@dn.bisrat23:

Dn. Bisrat
Dn. Bisrat
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 10 August 2026 17:11:39 GMT
93398
26398
281
1118

Music

Download

Comments

abelyeldeta12
አቤል የልደታ(ዘደብረ ዕንቁ) :
ከለሊቱ 10 ሰአት ይሄን ጥዑም ዝማሬ ከውብ ፀጋ ጋር ሰምቼ ወደ ስራዬ አቤት አይምሮዬን አደስከው ወንድሜ ብስርዬ
2026-08-11 02:04:49
75
natnael106
N A T N A E L⁰⁵ :
ብስሬ ምርጥ🥰
2026-08-11 07:50:27
12
tamatama9071
ዘተዋሕዶ :
ዜማው ዘፈን ነው እባካችሁ አስተዉሉና ዘምሩ ብዙ መዝሙራት አሉና
2026-08-10 20:49:07
11
nahom_n21
Nahom ባለማህተብ :
ግባልኝ ይባረክ ቤቴ🥹
2026-08-13 19:50:20
5
oneorthodox1
ሰውነት አሌፍ👑 :
ዜማው ግን ዘፈን ነው! ወንድማችን ግን እንወድሃለን 🙏
2026-08-11 09:22:36
1
neba5844
Neba :
ሙሉን አላገኘሁትም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሙሉን የት አገኘዋለሁ!🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-13 18:55:20
1
tizita.melaku14
Tizita Melaku :
ወንድማችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!🙏🥰
2026-08-11 19:54:12
3
abeerfattah3
ትርሲት ወስኔ :
አቤት መታደል ወንድማለም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ጸጋውን አድሎሓልሁሌም ካለመታከት በንጹህ ልብ ሆነህ ስትዘምርለት እድሜን ዘመንክን ያኑርህ ከክፉ ይጠብቅህ በዝማሬዎችህ ሁሉ ፈርኃ እግዚአብሔር ጎልቶ ይታያል እርጋታህ ተመስጦህ ሁሉም ነገር እመብርሃን ትጠብቅህ ታበርታህ በጸሎት ትጋ ወንድሜ ይኸ ጸጋ በጸሎት ታጥሮ ይኑር
2026-08-13 20:26:06
3
user902113851726
የወሎዋ ቀበጥ፤ የደላንታዋ :
የኔ ድምፀ መረዋ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰
2026-08-10 19:54:52
7
gezahegnmichael
Gezahegn Hailu(ገዛኸኝ ኃይሉ) :
ወንድሜ ጥሩ ጸጋ ተሰጥቶሃል በሥርዓት ተጠቀምበት የቅዱስ ያሬድን ፈለግ ተከትላችሁ ዘምሩ ።አሁን የሰማነውማ ሙዚቃ ነው ።
2026-08-12 16:18:33
0
atade23
atade :
የኔዉድ ወንድም በርከትህ ይደርብይ ሙሉዉ መዝሙርህ አል ወርድልይ አለ
2026-08-12 18:44:44
1
eden48011
Eden :
kalehiwete yasemalene dakone beserate
2026-08-11 12:36:43
1
babibest1234
Babi @2121 :
ጀግናው
2026-08-10 19:39:16
2
lemlem218187
@lemlem-21 :
ድምፅህ ሱስ ሆኖብኛል የምትዘምራቸውን መዝሙሮች ሳልሰማ ውዬ አላውቅም በተለይ ❤ ቸሩ ሆይ ናና ❤ ቢደገም ደስ ይለኛል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🙏
2026-08-14 17:47:32
1
ortodoxawit_women
Hana :
ገብረሕይወት 🥺
2026-08-10 18:39:35
2
banchayehu21
ዘማሪት ባንቻየሁ ሰይፉ :
yene wendem 🥰
2026-08-13 15:34:29
1
enawgash4
Enawgash :
Ama e Amane Amane Berkthwe yderbene 🙏🙏🙏
2026-08-11 19:06:03
1
sewalem1616
sewa :
እልልልል
2026-08-11 14:15:41
1
rahel_kifle1
Rahel kifle :
🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰እልልልልልልልል
2026-08-11 04:36:32
1
user6926831392903
ይበቃል ካሳሁን :
ወንድሜ ዝማሬውች ምን ብየ ልግለፅልህ
2026-08-12 08:06:52
1
9hiwot
Hiwi menge 19❤🦋 :
ገብረመንፈስቅዱስ አባቴ ግባልኝ ይባረክ ቤቴ🥰🥰
2026-08-10 18:34:12
3
samrikebena
samri 🕊️🕊️🕊️ :
Wendeme 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-08-10 18:17:10
2
yaba6547
yaba :
ገብረ መንፈስ ቅዱስ አባቴ🥰🥰🥰🥰
2026-08-10 18:03:33
2
hermelasissaye
Zemarit Hermela Sissaye :
🥰🥰🥰🥰🥰 abet tsega
2026-08-11 14:50:18
1
tate1550
tate :
@የማርያም ልጅ ነኝየ21:እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-11 08:28:39
1
To see more videos from user @dn.bisrat23, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About