@beamlak192: ውበትና ታሪክ የተሰበሰቡበት ድንቅ ሰፈር — "አባ ሻውል"! 🇪🇷❤️ አስመራን በነበራት የቀደመ ማህበራዊ ውበት የሚያስታውስ አጭር ተዝካር። ይህን ታሪካዊ ሰፈር የምታውቁት አላችሁ? ​#EritreanNostalgia #AsmaraAsItWas #OldEritrea #EritriaTikTok #Habesha

Beamlak oldies
Beamlak oldies
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 10 August 2026 14:30:14 GMT
201001
10849
303
2453

Music

Download

Comments

amare.benalfew
Amare Benalfew :
እንዴት ግን የማያውቁት አገር እንደዚሕ ይናፍቃል እኔንብቻ ነው ግን እንደዚሕ የሚሠማኝ ?
2026-08-10 17:40:20
253
yeshiwas.a
Yeshu cool :
ለምን ነው ግን አስመራ የኔ የምትመስለኝ
2026-08-12 12:24:37
69
nebrikiros
yaru@nebri :
ለታሪክ ይቀመጥ እኔም በዛ ሰፈር የማይረሳ ታሪክ አሳልፍያለሁ በመጨረሻዎቹ 70 ዎች
2026-08-10 20:22:05
52
honamare3
userHona Mare :
በጣም ባየዉ ብዬ የምመኘዉ ሀገር አስመራ አባቴ ለረጅም አመት ከ1959-1981 ድረስ ነዉ አሰብ ምፅዋም ነበረ ባህር ሀይል ነዉ በጣም ብዙ ፎቶዎች አሉት አንድ ቀን እናየዉ ይሆናል ፈጣሪ ካለ
2026-08-10 20:17:37
36
user127172241751351
Girumante :
ሳይገባኝ የምወደው ሙዚቃ ነበር
2026-08-10 16:43:38
30
kasahunbirhanu619
kasahun berahun :
ትረካውን ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት
2026-08-10 16:01:04
12
yohannestadess1
yohannes :
የማያቁት ሀገር አይናፍቅም ይላል ያገሬ ሰው እኔ ግን ሁሌም ከሚናፍቀኝ ሳየው ሆድ የሚብሰኝ አያቴ ስለሀሰብ ስታወራኝ ስላደኩ ልክ የማቀው የኖርኩበት ሀገር መስሎ ዛሬ ድረስ ይናፍቀኛል አንድ ቀን ባየው
2026-08-10 19:20:04
18
user8045976966568
zerihun tasew :
ደስ የሚል ታሪክ። እባክህ ቀጥልበት።
2026-08-11 03:27:18
18
zeninegash
zeninegash :
አይ አስመሪኖ ይህ የድሮ ነው ኢትዮጵያዊ እያለች አሁን እነደዚህ አይነት ለዛ ያለ አየመስለኝም እትብቴ የተቀበረባት አገሬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-08-10 21:37:30
8
user7270079061855
ju ju :
እውይ ቃላቶች ያጥሩኛል
2026-08-12 19:57:48
1
getnetdebas1
getnet debas :
አባሻውል መቸም የማይረሳ የልጅነት ትዝታ አሳልፈናል
2026-08-11 03:45:34
5
habasbdr
🍍 Habታታ🥭 :
ሳላቀው ሳይገባኝ እያዳመጥኩት ያደግሁት እኔ እንዲሁ የምወደው ሙዚቃ !🙏🙏🙏🙏
2026-08-10 15:42:25
7
genetbelay13
genetbelay188 :
አባ ሻዉል ዝባን ጨርሒ ተወሊዐ ወርሒ🥺ምክኤለይ ብአል ዱር በረኳ ሀሊየኒ አብዘለኳሊኳ🥰🥰🥰
2026-08-11 07:55:01
5
user5407417467331
ቋረኛው የጎሹ ልጅ🔥 :
አባቴ ብዙ ታሪክ የሰራበት ሀገር ኤርትራ የኖርኩበት ያሀል ሚሰማኝ ነገርስ 🥺🥺
2026-08-17 17:51:43
7
amharicmovie24
የአማረኛ ፊልም ትውስታ :
ሙዚቃው ከድሜየ በላይ ወደ ድሮው ዘመን በትዝታ ወስዶ ያስጨንቀኛል ለምን😳😳
2026-08-16 19:55:14
8
haftamumichelay
የግዜ ነገርን ! :
ትረካዉ ይለያል🙏🙏🙏
2026-08-11 07:27:21
1
mitiku.assefa
Mitiku Assefa :
የማላውቃትን አስመራ / ኤርትራን ለምን እንደሆነ በማላውቀው እውነት ዛሬም ድረስ እወዳታለሁ አንድ ቀን ባያት ብዬ እናፍቃለሁ። ትረካው ከማጠሩ በቀር አንደኛ ነው‼️👏👏👏
2026-08-16 09:00:08
6
mak52076
#MAK# :
ናፈቀኝ አባቶቼ የወደቁበት
2026-08-12 01:04:18
2
dave.manche1
dave manche :
ደስ የሚል ትረካ 🥰🥰
2026-08-10 19:04:49
1
helenafany2112
@Helena 12 :
አስመራ ፀዓዳ❤❤❤
2026-08-12 14:19:07
0
user295443092793
נגוסה דמסה :
እንዲያው ወየው አስመራ
2026-08-10 19:08:17
1
user7278508492293
Najiib Dawud :
አተራረኩ አስመራን አስናፈቀኝ ምን ያረጋል ኢሳያስ ቀበራት🥰
2026-08-12 04:35:39
3
surafelmakoenenn
s m :
ዋው🥰🥰
2026-08-10 18:58:18
1
user94247528030912
antonio :
super narration
2026-08-12 21:05:06
1
To see more videos from user @beamlak192, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About