@enduplus: ክፉ ነሽ 💔 ማን ያምናል ስላንቺ ለማንስ ብናገር አንቺ እኮ ለሌላው ምስኪን ነሽ ገራገር ክፉ ነሽ እንዳልል በጎሽን አልክድም አሳይተሽኛል ፍቅርን ከአንድ ዐለም . ግን ደግሞ ክፉ ነሽ ማነዉ ጥሩ ያረገሽ ልቤን እንደ እቃ አርቀሽ ወርውረሽ ያ ሁሉ ልመና ምንም ካልመሰለሽ የኔን ኡኡ ማለት ከቁብም ካልቆጠርሽ ጉዳቴን እያየሽ ጨዋታ ካማረሸ ዉዴ ሆይ እመኚኝ ግድየለም ክፉ ነሽ፡፡ #createschachinsightsforyou #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foruyou #foryoupage

E N D U  +
E N D U +
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 11 August 2026 05:46:46 GMT
2892
270
6
101

Music

Download

Comments

mnchil682
Mnchil :
@38368ጉብራችት
2026-08-26 17:31:03
0
user9521837056352
ሜሮን ብርሀኑ :
💔💔💔
2026-08-11 19:26:47
0
user5711472961542
Leencoo Arsii :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-11 18:22:03
0
tame7948
M I R A C L E 💐 16 :
🥰🥰🥰
2026-08-11 08:49:17
0
selamgebremedhn5
Selam.Selam🫅🫅🫅..❤❤❤ :
🥰🥰🥰
2026-08-11 05:57:58
0
surafel56493
surafel ❤❤❤ :
❤️❤️❤️
2026-08-11 18:28:00
0
To see more videos from user @enduplus, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About