@amharicnews1: የሰው ላብ ኮሚሽን አይከፈልበትም! የኤጀንሲ ቅጥር ወይስ የላብ መጥቢ? ወጣቱ በገዛ ሀገሩ "ዘመናዊ ባርነት" ውስጥ እየወደቀ ነው። ይሄ ግፍ እንዲቆም ድምፅ እንሁን! #ዘመናዊባርነት #ፍትህ #Ethiopia #የሰራተኛውመብት #Agency

daily news
daily news
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 10 August 2026 09:25:27 GMT
283440
59915
2237
18382

Music

Download

Comments

bebanaziyans
Beba የናዙ :
CBE new be shufrina yemseraw lezawm v.president v8. demoz 6000 + 2000ye bet kiray
2026-08-10 13:03:37
1
dani.raya8
Dani Raya :
እኔ ብቻ ነኝ የገባኝ የመሰለኝ ለካ ብዙዎቹ ዘመናዊ ባርነት በህግ መፈቀዱን ነቅተዋል
2026-08-10 10:56:10
480
habtamuseyifu.hab7
GODOLIAS 1️⃣2️⃣ጠባቂዬ Official :
ማነህ ምንድነህ ሀሉንም ቦታ ደረስክ እኮ🥰🙏
2026-08-10 09:36:37
186
amare0985
አማን ያ44ቱ 💪🇦🇹 :
አረ አንተ በጣም ትለያለህ የእውነት
2026-08-10 09:45:40
195
baraanbaras5
Ananikaa :
share share adergu please 🙏
2026-08-11 03:24:30
2
adii.bale5
Adii bale :
unata new wandimeee alekin wandimee
2026-08-10 19:15:49
3
bireman740
Bire man {ኩዚ} :
እውነት ነው 12ሺ ነው ተብለው ገብተው 2500የሚቀጠሩ የኮንዶሚኒየም ጥበቃወች አሉ
2026-08-11 03:27:11
61
natnael.geleta
ናትናኤል &ዳዊት :
yes yes yes yes yes yes 👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍
2026-08-11 06:39:16
0
mm01031621
መሌ የፀሀይነሽ ልጅ :
ኤጀንሲ ብቻ ሳይሆን የግል አሰሪ ድርጅቶም ለአንድ የጥበቃና የፅዳት ሰራተኛ 4000-5000 ብቻ ነው የሚከፍሉት በዛ ላይ በህጉ ከተፈቀደው ሰዓት ውጪ ነው የሚያሰሩት ለዛም ተጨማሪ ክፍያ የለንም እባክህ አስተባብርልንና ለሚመለከተው እናቅርብ
2026-08-10 16:10:06
62
hajumisshaj
Haju Miss haj :
abooo timechegnalehhhhhhhh tik tok award lante new mesete yalebet
2026-08-10 10:53:52
4
mktewww2
Mkt e :
you're right
2026-08-10 09:43:35
1
h...sy26
6s :
ወንድ ጠፋ 😭
2026-08-10 09:27:51
51
stillamstrong
johnny :
አንተ ጀግና ወጣት ውለታህን እንዴት ነው የምንከፍለው🤔
2026-08-10 09:41:08
26
user30921498161744
worku :
100%እኔም ድምጽ ነኝ
2026-08-11 10:07:49
5
sirajiyimer7412gmail
ወንዲ ልጂ አይጣ❤❤❤❤ :
አተ ትለያለህ የውስጣቺንን ቁሥል አገኘኸው አተ ጀግና
2026-08-10 17:09:31
12
user9807703777668
ፍቅር ተስፋየ :
መንግስት አይደል ህዝቡን እያስበላው ያለ።
2026-08-10 09:50:50
28
user4969861819365
የበረሀው ከርታታ :
ኡፍፍፍፍፍ እናትህ ወልደሀለች ሺ አመት ኑር??
2026-08-10 15:06:08
8
ahmed.yelgamw
ሁሉም.ለበጎ.ነው :
ውስጤ.ያለውን.ተናገርክ.ወንድሜ
2026-08-10 15:55:16
9
chalagec
zelalem :
ኤጀንሲ ይዘጋልን። በገዛ ሀገራችን ቅኝ ግዛት?
2026-08-10 09:30:32
220
mesur649
መንሱር ስራጅ :
ኢንደኔ ኡዉነትነዉ ከለቹ ለይክአርጉኝ
2026-08-10 09:29:16
125
user7832179181605
Abay [email protected] :
ደላላና ኤጀሲ ካልጠፋ ሰላም አይኖርም
2026-08-10 13:22:13
10
sanidan122
@sanidan12 :
ልክነህ ወንድሜ ፍትህ ግን የለም
2026-08-10 16:00:13
15
tesfaye.molla37
i am proud of Gondar :
እውነት ነው ከፍ ያድርግልኝ
2026-08-10 15:09:13
15
tsegaye.tadesse8
Tsegaye Tadesse :
በጣም ትክክል ነክ የኔም አሳብነው
2026-08-10 15:02:38
5
lakewtemsegen
እድሌ ነው መሰል🙏 :
ያው እየተለበለብን ነው እደሳት እያቃጠሉን ነው😳😳😳
2026-08-10 09:35:58
14
To see more videos from user @amharicnews1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About