@melegnaa: ፓስቲ አሪፍ ከምላቸው እና አንዳንዴ በቤታችን ውስጥ ከምናዘጋጃቸው የቁርስ አይነቶች መካከል አንዱ ነው፡፡ ለማዘጋጀት ቀልጠፍ ያለ እና ብዙ የማያደክም ሲሆን ልጆች ላላችሁ በጣም አሪፍ የቁርስ እና መክሰስ አማራጭ እሆናችሃል ፡፡ እኛ ባቀረብንላችሁ የአበሳሰል መመሪያ መሰረት ካዘጋጃችሁት በጣም ቆንጆ የሆነ ጠዓምን ታገኛላችሁ ፡፡ ለተሻለ ገለፃ ሰፊማብራሪያ የተሰጠበትንቪዲዮ ተመልከቱ #foryou

Melegna መለኛ
Melegna መለኛ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 10 August 2026 11:30:32 GMT
130240
6311
35
832

Music

Download

Comments

betlhem.kassahun
Betlhem Kassahun :
forno doket beca new yemehonew
2026-08-11 12:47:02
0
leo122134d
Liya♌️ :
እኛ ቤት እንሸጥ ነበር ጮርናቄ ይባላል እኛ አካባቢ
2026-08-10 16:14:55
14
enate346
Yohanan🦋🦋 :
1997 ነው የቸወለድኩት ግን አይቼው አላውቅም
2026-08-10 11:54:08
4
yenatfanta2015
Yenatfanta ✝️ :
ይህ ምግብ "ሙጠበቅ" ይባላል በድሬ አካባቢ
2026-08-10 19:04:07
1
mekdesiticha
mekdesiticha :
Tbark
2026-08-11 14:21:54
0
tigistsisay105
tigistsisay105 :
ጮርናቄ ይባላል እኛ አካባቢ
2026-08-10 19:33:15
1
user3878746729520
Halen :
በሀምሳ ሳንቲም
2026-08-10 18:30:35
0
hirut0897
pipish :
እኔ ሻይ በ 5 ሳንቲም ፓስቲ በ 10 ሳንቲም በ 15 ሳንቲም በልቻለሁ
2026-08-11 14:55:42
0
nati.trend.hunter
nati :
እኛ ጋራ ሙጠበቅ ነው የሚባለው
2026-08-11 06:44:25
0
kidanemhret002
16 :
እወድ ነበር እያወፈርኝ ነው እንጅ
2026-08-10 19:59:30
1
makimaki4322
Maki Maki :
ዘይትተወደዋል😂😂😂
2026-08-11 07:40:14
0
mekdisweet483
Mekdi Sweet :
መለኛው
2026-08-11 10:14:20
0
solomondereseadem
solomono :
ሙሉስራህን,ለማየት,ጠቁመኝ
2026-08-10 18:26:33
0
romanyma24
romanyma24 :
በስሚኒም በልተናል አይ ዘመን
2026-08-10 14:58:26
0
ayantuu.biranuu4
Ayantuu biranuu :
2 birr
2026-08-10 16:19:28
0
richo272119
rita :
ከተቀደደብን በመርፌና በክር መስፋት እንችላለን ?😁
2026-08-10 16:12:54
0
usernametg12341234567
usernametg12341234567 :
ጠፍጣፋው ፓስቴ እየበላን አደግን ከሰፈሬ ልጆች ጋር ።መለኛዬ እጅህ ይባረክ ስላስታወስከኝ አመስግናለሁ 🥰🥰
2026-08-10 21:19:47
0
user322653353079
user322653353079 :
እናመሠግናለን
2026-08-11 20:41:43
0
seada.wase2
umu hanifa :
ቡናው ሲያመር
2026-08-10 13:51:53
0
ninamesay
🌼 Nina 🌼 :
5 ብር ከሻይ ጋር 👌👌
2026-08-10 14:51:58
0
luwam578
luwam :
መለኛዬ ቀጭን ነዎት እንዴ🙃
2026-08-11 04:44:35
1
kb_kal0
kaleab tesfaye :
ዱቄቱ ባይነፋ ችግር አለው
2026-08-10 20:02:35
0
aklilutsegaye10
Aklilu :
paste west demo tekur azemud enje selet new enday
2026-08-10 22:33:45
0
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About