@kobani27.d: #CapCut

Kobani_27
Kobani_27
Open In TikTok:
Region: TR
Monday 10 August 2026 14:39:31 GMT
16564
1087
6
115

Music

Download

Comments

az656306
A/Z♾️ :
hdhdh
2026-08-10 21:03:54
0
jalilaelyas
jalila :
💔💔💔😥😥
2026-08-11 05:41:53
0
user8881970096877
حيدر تلعزير :
🙏🙏💔💔
2026-08-11 03:56:39
0
girgova52
Nadia 🌟S_R :
🥺🥺🥺
2026-08-10 23:37:44
0
siddikdemir96
Sıddık Demir :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-10 20:37:03
0
joan52586
joan :
💔💔💔💔💔💔
2026-08-11 09:15:02
0
To see more videos from user @kobani27.d, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ፍቅርን በሰዓት መለካት አይቻልም። በቀን መቁጠርም አይቻልም። የእውነተኛ ፍቅር ዕድሜ በዓመታት አይለካም፤ በልብ ጥልቀት እንጂ። አንዳንድ ሰዎች አሥር ዓመት አብረው ይኖራሉ፤ ግን ልባቸው ፈጽሞ አይገናኝም። ሌሎች ደግሞ ለጥቂት ቀናት ብቻ ይተዋወቃሉ፤ ነገር ግን የአንዱ ነፍስ በሌላው ውስጥ ለዘላለም ቤት ትሠራለች። ፍቅር በብዙ መልእክት አይጸናም፤ በታማኝነት ይጸናል። በውድ ስጦታ አይቆይም፤ በቅን ልብ ይቆያል። በጣፋጭ ቃላት አያድግም፤ በተግባር ያብባል። አንዳንድ ፍቅር ሰውዬው ከሄደ በኋላም አይሞትም። ድምፁ ይጠፋል፣ ፊቱ ከዓይን ይሰወራል፣ ግን ትዝታው በልብ ውስጥ እንደማይጠፋ ብርሃን ሆኖ ይቀራል። ስለዚህ እውነተኛ ፍቅር መጨረሻ የለውም፤ መልኩን ብቻ ይቀይራል። የሚገርመው ግን ፍቅር ሲሞት በመጀመሪያ የሚጠፋው ፈገግታ ወይም ስልክ አይደለም፤ መተማመን ነው። አክብሮት ሲጠፋ፣ እውነት ሲጠፋ፣ ታማኝነት ሲጠፋ፣ ፍቅርም በቀስታ ከልብ ይሰደዳል። ስለዚህ ሰው ሲጠይቅ፣
ፍቅርን በሰዓት መለካት አይቻልም። በቀን መቁጠርም አይቻልም። የእውነተኛ ፍቅር ዕድሜ በዓመታት አይለካም፤ በልብ ጥልቀት እንጂ። አንዳንድ ሰዎች አሥር ዓመት አብረው ይኖራሉ፤ ግን ልባቸው ፈጽሞ አይገናኝም። ሌሎች ደግሞ ለጥቂት ቀናት ብቻ ይተዋወቃሉ፤ ነገር ግን የአንዱ ነፍስ በሌላው ውስጥ ለዘላለም ቤት ትሠራለች። ፍቅር በብዙ መልእክት አይጸናም፤ በታማኝነት ይጸናል። በውድ ስጦታ አይቆይም፤ በቅን ልብ ይቆያል። በጣፋጭ ቃላት አያድግም፤ በተግባር ያብባል። አንዳንድ ፍቅር ሰውዬው ከሄደ በኋላም አይሞትም። ድምፁ ይጠፋል፣ ፊቱ ከዓይን ይሰወራል፣ ግን ትዝታው በልብ ውስጥ እንደማይጠፋ ብርሃን ሆኖ ይቀራል። ስለዚህ እውነተኛ ፍቅር መጨረሻ የለውም፤ መልኩን ብቻ ይቀይራል። የሚገርመው ግን ፍቅር ሲሞት በመጀመሪያ የሚጠፋው ፈገግታ ወይም ስልክ አይደለም፤ መተማመን ነው። አክብሮት ሲጠፋ፣ እውነት ሲጠፋ፣ ታማኝነት ሲጠፋ፣ ፍቅርም በቀስታ ከልብ ይሰደዳል። ስለዚህ ሰው ሲጠይቅ፣ "ፍቅር ዕድሜው ስንት ነው?" የሚለው መልስ አንድ ነው፦ እውነተኛ ፍቅር ዕድሜው እስከ መጨረሻው እስትንፋስ ድረስ አይደለም... ከዚያም በኋላ በትዝታ ውስጥ ይቀጥላል። አንዳንድ ፍቅሮች በሕይወት አብረው አይዘልቁም፤ ግን በነፍስ ውስጥ ለዘላለም ይኖራሉ። ለዚህም ነው ከዘመን በኋላ እንኳን አንድ ዘፈን፣ አንድ ቦታ ወይም አንድ ቀላል ትዝታ ዓይናችንን በእንባ የሚሞላው። ይህ የእኔ እይታ ነው✍️ ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት የእኔ እይታን ፔጅ follow, like and share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #viralvideo

About