@natymon2: የሴት ልጅ ጥቃት ይቁም!! እርግጠኛ ነኝ ኮሜንት ላይ አንተ እኮ እንደዚ ሰድበኸን ምናምን ሚል ነገር አይጠፋም!! ሴት ስለሆንሽ ሌላ ሴትን'ም ሆነ ወንዶችን የመሳደብ መብት አልተሰጠሽም!! ሰዎችን ትሪት በምታረጊው way ነው ትሪት ምትደረጊው!! የምትሳደቢ ከሆነ ትሰደቢያለሽ!! የምትንቂ ከሆነ ትናቂያለሽ!! አንዳንድ ውርጋጥ ሴቶች ሄዳቹ ወንድን ተሳድባቹ በምትኩ ስትሰደቡ ወደ ሴትነት አትዙሩ!! በተረፈ ግን ሀገራችን ላይ ብዙ ሴቶች ጥቃት ይደርስባቸዋል ሊቆም ይገባል!! ትሰማ!! አሪፍ ቻሌንጅ ነው!!
Mon
Region: ET
Tuesday 11 August 2026 06:52:43 GMT
Music
Download
Comments
➶➴ :
Mon ከበአል ቀጥሎ አከብርሀለው 🔥
2026-08-12 03:54:08
322
lôlĩťâ :
ሰለ ሰባዊነት ስለ እውነተኛ ፍርድ ካወራን እንደው በደፈናው ህግ ይከበር እንበል እንጂ እውነት እኛ ሀገር ሴት ላይ ብቻ ነው ፍርድ መጓደል ያለው ?ወይስ የሚዲያው አቅም ነው የተወሰነውን የሚያስደምጠን ከጠቅላዩ መምጣት በኋላ እኛ ሀገር ላይ ከወንድ እና ከሴት ማን ብዙ ተግድሏል?ማን ያለ አግባብ ታስሯል ?ባጠቃላይ እኛ ሀገር ያለው መድሎ እና የፍርድ መስተጓጎል ብሄር ተኮር ሀይማኖት ተኮር እና በገንዘብ ፍርድን የመቀልበስ ጉዳይ ናቸው እንጂ ሴትን ያተኮረ ጥቃት ብቻ የለም።መንግስት ቢስተካከል ትክክለኛ ፍርድ ቢኖር ሁሉም ነገር ይስተካከላል ስለሰባዊነት እንጂ ስለ አንድ ፆታ መጮህ ምን የሚሉት ነገር ነው?
2026-08-11 16:03:30
114
sume :
እናመሰግናለን
2026-08-11 12:30:57
128
Berry🖤 :
we appreciate this 🙏
2026-08-11 13:52:11
20
Yeti ሐበሻ 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 :
2019 ጥሩ ሊሆን ነው መሰለኝ🥰
2026-08-12 07:24:43
27
@hanim yekimu😘😍 :
eheten🥺🥺
2026-08-11 08:20:25
30
mekedi :
ክብርአለን ለእንዳንተ ያሉት🙏🙏🥰🥰
2026-08-11 13:38:50
31
Hacee Koo🌳🇨🇦 :
ወንድ ነኝ እናት እና እህት አሉኝ
ፍትህ ለነገ ሀገር ተስፋ እህቶቻችን✋️
2026-08-12 08:02:11
17
typing........ :
hulum wend ende ante bi hon xiru nabara yane jegna🤌💪💪💪💪
2026-08-11 06:59:03
18
netsi :
2026-08-11 07:08:21
23
Nihan⚡️🌸 :
2026-08-11 15:08:25
2
Hana :
ሞን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺
2026-08-11 07:34:41
5
hiwi :
thanks🙏
2026-08-11 14:27:34
1
Honey 🍯💞 :
Exactly
2026-08-12 17:13:56
1
sefin 👼Sagittarius ♐️ :
ዘመናዊ አስተሳሰብ
2026-08-11 20:27:39
1
kooketi6💓☔ :
💪 one love mon
2026-08-11 09:29:28
3
HaregBele :
Mon timechegnaleh 🥰
2026-08-12 06:31:01
2
To see more videos from user @natymon2, please go to the Tikwm
homepage.