@ethio.runners: የሚገርም ገጠመኝ እሷ አማርኛ አትችልም እኔም ኦሮሚኛ አልችልም ውጤቱ እንዲሁም ያሰሰገኘቻቸው ሁለት ሜዳሊያዎች ያግባባቡናል ብዬ በኦሮሚኛ አውሪ ብልም አልሰማችም። የሚገርመው የእኔ አማርኛ አልችልም እያለች በውጤቷ ደስታ ላይ ሆኜ ደስታሽን ግለጪ እላታለሁ ከሽቶ ጉሚ ጋር የነበረን ቆይታ ሁለታችንምም በሳቅ የጨረሰ ገጠመኝ ነበረ !! አይ የሀገር "ደስታ"
Ethio Runners
Region: US
Monday 10 August 2026 15:12:40 GMT
Music
Download
Comments
Miliyoon Gashema :
sijemer ye Athletics language Afan Oromo mehun alebet
2026-08-10 16:20:08
1405
Zenebe Hawassa :
ምርጥ ጋዜጠኛ የአራዳ ልጅ 🥰🥰🥰
2026-08-10 18:14:07
116
kenaa :
me namini aka koo komentii ijolee kenyaa ilalu dhufitanii
2026-08-10 16:30:12
377
Tom Man🌳🙏 :
የኦሮሞ ልጆች ፍቅር 🙏🙏🙏ባንድራችን ከፍ የምያረጉ እነሱ ናቸው 🙏🙏🙏
2026-08-10 18:12:49
198
Dani Entertainment 🎵 :
oromoo qulqulu🥰
2026-08-10 17:05:32
499
Walloo koo🐅❤️💚❤️ :
Baga Wallaalte Afaan Oromoo Afaan saba Guddaa🥰
2026-08-10 17:23:23
169
akmel shifa :
እናት ሀገር ኦሮሚያ
2026-08-10 15:55:46
716
ᴋᴀʀᴀᴋ ᴄʜᴀɪ :
ሲጀመር የአትሌቲክስ ቋንቋ ኦሮምኛ ነዉ 😁
2026-08-10 17:46:06
348
ሰላም ሰላም :
ምርጥ ጋዜጠኛ ምርጥ እሩዋጭ ኢትዮጵያ ሁሌ በኦሮሞዎች ከፍ እንዳለች ባንዲራችን ተውለብልባ መጣች🥰
2026-08-10 19:24:46
34
Moti Takele :
Doesn’t this country have journalists who speak Afaan Oromo?
Maalumaafuu baga gammadde giiftii teenya🥰
2026-08-10 19:36:27
2
melkamu mesfin :
ጋዜጤኛ እናመስግናለን 🥰🥰🥰🥰
2026-08-10 15:39:31
290
Enzo@8 :
እኔ ምለው ነገር ኦሮሞዎች ኢትዮጵያዊ አደሉም እንዴ አማሪኛ አልችልም ለምንድ ነው ሚሉት
2026-08-10 16:59:26
18
ጎይቶኦም ተንሳይ አንዳባጉና :
የኔ ማር አይዞሽ በቋንቋሽ አውሪ
2026-08-10 15:45:30
369
Melkamu Gudina :
wanaw ye hager siment new 86 kunkua 1 new
2026-08-10 19:32:08
1
ዞማዋ :
የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ
2026-08-10 16:40:37
190
meettaa :
oromo king of king
2026-08-10 18:45:56
2
Ruth ya gata :
Congratulation's Ethiopia 🇪🇹 ♥️🎊 👏 💐
2026-08-10 19:09:06
0
kasim nugusei :
we love oromiya.
2026-08-10 19:09:09
3
Ryan :
ሲጀመር የአትሌቲክስ ቋንቋ ኦሮምኛ ነዉ 😁
2026-08-10 20:07:40
6
Jigssa Kejela :
የኦሮሞ ልጆች ሁሌም ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ላባቸውን ደማቸውን ሠጥተው የህዝባቸውን ደስታ በፍቅር ፣በስራ፣በጀግንነት፣በልበ-ሠፊነት ይተገብራሉ ።
2026-08-10 19:09:21
21
⚔️Óbsàà⚔️✅ :
jabduu keenyaa afaanuma keenyaan itti cabsii❤️❤️❤️
2026-08-10 17:20:03
101
SISAY🇪🇹 :
ጠያቂውም ተጠያቂዋም ደስ ሲሉ ኢትዮጵያ💪
2026-08-10 18:52:56
26
Aynalem bekele birru :
ኢትዮጵያ ሁሌም በአለም ላይ የምትጠራው በኦሮሞ ነው 🥰🥰🥰🥰እንኳን ደሰ ያለሸ
2026-08-10 19:18:37
20
Ruby💜Real :
ጋዜጠኛው ፈጣሪ ይባርክህ.የመጨረሻው ፈገግታዋ🥰🥰
2026-08-10 18:33:45
25
Eman🧕☪️🦋🦋 :
Waan afaan wolaalun nu goote moo 🥺😢
2026-08-10 17:13:09
48
To see more videos from user @ethio.runners, please go to the Tikwm
homepage.