@nigusemekonen10: Replying to @yimomi64 #nigusemeko

ኡሙ ሪሃነ  ቁርአን  ናዉ ህኪም❤☝
ኡሙ ሪሃነ ቁርአን ናዉ ህኪም❤☝
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 10 August 2026 09:33:21 GMT
83577
3787
182
854

Music

Download

Comments

alemaz141
አልሚ :
እህቴ የሚቀራ ነገር አለ አልሽ ለኦርቶዶክስስ ምን እናንብብ?
2026-08-11 05:17:44
5
dffgvcxfu
መሬም :
እኔ ግን ምንም አልወጣልኝም ለምድነው
2026-08-10 09:56:42
5
ahlam6134
ahlam :
እኔ ተምሩን በዘይት ዘይቶን አድርጌ ሀባተል አስወድ አድርጌ መአውዛትን ቀርቸ ተመገብኩት አሁን አይወጣኝም ግን እደነፍሰጡር ልቤ ይዞራል ምግብ ይሸተኛን 3 ቀኔ መጠቀሜ 😢
2026-08-10 14:47:50
2
egyhipo
🦋ታማኟ የወግዲዋ 🦋 :
አስርወሬ የሠማሁኝ ሁለተኛ ስተትሰራሁ ግማሹ ሰባቱም ፍሬውስጥነው ጥቁር አዝሙድ የሚጨመረው ይላሉ ግማሹ አዷ ላይ ብቻ ኡፎ🥺🥺🧐
2026-08-10 18:44:53
1
nagadakus21gmail.com5
black 👴men :
አዝሙድ የምናደርገዉ በአንዷ ብቻ ነዉ ወይስ በሰባቱ በፈጣሪሽ ይሁንብሽ መልሽልኝ
2026-08-15 21:40:04
1
l.m67128
l.m :
ማንኛዉምተምርይሆናል
2026-08-10 10:40:54
2
kedijawerkicho
እስላም ሂወቴ :
ዘይታ ዘይቱን ወረ ዘይት ነው
2026-08-10 09:48:40
5
aziizaseid
🦋አዚ🦋 ነኝ🧕بنت💫seid💫🕋🕌 :
ለሰባት ቀን ቦንዴ ነዉ የምናዘጋጀዉ ወይስ ቀን በቀን ነዉ የምናዘጋጀዉ
2026-08-10 11:09:03
2
seadahussen240
lehulum gze alew :
እኔ ተጠቀሚ ሦሥተኛው ቀን ላይ አቅለሸለሸ ምንም ግን አልወጣኝም
2026-08-10 10:24:46
2
k.raya8
K Raya :
የኔ ህት ዘይት ዘይቷን ምድነው?
2026-08-14 15:02:00
1
user5242495732174
🥰ኡሙ ካሊድ ❤የልጄ ናፋቂ ሀላሌን❤ ናፋቂ :
ወዴ ሀይለኛ ጨጓራ አለብኝ አቃጥሎ ደፋኝ ወላሂ 🥺እና ሲሂርም አለብኝ እና በዛላይ ነብሰጡር ነኝ ልጠቀመው አይጎዳም🥺
2026-08-12 06:12:34
0
www.sifen
sifen yesebrin-N :
ባክሽ ምንም አላረገኝም 😂
2026-08-10 16:38:43
1
endris.faris
endris faris 🕋🕌🕋🕌 cod 21 :
7 ፍሬ በንድ ቀን ነው ወይስ ለ7 ቀን ነው
2026-08-11 00:18:40
1
zege2124
zege :
የኔቆንጆ ዘይቱስ ምንአይነት ዘይትነው ንገሪኝ
2026-08-10 12:23:10
2
bintmuhammed
Bint Mu73med :
እኔንም ምንም አላለኝም ይሄው 3 7 በላው🥺
2026-08-10 16:48:20
1
sfyyru
ደግነት ለራሰ ነው :
ቁርአኑ ቅርልን
2026-08-10 12:11:46
2
mimonhss
የበሪ🕌 :
ዘይዘይቱን፣እቶ፣አለ፣እንዴ
2026-08-10 22:52:10
3
haaaaa6994
➤◈የወሎዋ ጥቅሽ ➤◈ የነዛ ዘር 🇨🇬🇪🇷 :
ዘይት ዘይቶኒ አልወድም ባላረግስ😳😳
2026-08-10 12:10:10
2
hayatyemam405
hayatyemam405 :
አሙስና ሰኞ እጦማለሁ በዛን ስአት ይቋረጥብኛል ማታ ሳፈጥር ብጠቀም ችግር አለወይ
2026-08-10 13:27:18
3
feadi.hussen
FaAdi Hussen :
የምን ዘይት
2026-08-10 12:29:20
1
To see more videos from user @nigusemekonen10, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About