል ክፉ ነገር የለም
2026-08-12 07:32:18
17
adweadwe
The adame 💚💛❤️ :
ይሄንን ድምፅ ይዞ መለመን የብዙአችን ሰዎችን ችግር መክሊትን አለማወቅ ነው
2026-08-11 11:28:49
24
ethiopiagonder
EthiopiaGonder :
ድምፁ ሲያምር በማርያም የሙዚቃ ባለሞያወች እርዱት
2026-08-12 09:47:47
13
.dil.ale.besimh2729
yotor :
አረ በናታቹህ በደንብ አስተዋውቁት እኔም ላግዘው እፈልጋለሁ
2026-08-12 07:07:17
10
mulugeta.sinku
mulugeta :
ዶ/ር አብይ ሀኪሙ እየፈለገዉ አገናኙት በናታችሁ
2026-08-20 10:04:17
6
yhalem.birhanu
Yhalem Birhanu :
ኧረ በፈጠራችሁ ቻለጅ ይከፈት አይወይኔ😥😥😥😥😥😥
2026-08-11 06:59:54
6
user8543542819056
user8543542819056 :
የኔ አባት አንጀቴን በላው
2026-08-10 20:22:50
12
user6170050213581
በፍቃዱ ማሙየ :
አረ ሙሉውን
2026-08-12 14:05:27
6
user7333584428688
ሳተናው :
እውነተኛ አካውንት ክፈቱለት እንርዳው አይ ወገኔ አማራ ሁሉ የሚያምርበት😭😭😭
2026-08-11 06:45:30
16
drabrham.ashagrie
በቃልህ ኑር :
ካዝማሪ በላይ ምንም የለ ነበር እኮ አይ ጊዜ
2026-08-11 08:35:02
5
jamalmohammed87
user3654715236279 :
አዲራሻዉን።በናታቺዉ።??
2026-08-10 18:51:58
8
gechdamte445
gechdamte445 :
የት ነው ያለው በናትህ ኧረ ሙሉውን ላከው
2026-08-11 00:58:02
11
babey756
babey :
ችሎታ እና ኑሮ የማይገናኝበት ዘመን!!!ቤተሰብ ለደጋግ ቤተሰብ አድርሱ!
2026-08-11 05:29:59
7
teddyzema
teddy yalew :
የት ነዉ ያለዉ እባካችሁ
2026-08-10 22:25:43
6
solilov6
Soli Lov :
ይሄን ሙያ ይዘው ልምና 🥺
2026-08-20 16:16:55
0
To see more videos from user @bofakemise, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About