@etenesh.asres: #ethiopia #officelife #employment #leadership

Etenesh HR Insights
Etenesh HR Insights
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 10 August 2026 15:38:45 GMT
19960
821
35
101

Music

Download

Comments

user2784807729194
Mek :
ሞራላችንን ጨፈለቁት
2026-08-10 20:26:41
9
metages__0
meti27 :
ymr btm amsegnalhu bizu nigrochin negreshignal 2months saymolagn sera agenchalhu yeti btm amsegnalhu
2026-08-11 06:18:46
2
kra5378
kra :
ስለኔ እኮ ነው እያወራሽ ያለሽው ሮጨ ሮጨ አድስ ነገር ስለሌለ ስልችት ያለኝ
2026-08-11 11:50:21
8
ashe6.1
Ⓔⓦ :
Poor leadership in organization. others you said all
2026-08-11 01:24:52
1
ahmedineshetu
አህሜ gunners ⚽️ :
በቅርብ አለቃዉ credit አለመሰጠት
2026-08-11 11:24:37
8
mulugedefaw5
Mulu Gedefaw :
ሁሉም ሀላፊዎች ባያዩት ጥሩ ነበር
2026-08-23 10:15:21
0
gigi673656
One ኢትዮጵያ :
structure የለሌዉ ተቋም ዉስጥ መስራት,
2026-08-11 17:39:34
4
user6396017536278
Gg :
እህት እቴነሽ ሁሌ የምትሰጪን ገለጻ በርግጥ ነው የምልሽ የገሀዱን የሥራ ዓለም በደንብ የተገነዘብሽው ስለሆነ አሠሪንና ሠራተኛን በቀጥታ የሚመለከት ስለሆነ ትልቁ ችግር በአሰሪዉ/በማኔጀሮች/በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የሚፈፀሙ ተግባራት መጨረሻ ከገበየ ውጪ የሚያደርግ ስለሆነ አሳቡ ትክክል ነው።ለታታሪ ሠራተኛ እውቅና፣ ማበረታተቻ፣ የውስጥ ዕድገትን፣ ሠራተኛውን እየለኩ ተገቢውን የገንዘብና የዓይነት፣የመሳሰሉትን ጥሩ የሥራ ከባቢን ባለማመቻቸት፣ በዘፈቀደ ከሥራ ማባረር ለሌሎች ሠራተኞች የሰራ ተነሳሽነት ሊቀንስ ስለሚችል ችግሮቹ ሰፊ ስለሆኑ ህግና ደንብን ተከትለን ብናሠራ ድርጅታችንንም ከኪሳራ ልናድነው ስለምንችል አሳቡን ወደ ድርጅታችን ወስደን ብናይ የተሻለ ነው ባይ ነኝ ከተሳሳትኩ ልታረም አመሰግናለሁ
2026-08-10 18:37:15
1
dinke.wedaje
Dinke Wedaje :
tkkl wude
2026-08-11 04:20:27
1
user18083873687753
ውቤ :
ስራተኞች ከእነሱ ተሽለክ ስትገኝ በቡድን ሲጠምዱ፤ በአሉባልታ አለቃን ማስነሳት
2026-08-14 07:05:12
5
shawul06
Shawul :
betam specially work environment 😭😭😭
2026-08-18 18:13:39
0
abdushaashee
Abdu gg :
2026-08-11 18:05:33
0
sintayehusintaye16
Sintayehu Hailu :
ደሞዜን ካልቀየሩልኝ አልሰማቸውም
2026-08-11 13:13:34
0
mebt.e
መብት :
This is compassion fatigue
2026-08-10 19:45:00
1
be05571
Be :
selam weda enaemlsh anedand alkawch bserachpwelalu sratgoch performanc evaluation mulu sebalu fkadga ymayhonut lmnen ymclshale?
2026-08-10 16:46:30
0
yemariyam2l
Tiruset218 :
aberetatugn le boss lilklet eyasbku new😂😂😂
2026-08-11 05:57:21
0
gigi673656
One ኢትዮጵያ :
የቤተሰብ ድርጅት ዉስጥ መስራት, ሀሜት የምለቃቅም አለቃ ስኖር
2026-08-11 17:36:45
1
user575679693875
user575679693875 :
ማይሰሩት ወሬኛወች እኮ በጥቅም በሞራል በሑሉ ነገር በለጡን::
2026-08-11 08:57:03
2
nolawi122
Type.. :
ወረኝነት
2026-08-11 17:04:56
0
kassahungezahegn65
hope :
ግልፅ የሆነ አሠራር ያለመኖሮ ... ቡድን ...ጉበዝን ያለመውደድ ብዙ ነገር አለ ሥራሸን እንድጠዪ የሚያረጉ...
2026-08-18 10:20:11
0
baby.zasa
ቤቢ ዛሳ :
💪💪💪
2026-08-11 07:16:10
1
one_day_iwill
Silence is better than words👌 :
🥰🥰🥰
2026-08-10 15:41:37
1
merkebe123
መርከቤ _ MERKEBE :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-11 05:38:26
0
husodahab
HussenEnahaba2517 :
🥰🥰🥰
2026-08-13 07:11:20
0
meyesme21
Yesme✌️ :
👌
2026-08-14 17:41:38
0
To see more videos from user @etenesh.asres, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About