@emsethiopia: አማራ በመሆናቸው ከመኪና አውርደው ገደሏቸው #ethiopia #ethiopian_tik_tok #ethiopian #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

EMS
EMS
Open In TikTok:
Region: LC
Tuesday 11 August 2026 03:00:00 GMT
31177
2179
60
866

Music

Download

Comments

xyzfguiik
A+ :
የት ሂደን እንጩህ ግን?
2026-08-11 04:41:36
16
user6125588180549
sisay .w :
በህግ መዳኘት ቀረ ወይ ግዜ
2026-08-11 13:09:42
1
habtamuw27
habtamu :
ከሆኑ እነኳ በህግ መጠየቅ ነበረባቸው ያልተገባጰድርጊት ነው
2026-08-11 05:22:49
9
haymanot.eababu
Haymanot Eababu :
ፍትህየለም ፍትህ ከፈጣሪወገኔ አለቀአይ አማራየያልፍ ይሆን😭😭😭😭😭😭
2026-08-11 12:20:11
1
solrastawe
S𝕠𝕝 🇦🇪 :
በስት መከራ ድምፅ አገኘን አይ ወድሞቼ😥
2026-08-11 09:46:00
1
user41848602708300
ራጀብ :
ጉድእኮነው
2026-08-11 11:34:57
1
.kasahun.nguse
Kasahun nguse :
ምንም ባልታጠቁ ዜጎች ፋኖ ናችሁ ብሎ መግደል ለምን ?ወደ ህግ ማቅረብ እያለ መግደል ለምን ?ማሰር እያ መግደል ለምን ?አይ ኤስ ምን አደረ ሀገሬን ጠለኋት
2026-08-11 09:00:36
3
warqii.mokonon
Warqii Mokonon :
ኢትዮጵያ ትየምርችው
2026-08-11 07:58:52
2
desalegn608
💚𝑫$🔥የጨነቀለት🔥💪 :
ፍትህ ለአማራ ለወገኔ
2026-08-11 05:54:46
4
emabet.gatent
Emabet Gatent :
ተቃጥልን.😭😭😭
2026-08-11 07:59:20
3
myspecial09
ወይኩን ፈቃድከ :
በአካባቢዉ ይሕ ብቻ አይደለም የተፈፀመዉ ሌላ ብዙ ግፍ አለ ድምፅ ሁኑን
2026-08-11 10:02:41
4
gebreeysusegidye
Gebru gidey :
Rip
2026-08-11 12:22:43
0
danigmail.com132
lukas :
iko lamin hedu
2026-08-11 09:52:46
0
alem0490
Alem :
😭
2026-08-11 05:10:30
0
12345678masii1234
masii@fay1234isal :
ምን ልሠሩ ነው ወደዛ የሄዱት አገር አቋርጦ በዚህ በከፋ ዘመን ድሮ ቀረ ከአንዱ ክልል ወደ ሌላኛው ክልል እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ደጉን ዘመን ያምጣልን
2026-08-11 10:06:21
0
bisu72601
dggfg :
ፈጣሪ ይፍረድ
2026-08-11 09:57:36
0
user772135046076
user772135046076 :
a
2026-08-11 05:52:17
0
danialxa
Dani Keram :
ለምን
2026-08-11 05:16:19
0
user9413012817972
ለመኖር :
ሆዴን አከከወ
2026-08-11 08:55:11
0
user9783130507613
tamrat $@$ :
ጌታ ይፊረድ
2026-08-11 09:11:35
1
melese0922615477
habib :
ፍትህ
2026-08-11 05:53:07
0
get.na
Get na :
ኧ ረ በዚያ መስመር ያለን ሰዎች ኢትዮጵያዊ ሲኦል ሆነችብን ኧረ ወድየት እንሒድ ሰሚ አጣን ይህ ግፍና መከራ ይህ ብቻ አይለም ሌላም ሌላም ነገረ አለ ወልቂጤ ማረሚያ ቤት ሒዳቹህ ጠይቁ በአማራ ወጣቶች ብቻ ከ3-4"የሚሆን ማረሚያ ቤት ሞልቷል ገና ትደራጃላችሁ ትሰለጥናላችሁ ተብለው እየተሠቃዩ ነው ኧረ ሰንቱ ኧረ ውውውውውው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭
2026-08-11 04:12:44
7
To see more videos from user @emsethiopia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About