@zelealem.official: ☑️የሰው ልጅ የአስተዳደጉ ውጤት ነው። አንዳንድ የተባረኩ ልጆች የወላጆቻቸውን መልክ በምግባራቸው ያሳዩናል።መልካምነት እንደት ደስ ይላል፣ስነ ምግባር ፣ ስነ ስርዓትና ግብረ ገብነት ከ ፈርሃ እግዚአብሔር ጋር ሲሆን እንደት ያኮራል! ☑️ፈጣሪ የቅርብ አምላክ ነው።እግዚአብሔር ብዙ ጊዜ ሚስጥራዊ በሆነ መንገድ በሰዎች ላይ አድሮ በምድር ላይ ሲንቀሳቀስ ስንቶቻችን አስተውለን ተመልክተን ይሆን?! ፈጣሪ በሰው ወይም በፍጥረታት ተመስሎ የሚያስፈልገንን ነግሮች ሁሉ በስውር ተአምራዊ በሆነ መንገድ በእኛ በሰዎች ላይ አድሮ ሚስጥራዊ በሆኑ መንገዶች ስለሚያቀርብልን የሚረዳውና የሚያየው ሰው ውስን ነው። ☑️እኛ ልብ ብለን ባናየው ፣ባንረዳውና ባናውቀው፣ እግዚአብሔር ግን ሁልጊዜም በስራ ላይ ነው💯 አቤቱ አምላኬ ሆይ አመሰግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነውና ተመስገን🙏 እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።
ስለ እናት
Region: US
Monday 10 August 2026 20:38:19 GMT
Music
Download
Comments
Jo 🥷🏽 :
tilk melkt alew lene amsgnalew
2026-08-11 17:59:40
1
haymanotdemeke561 :
ያልባከነ ወጣትነት 🥰🥰🥰
2026-08-11 12:50:17
60
trs :
🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኔ ወንድም👌👌
2026-08-11 16:15:34
11
ጭሆትን በዝምታ 🥀🥀🌷 :
አቤት አገላለፅ🌺🌺🌺🥰🥰🥰
2026-08-11 04:42:37
25
Birhanu :
God bless you
2026-08-11 18:22:22
1
KB👸 :
ተመስገን ጌታዬ🙏🙏🙏🙏
2026-08-11 10:02:53
17
ኦ እግዚእትየ ማርያም እቀብኒ ወአድህንኒ 🤲🙏 :
🌹🙏🌹🙏
2026-08-11 11:27:30
6
ኢትዮጵያ 12🥰🐝🙏 :
🥰🥰
2026-08-12 16:00:48
4
malet & Aman :
አሜን ቃለህይወት የሰማልን🙏🙏🙏
2026-08-11 16:48:42
7
Tigst Tsehaye :
አሜን አሜን አሜን
ብጾሎትህ አሰብኝ
2026-08-11 08:39:59
12
16 እናቴ ♥️ :
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ♥️🙏🙏
2026-08-11 11:57:21
4
ስለ ሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን :
እውነት ነው ስሙ ይከበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🙏🙏🙏🥰
2026-08-11 10:35:19
3
Seni Love☺️⛪️👑 :
ያለዉ ሰሌም🥺👏
2026-08-11 17:56:04
2
Almaz :
አሜን አሜን አሜን
2026-08-11 07:12:28
4
weynshet 2121 :
አሜን
2026-08-11 10:28:20
2
ሰሚራ :
አሜን አሜን አሜን🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-11 12:09:06
2
Geni 21 ( ሙሉ ሸዋ🥰) :
አሜን🥰🥰🥰🥰
2026-08-11 10:37:24
2
Mehediya Tereda :
አሜን
2026-08-11 11:28:09
2
እግዚ አብሔርⓂእረኛየነው✝️💒❤ :
አሜን👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖
2026-08-11 12:49:29
2
Yeruqi sew aykifaw🥹🇪🇹💞 :
amen
2026-08-11 07:23:29
2
Habtam :
እውነት ነው ወንድም
2026-08-11 09:37:56
2
ቲጂ የድንግል ማርያም ልጅ :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-11 08:53:58
2
YTT :
👏👏👏💚💚💚👏👏👏
2026-08-11 12:03:11
2
afomiya beshale :
2026-08-12 10:42:36
1
''I am lucky''😊💃 :
አሜን😘😘
2026-08-11 17:36:31
1
To see more videos from user @zelealem.official, please go to the Tikwm
homepage.