Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@wisewomen101:
Tigi’s Perspective Official
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 11 August 2026 10:12:21 GMT
58810
5199
184
1623
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.36MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.05MB
)
Watermark .mp4 (
6.84MB
)
Music .mp3
Comments
Mule.M :
Oh my goodness you nailed it !
2026-10-15 08:48:36
0
Beki Tilahun :
ታናድጂኛለሽ ግን ልክ ልኬን ትነግሪኛለሽ እግዚአብሔር ደሞ ልቤን ለአንቺ ከፍቶታ❤️
2026-08-11 12:18:52
53
Sador Alador :
ባል የሚያደግውስ እዚሁ ማህበረሰብ ውስጥ አይደለም? እንዴት የሷ ችግር ብቻ ይሆናል? genuinely ነው የምጠይቅሽ
2026-08-11 10:22:29
17
alu abdo :
Wow ብዙ ዝርዝር ሃሳቦችን የያዘ ምርጥ አገላለፅ ፦ "ችግሩ ባሎቻችሁ አይደሉም ፤ ያደጋችሁበት ቤት ነው። "
2026-08-13 11:11:35
5
ሮሆቦት :
እሽ ባሌ ያደገበት ቤተሰብሳ ለምሳሌ ባሌ አባቱም በተፋታ ቤተሰብ አደጉ ተደገመና የባለቤቴ አባትም እናቱን ፈቱና ባሌም በተፋታ ቤተሰብ አደገ እናት ባሌን ስታሳድገው የሚስትህ ቤተሰብ ቤት አትህድ ለሚስትህ ገንዘብ አትስጥ እያለች አሳደገችና በቤቴ ባልም ሚስትም ለልጆቼ እናትም አባትም ሆኝ ባለሁበት በተለያዬ ሀገር ስለነበርን 2ለት ልጆች ወልደን ሳለ በቃኝ ብሎ ቤቱን ትቶ እናቱ ጋር ገባ ይሄስ የማን አስተዳደግ ችግር ነው?
2026-08-13 18:24:11
3
Hanna Mitkey :
እኔ ቀድሜ አምኛለው🙏🙏🙏 ተግባራዊ እንቅስቃሴ ከጀመርኩ ወራቶች ተቆጥረዋል!!! ግን እነሱስ ካደጉበት ቤት ይዘው የመጡት ነገር የለም??
2026-08-23 19:22:19
2
D@gi😉 :
ትክክል ነሽ።
2026-08-20 13:42:59
1
ለሁሉም ጊዜ አለው :
ይህን እውነታ እየሰማ እንኳን ማን አምኖ ይቀበላል የእውነት ይባርክሽ🥰🥰🥰
2026-08-16 01:41:21
8
Muradmnewer :
Thank U Sister .It's True
2026-08-17 19:04:38
1
johnyonas887 :
በጣም ድንቅ መረዳት አለሽ ተባረኪ አሥተማሪ ነው
2026-08-13 13:51:42
7
Radical HOME TUTOR :
አንቺን የሰማ ትዳር ሁሉ ጥሩ ይሆናል
2026-08-12 21:20:26
4
Ben :
እግዚያብሄር ይባርክሽ በትክክል ብለሻል። መጨረሻ ላይ የእኔን ባህሪ ማን ይችለወዋል ካንተ በስተቀር አለች በጣም ብዙ ነገር አበላሸች።
2026-08-31 19:30:12
1
Mesi Ambaye :
ተባረኪ
2026-08-13 17:26:25
3
AbityG :
ሀሳቦችሽ ጸዴ ናቸዉ ግን በአማርኛ ቋንቋ ብቻ ተጠቀሚ ለሁሉም ሴቶች እንዲሆን ሀሳቡ። እናመሰግናለን።
2026-09-02 19:17:07
1
Dina Wondwossen :
ሁሉንም መጨፍለቅ አይከብድም
2026-09-04 17:12:03
2
tesfaye ashenafi :
ተባረኪ ምጡቅ ዕይታ !
2026-08-14 06:10:45
6
ኑር ገራዥ :
ጀግና ነሽ በጣም
2026-08-16 23:44:21
1
selamcogeorgise :
ተባረኪ
2026-08-14 04:36:23
1
Mola :
እውነትብለሻአህታለም
2026-08-14 04:41:51
1
Tom Amuge :
ሆድዬ ወፍርሻል እንወድሻለን እንፍልግሻለን እዳትወፍሪበን
2026-08-13 08:53:08
4
niko :
ከምር ትክክልለኛ ነገር ነዉ ያነሳሽዉ
2026-08-15 20:41:22
2
sule10 :
ትክክል ነሽ ግን አያምኑም ምን ይደረግ ተቻችለን ነው እንጂ????
2026-08-14 15:13:36
2
yafetmekonnen355 "fufu" :
እውነት ነው የምትናገሪው እኮ
2026-08-11 16:31:16
1
Mesfin Belayneh Beyene. :
You have Genuine mind and wonderful political science intelligent.
2026-08-14 02:53:11
2
Kenean Agro Industry :
አንቺ ልጅ CCRDA ኢንተርን እያለሽ ሁሉ በጣም ትገርሚኝ ነበር። በጣም ሃሳብሽ ድንቅ ነበር። በጣም እየተደመምኩብሽ ነው!
2026-08-11 17:24:35
4
To see more videos from user @wisewomen101, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Batman #bestrollers #acorvette #shaqcorvette #carsmoviescorvette #z06
#shortvideo #mexico #fyp
#ابذكر_الله_تطمئن_القلوب🌸🍃 #لاالاه_الا_الله_محمد_رسول_الله #اللهم_صل_وسلم_على_نبينا_محمد
“Even lying close, I still miss you.” ❤️ Love Me That Way — full version coming soon. #LoveMeThatWay #EverHits-moritabari #LoveSong #EmotionalMusic #HeartfeltSong
chaotic, energetic, humid, and oh so full of love @Estoria Wedding Films captured our wedding weekend perfectly 🎷🤍 Mr. & Mrs. Boosh!!!
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy