Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@kendilmedia: ሙሉውን በቀንዲል ዐውደ ምህረት ዩቲዩብ ይከታተሉ #ምትኩ_አበራ #ቀንዲልሚዲያ #ቀዳሜጸጋ
ቀንዲል ሚዲያ - KENDIL MEDIA
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 11 August 2026 11:42:14 GMT
38225
6450
78
976
Music
Download
No Watermark .mp4 (
22.86MB
)
Watermark .mp4 (
16.03MB
)
Music .mp3
Comments
user229054719703 :
ewnat naw ewnat naw
2026-08-11 19:33:02
0
bemnibarok🦋 :
ቦታዬ ነው ሚሉት ጉድስ ፈጣሪ ልብ ይስጠን
2026-08-12 04:14:44
31
BMC belaya :
ሁሌ የሚገርመኝ ቅዱስ ቦታውን የግል ይዞታ የሚያረጉ ምእመናን ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው
2026-08-11 19:49:30
90
Beimnet :
esey esey esey.
2026-08-12 03:04:03
0
Tsion Gelaye :
በየቤተክርስቲያኑ ተቸግረናል
2026-08-11 20:42:10
38
sbf :
እውነት ነው በጣም ተቸግረናል፣ በተለይ ትልልቅ እናቶች ቦታውን የገዙት ነው የሚመስላቸው፣ ከነ ልጄ ወንበር ስር ከተውኛል፣ ጎዝጉዘው የሚተኙም ሞልተዋል መሳለሚያ ቦታ እስከሚጠፋ ድረስ ፣ በነገራችን ላይ ይህ ነገር ውጪ አገር ሁሉ አለ ቦታዬ እዚህ ነበር ብለው አስነስተውኛል፣ እግዚአብሔር በሚያውቀው በጣም የማዝንበትና ለምን ዝም ተባለ የሚየሰኝ ነገር ነው ፣ መፍትሄ ይፈለግለት፣ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
2026-08-12 05:33:24
3
Tsige MG :
የሁልጊዜ ትዝብቴ ነው
2026-08-11 12:58:17
30
Hana Debela :
እዉነት ነዉ ሁሉም ቦታ አለ
2026-08-12 03:55:46
8
Buze cosmo :
እውነት ነው በየቤተክርስቲያኑ የተቸገርነው በዚ ጉዳይ🙏🙏🙏🙏
2026-08-12 01:38:04
12
user7819481154435 :
ትክክል ቤተክርስቲያንን የገዟት የሚመሰላቸው አሉ
2026-08-12 04:40:56
1
henoክ :
ኡፍ ህመሜን ነው የሰበክልኝ ቃለህይወት ያሰማልን ከደጀሰላሙ በዚህ ባኽሪያችን ስንቱ እራቅነው🥰🥰🥰
2026-08-12 04:25:11
6
ሠረገላ የሰርግ መኪና ኪራይ :
ይሄንን አሁን በዚህ ወቅት ከቅዳሴ በፉት ብታስተምሩ ጥሩ ነው። በቦታ ሳይቀር መነቋቆር
2026-08-11 17:48:40
13
Natnael Gizachew :
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን በየቤተክርስቲያን የተቸገርነዉ የልቤን ነዉ የነገሩልኝ 🙏🙏🙏
2026-08-12 03:59:00
3
111108rahel :
እውነት ነው
2026-08-12 04:43:46
1
Depay :
በ ነገራችን ላይ አብዛኛው የ ክርስቶስ ፍቅር አልገባንም እንጅ ቢገባንማ የሚያስቆርቡት ኮ ሰው ሲያስቆርብ ሰለሚያዩ ነው አብዛኛው በልምድ
2026-08-12 04:44:14
1
ሜሮዳ :
አንዲ ሲሉ እንሱ ወልደው ያሳድጉ ሁሉ አይምስሉም በጣም ያሳቅቃሉ አኔ ነብሴ ነዉ ምትወጣ specially ትልቅ አናቶች
2026-08-11 15:21:58
6
@serke :
በትክክል
2026-08-12 02:10:01
1
Abi :
ቤተክርስቲያን ውሰጥ አለቃ አለቃ የምያደርጋቸው ሞለተዋል በደንብ መነገር አለበት በትክክል አየተደረገ ያለ ነገር ነው
2026-08-11 19:24:25
1
@Tg2121 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏
2026-08-11 13:23:53
1
አንቺንአሉ እኔንአልሽ :
ቃለሕይዎት ያሰማልን መምህር እጅግ በጣም ሕግ ለመሆን የቀረበ ዝም ብሎ በሆኑ ሰዎች የሚፈጠር ሥርዓት እየበዛ ነዉ። በጣም ልክ ነዉ።
2026-08-11 13:31:32
2
Abraham Belay :
እውነት ለመናገር ቤተክርስቲያን ውስጥ ስራት የሌላቸው ሰዋች አሉ ኮ
2026-08-11 17:30:22
1
Mahi :
እኔም ገጥሞኛል አልረሳውም ከልጄ እኩል አልቅሼ ወጣሁ ከዛቀን ጀምሮ ልጄን አዛ ቤተክርስቲያን አቁርቤ አላቅም ደግሜ የወለድኩትንም ሌላ ቤተ ክርስትያን እያቆረብኩ አሳደኩ ሴትየዋን እስካሁን ሳያቸው ከቤቴ ያባረሩኝ እያልኩ አልፋለሁ
2026-08-11 20:42:53
1
Frita :
እዉነት፡ተቸግረናል
2026-08-12 06:01:54
0
Hibret Abera :
እኔም ገጥሞኛል
2026-08-12 05:56:39
0
Eelaa yeshi :
enen irasu agatimognal aba
2026-08-12 06:05:39
0
To see more videos from user @kendilmedia, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#real #relatable #relatablequotes #GymTok #motivation
Trust the process, even when it feels uncomfortable. #capcut #personalgrowth #over50 #lifelessons #midlife
حساب کردن سریع قیمت جدید یک جنس#ریاضی #maths #الجبري
Masya Allah Calon Imam Idaman Nih🥹❤️🔥 #filmmunafik #munafikmelawaniblis #bahayajadimunafik #munafiknyaindo #rekomendasifilm #aryasaloka #filmbioskop #ruqyah #jin #calonimam
Part 1 of ?!? How to Communicate With Trees! #trees #treetalk #sentient #naturevibes #naturelover #energyhealer #paychicmedium #5dconsciousnessshift #newearthfrequency #pinetree #ponderosa #treetok #naturelover #treelife #beweird #intuition #subtitles #heartcenterd
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy