@nurusenamiru3: የአፋር ክልል ምክር ቤት ለ2019በጀት ዓመት ከ33 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት አፀደቀ የአፋር ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 10ኛ መደበኛ ጉባኤ ሦስተኛ ቀን ውሎ የክልሉ የ2019 በጀት ዓመት አጠቃላይ በጀት ረቂቅን ምክር ቤቱ አጽድቋል። የክልሉ የ2019 በጀት ዓመት 33 ቢሊዮን 253 ሚሊዮን 416 ሺህ 348 ብር በማድረግ አፅድቋል የበጀቱ ምንጭ እንደሚቀጥለው ቀርቦወል 1,የፌደራል መንግስት ድጋፍ:-... 14,859, 900,439 ብር 2, ዘላቂ ልማት ግቦች (SDG) A :- .......422,800,000.ብር 3, የውጭ ድጋፍ .......... 858,624,784 ብር 4,የክልሉ መደበኛ ገቢ....16,167,011,814 ብር 5, ማዘጋጃ ቤቶች ገቢ...... 945,079,311 ብር በአጠቃላይ :-..... 33,253,416,348. ብር በማድረግ ምክርቤቱ በአንድ ድምፅ አፅድቋል በመጨረሻም ያለፈው አመት ለመንግስት ስራተኞች የሚውል የተደረገው ጭማሪ ባጀት በማለት በአንድ ድምፅ አፅድቋል በዜና መልክ አዘጋጅልኝ #AfarRegion #Budget2019 #EthiopiaNews #Afar #የበጀትፅደቃ
𝙉𝙐𝙍𝙐𝙎𝙀𝙉 𝘼𝙈𝙄𝙍𝙐
Region: ET
Monday 10 August 2026 12:32:39 GMT
Music
Download
Comments
𝙉𝙐𝙍𝙐𝙎𝙀𝙉 𝘼𝙈𝙄𝙍𝙐 :
2026-08-10 18:01:46
0
Aaman :
ግድ የለም ብሩን ቁጠሩት እናንተ እኛ ደሞ እያለቀስን እንሰጣችኋለን እንደፈለጋቹ ቁጠርት እኛ ግን ሁሌም እያለቀስን እያዘንን ቤታችንን ባዶ አድርገን እንከፍላለን
2026-08-10 12:53:17
2
Aaman :
አዋሽ ላይ ጉቦ ቀርቷል እየተባለ አሁንም ግን እየተቀበሉ ነው ለጉቦ እንዲያመቻቸው ካቅማችን በላይ አምተው ለመቀነስ ጉቦ ከፍለህ ይቀነስልሀል ጉቦ መቀበል የሚፈሩትን ሰው አይጠይቁም የሚጠይቁትና የማይጠይቁትን ለይተው ያውቃሉ ወላሂ ወቢላሂ አሁንም ጉቦ እየተቀበሉ ነው እርግጥ እንደበፊቱ በፊለፊት አይደለም ከዚህ በፊት ሙሳ እንደ ህጋዊ አድርጎ ነበር የሚቀበለው አሁን በስልክ ነው የሮምም ሙሳም ለስሙ ተባረዋል በተለይ ሙሳ ተባሯል ሲባል የነበረው ውሸት ነው አዋሽ በምንም ተአምር ሙስና አይቀርም እነሱ እኛን እያስለቁሱ የሚደላቸው መሰላቸው ከበፊቱ በበለጠ እየተጎዳን ነው ያለነው
2026-08-10 13:01:05
1
Emam Mohammed :
ሀሉም ከፈንታሌ ወረዳ ብቻ ነው
2026-08-10 12:51:32
0
Aydahasi afar :
👍👍👍
2026-08-10 16:47:19
0
h=king :
🥰🥰🥰
2026-08-10 16:31:48
0
mame mile :
👌👌👌
2026-08-10 15:50:24
0
ይሆናል የሚል ተስፋ አለ? family :
💚💚💚
2026-08-10 14:40:07
0
Saqalle Soba :
🥰🥰🥰
2026-08-10 13:39:38
0
ᴡɪᴢ_ᴍᴀᴍᴇ™ :
👌👌👌
2026-08-10 18:29:32
0
Hassen weleo :
👌👌👌
2026-08-10 12:47:25
0
➲𝕠𝕫𝕚𝕝.𝕢𝕒𝕗𝕒𝕣...🔥💫✅ :
👌👌👌
2026-08-10 12:42:02
0
qasa maqanxiiti Absuma :
💞💞💞
2026-08-10 18:31:23
0
To see more videos from user @nurusenamiru3, please go to the Tikwm
homepage.