@lgbt.95: #CapCut Bởi em còn cố chấp #1995🏳‍🌈

1995🏳‍🌈
1995🏳‍🌈
Open In TikTok:
Region: VN
Tuesday 11 August 2026 13:24:32 GMT
1331
79
0
4

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @lgbt.95, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

*_<<ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ አለ >>_*
*_<<ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ አለ >>_* "የዚህ ዓለም ኑሮ እንደ *እንቅልፍ ነው::* በዚህ ሕይወት የሚሆኑት ሁሉ ሕልም ናቸው:: በሕልምህ ባለጸጋ ብትሆን ምን ጥቅም አለው? በእንቅልፍ ልብ ሆኖ በቅዠት የሚናገር ሰው ስለ ንግግሩ አይፈረድበትም:: እኛ ግን በዚህ የእንቅልፍ ዘመን የምንናገረው ሁሉ የዘላለም ሕይወትን ሊያሳጣን ይችላል" "በድህነት እና በረሃብ የሚሰቃዩ ሰዎች እንደ ሠለስቱ ደቂቅ ናቸው:: ከድህነት የበለጠ ምን እሳት አለ? ከረሃብስ የሚበልጥ ምን ነበልባል አለ? ሦስቱ ወጣቶች እሳት ውስጥ ሆነው እንደዘመሩ በመከራ ውስጥ ሆኖ ፈጣሪን የሚያመሰግን ሰው የመከራው እሳት ውኃ ይሆንለታል:: ለድሆች ምጽዋትን የሚሠጥ ሰው ደግሞ ሠለስቱ ደቂቅን ከእሳት የታደገውን የእግዚአብሔር መልአክን ይመስለዋል' "አንድ ሰው እኔ ክርስቲያን ነኝ ሲል በአንድ ቃል ዜግነቱንና ቤተሰቡን ሥራውን ጠቅልሎ ተናገረ ማለት ነው:: የሚያምን ሰው ከሰማያዊት ኢየሩሳሌም በቀር ምድራዊ ከተማ የለውም" *በትንንሽ ነገሮች ማመስገንን ከለመድህ ትንንሽ ነገሮች ብዙ ስለሆኑ ሕይወትህ ምስጋና ይሆናል"*

About