@billionairemichael:

MICHAEL
MICHAEL
Open In TikTok:
Region: US
Monday 10 August 2026 14:28:20 GMT
366142
51058
2499
3516

Music

Download

Comments

user5136911324967
Ⓕ🧕 :
በጣም ናፍቆኛል ስልክሽን አንስተሽ ደውይ ደውይ ይለኛል🥺
2026-08-10 16:47:55
609
nigat328
Nigat :
ለራሴ መኖር ስጀምር ያገኘውት ደስታ ያለው ሰላም ማርያምን ማን ደወለ ማን ፃፈ ግድ አይሰጠኝም::💪🤝
2026-08-10 17:39:42
214
hilwa1124h
Hilwa🖤 :
መጣ ወላሂ🤭 እኔ ግን ፍላጎቴ ሁሉ ጠፍቷል
2026-08-11 04:02:48
275
samu.kadeir
Samu Kadeir :
cewadeke🥰🥰
2026-08-28 22:38:54
0
meazayimam
መአዚ 🧕💚💛❤️ :
በጣም ናፍቄያለሁ ግን ክብሬን አስቀመጥኩበት ይሄዉ እየታገልኩ ነዉ ከክብርና ከፍቅር🥺🥺
2026-08-10 15:41:27
90
user1192502619349
lemlem :
egzibhere ybrake ❤️❤️❤️
2026-08-28 21:41:57
0
hana.ye.geni
Hani🍫ሙሉ ሸዋ🦁 :
ግን ናፍቆኛል 🥺🥺🥺
2026-08-10 14:33:33
70
addishiwot1321
addi132116 :
ይሄ ልጅ ያውቀኛል
2026-08-10 14:34:27
343
m9947626
ፍቅር ከክርስቶስ ትህትና ከማርያም :
በጣም ናፍቆኛል ግን ለራሴ ቃል ገብቻለው የማልፈልግበት ቦታ ላልቆም ሰማይ ምድር ግጥም ብል ራሱ አልደውልለትም ።🥰
2026-08-11 15:04:47
46
tringo.11
tringo 11 :
ይመጣል ይሄዳል🥺
2026-08-10 17:45:24
34
ekramabdu155
May be one day..❓🇦🇪 :
ቆይ እሽ በድሎኝም ሰብሮኝም ክዶኝምኮ እሱንማሰቤንና መናፈቄን አላቆምኩም ቆይ እሽ ምን ላድርግ ግንኮበጣምነው የጎዳኝ😢😢😢
2026-08-13 17:17:27
18
vvjhhvvvvvgvgggg
አ♣ኩ↖ራ▪▪ፊ〰↩ዋ‼ :
ከሱጋ ሳወራ ሰላሜን አጣለሁ እሱጋ ሳላወራ ግን ሰላም አለኝ ግን እኮ አፈቅረዋለሁ 🥺
2026-08-10 18:22:14
53
hikram255
የወልቂጤዋ🌸🍂 :
አልችልማ🥺 እሽ ልቤን ምን ላርገዉ☹️
2026-08-15 04:40:57
12
titisha90
𝐑𝐢𝐡𝐚𝐦🦋 :
ግንኮ ንፍቅ ብሎኛል🥺ግን ደሞ ናፍቆት ተገደለ ይግደለኝጂ አልደውልለትም ወላሂ🥺
2026-08-10 16:58:17
17
user1099650480836
Ⓢነኝየቦረናዋ የወዶችእህት❤💌 :
የኔማ ጀግንነት አዳምጨ ተቲክቶክእስትወጣነዉ😥🤣
2026-08-11 04:13:09
12
a163843
ሀሳብ የለለበት ልጅነቴ ናፈቀኝ🍫 :
ቢመጣ ባይመጣ ዞሮ አይጠቅመኝ ጥቅኝርብሎይቅር 😀😀😀😀😀😀
2026-08-10 16:02:17
40
abuabeer35
ቤቲ 🦋🖤 :
መቼ ነውግን ፈቅረ ሚይዘኘ🤔🤔
2026-08-10 18:19:46
14
.s06833
Seada Redi🇪🇹🇸🇦 :
ግን ጥፋተኛው እኔ ነኝ
2026-08-10 16:44:41
13
53f63
ሀያት AFm :
ምርጥ ሰው ነህ የምትለው ሁሉም እኔ ይገልፃል ያለፍኩት ሁሉንም ነው የምትላቸው
2026-08-14 17:56:34
5
user6909114996170
Tina :
አሁን ረሰቼ ተራውን እያለቀሰ ነው ያሰለቀሠኝ ያህል
2026-08-11 13:48:20
7
me598149
Black life🖤🚷⁉️✔️ :
እደምትለዉኮ ቀላል አይደለም
2026-08-11 19:28:01
10
fafi6029
fafit እርግቧ🦅🦅 :
ግን እኮ እየናፈቀኝ ነው 😥
2026-08-10 16:27:11
20
ayni12218
Ayni🦋🦋 :
ልመንህ🤔
2026-08-10 16:28:04
21
makida034
Maki :
ግን አልችልምኮ
2026-08-10 14:36:35
9
user2680157923191
ራኪ :
ይመጣል ብዬ ዝም ብል ሌላ ጠለፈችው ላይመለስ 🤣🤣🤣🤣 እኔ ግን 🤭🤔
2026-08-10 17:50:02
11
To see more videos from user @billionairemichael, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About