@wasumohammed: ግልገል በለስ ከማለዳ የጀመረ ተኩስ‼ በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ግልገል በለስ ከተማ ዛሬ ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ «ድባቂ» በተባለ አቅጣጫ የተከፈተ ተኩስ ከተማዋን ሙሉ ለሙሉ በቁጥጥር ስር ለማዋል ያለመ እንቅስቃሴ ተደርጎ እንደነበር ተገለጸ። የተኩስ ጥቃቱን ታጣቂዎች በጥምረት የሰነዘሩት ሲሆን፣ በከተማዋ ውስጥ በነበረው እንቅስቃሴ በሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ታውቋል።የደረሰው የጉዳት ዝርዝር ለጊዜው አልታወቀም። ይሁን እንጂ የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ባደረጉት የተቀናጀ እርምጃ አካባቢውን እና ከተማዋን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ተረጋግጧል። በአሁኑ ወቅት በግልገል በለስ ከተማ የህዝብ እና የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በከፊል መጀመሩ ተገልጿል። #WasuMohammed #tiktok #foryoupage #breakingnews #foryou
Wasu Mohammed 📌
Region: ET
Tuesday 11 August 2026 09:10:10 GMT
Music
Download
Comments
wonda :
በለስ ሳይሆን ግልገል በለስ መናሀርያ የተጠመደ ፈንጅ ሳይሆን ተወንጫፊ ሞርታር ነው ድባጢ አከባቢ ሳይሆን ግልገል በለስ ድባጢ መውጫ ድባጢ ራሱን የቻለ በብዙ ኪሎሜትሮች ከግልገል በለስ ከተማ የሚርቅ ወረዳ ነው 👍
2026-08-11 09:57:50
113
ye afomiya enat🤱❤️❤️❤️❤️❤️ :
yemn fegn new demo yet ametahew 😳😳😳
2026-08-11 10:27:43
1
Flavor :
The isn’t town which is called beles
2026-08-11 10:18:08
0
ãî Bîrhãñ :
rpj new fenji aydelem
2026-08-11 10:58:32
0
@υиιqυє :
ቆይ የወለጋን ለምን አትናገሩም ግን🤔🤔
2026-08-11 12:35:07
4
Alexis Alex :
ትክክል መረጃ ነው በርታ
2026-08-11 09:52:51
13
ሰላም ለሀገራቺን :
ገቢወቺ ባለሙያን ጨርሰውልን ቢሆን
2026-08-11 11:52:51
4
henok defaru :
ወይ ጉድ በቃ ሰላም ስም ብቻ ሆነ ቀረ
2026-08-11 10:04:23
8
nigussu dagnie :
እደተስተጎጎለነው እንጅ
2026-08-11 14:11:23
0
Zehamuse :
በርካታ ንፁሃን ህይወታቸውን አጠዋል😭😭😭😭
2026-08-11 12:02:31
1
ኢማን የፍቅር ሰው :
መቼ ነው
2026-08-11 11:03:24
1
ሽልንግ :
አረ ዉሸት ፍንጅ ሰይሆን የሞርተር ፈነጣሪ ነው
ደግሞ ድባጤ ሰይሆን ግ/በለስ ነው
2026-08-11 12:01:07
1
Tare Wodi :
ፈንጅ አልፈነዳም።ግጭት የለም ዋሱ
2026-08-11 10:13:57
1
ማርያም እናቴ አንች ጠብቂኝ 21 :
መቸነዉ
2026-08-11 10:33:25
1
Nuclear :
ግልገል ወይስ ድባጢ?
2026-08-11 09:44:25
1
ኡመር.ሀሰን :
ትክክልነህእኔእዛውነኝ
2026-08-11 10:49:04
0
Ybra gara ferdu :
እስካሁን 15 ሰው ሙቷል ትራንስፖርት ተቆርጧል መናሀሪያ ላይ ብቻ 8 ሰው ሙቷል
2026-08-11 10:26:45
3
ሰዉ መሆን በቂ ነዉ :
ዉሸት
2026-08-11 10:13:15
0
Abdu40 :
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
2026-08-11 09:22:51
1
tekulaw lala :
መተከል ህግ ይለም ለምን ያልተማር ነው የሚመራን
2026-08-11 14:07:42
0
helu :
ትክክል ነዉ ትራንፖርት አቁመዋል
መንገደኞች ተመልሰዋል
2026-08-11 12:52:09
0
ሚካኤል 12❤❤❤ :
ውሸት
2026-08-11 13:28:55
0
santa :
😭😭😭😭rip
2026-08-11 13:40:21
0
Yebru :
ምን ዋጋ አለው ሰሚ የለም
2026-08-11 13:38:19
0
zam :
OBN
2026-08-11 09:13:56
0
To see more videos from user @wasumohammed, please go to the Tikwm
homepage.