@markeab_trading: @Meaza Fentaw

Mire Corporate Solutions
Mire Corporate Solutions
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 10 August 2026 14:19:48 GMT
116680
7341
75
711

Music

Download

Comments

user1625534413055
God is love ❤❤❤ :
wow amazing realy 100% perefect
2026-08-10 19:44:34
0
abreham0221
Ab :
yes,I agree
2026-08-10 18:30:16
0
kiya_3710
Sis Adama :
professor✅
2026-08-11 06:57:10
0
maakiya91
maakiya :
That's misguided teaching!
2026-08-10 19:34:39
0
tsegawtesfaye
Agri_HortiVerse_ባይፀጋ🌹 :
Right 👍 Responsibility and accountability should be there.
2026-08-10 14:45:39
3
sam_24246
Dan Koper :
exactly 👌
2026-08-11 10:26:47
0
user2294240074826
Towfik mahamed :
ማቹር ማለት ምን ማለት ነው
2026-08-11 08:13:18
1
motsha98
Motsha21 :
የድርጅቱ ሲስተም ትክክል ባይሆንስ ፣ አንች ተጠያቂነትን በምትረጅዉ አንግል ተረድተዉ የሚሰሩ ነገር ግን ያለ አግባብ የሚጠየቁትስ ምን ይሁኑ ። እኔ ብዙ አሰልጣኞች የማይባችሁ ድክመት የቀጣሪዎችን የስራ ሲስተምና environment አታጠኑም ፣ ብታጠኑም ከበር ነዉ እምትመለሱ : ሲስተሙ በተስተካከለ መስሪያ ቤት አብዛኛዉ ሰዉ ዉጤታማ እማይሆንበት ነገር የለም ። ትልቁ ጉዳይ የመስሪያ ቤቱ ሲስተምና environment ነዉ።
2026-08-11 09:24:45
2
lemalema212
Lema Lema ለማ እንድሪስ ለማ :
ትክክል !! የብቃት ማነስ
2026-08-11 09:08:39
1
addisu.enyew7
Addisu Enyew :
zegashign
2026-08-11 05:54:12
1
wkonjo
شيبا ذلك :
ተሳስተሻል ተጠያቂነት በሌላ አንግል
2026-08-11 04:55:45
1
madot_62
madot_6 :
ጀግና እኮነሽ እህቴ
2026-08-10 15:30:29
5
hailu12345677
Hailu :
liki nesh
2026-08-11 13:41:10
0
user7929038133868
user7929038133868 :
ሀላፊዉ ከሆነ ተጠያቂነት የሚፈራው ምን ይባላል?
2026-08-10 18:56:30
1
cuululee
jeneral :
yes
2026-08-11 04:19:52
1
abush0188
ABUSH :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ይኤ ስልጠናሽ ለመግስት አላፊኦች ያስፈልጋል
2026-08-11 01:00:54
1
user8863866155102
user8863866155102 7M :
አለቃዬ ሁሌ ኦዲተር ሊመጣ ነው ሲባል እረፍት ይጠይቃል ደግሞም ይሰጠዋል።እግዚአብሔር ይመስገን እወጣዋለሁ ስለምሰራ። እሱ ግን ስራ ስለማያውቅ ይሸሻል።ይሔ ነው እውነታው
2026-08-11 13:37:59
0
user5476134994478
user5476134994478 :
አአአ
2026-08-11 11:14:33
0
maakiya91
maakiya :
ምን እያልሽ ነው? ስለዚህ አንድ ሠራተኛ ጉቦ ተቀብሎ ስራ ከሰራ ወይም የስራ ደንብን ጥሶ ስራ የተፈቀደ ነው ማለት ነው? ሠራተኛ ተጠያቂነት ከሚያመጣበት ነገሮች ተጠንቅቆ ስራውን ካላከናወነ ምኑን ሰራተኛ ተባለ ታዲያ?
2026-08-10 19:31:02
1
tadaelekendea1
እኔው ነኝ እራሴ :
በራስ አለመተማማን ነው
2026-08-11 07:47:14
0
user5873159569569
user5873159569569 :
yes!!!
2026-08-11 09:12:25
0
user746867957571
Keraj :
Tebareki Meazi
2026-08-11 13:02:48
0
dawitgeremewlemma
dawitgeremewlemma :
ጀግናዉ እህቴ
2026-08-11 09:39:34
0
fsha5808
fsha :
እባክሽ አብይ አህመድን አሰልጥኝልን
2026-08-11 10:48:08
0
To see more videos from user @markeab_trading, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About