@pawlos.demeke: 😭😭😭😭😭

Pawlos Demeke
Pawlos Demeke
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 11 August 2026 14:29:09 GMT
126453
11773
215
1390

Music

Download

Comments

galaxy05833
eku galaxy :
እንደሌሎቹ ቆንጆና የከተማ ልጅ ቢሆን ታግዙት ነበር አይደል በሰው ቁስል ምትሳለቁ ሰዎች እንኳን ደስ አላቹ👏👏🥺🥺😭😭😭
2026-08-11 17:36:26
615
abela_gk
@Abela_Gk :
Pawlos የቻለከዉን አርገሀል🥹 ፈጣሪ አልፈቀደዉም
2026-08-11 14:34:11
807
fikir791
@fikir791 :
uuuuuu fetar yikebelish
2026-08-11 18:32:33
1
tnsayekefelegn
🌸Tnsu🌸 :
ሲጠይቁ ስታሾፉ ነበር ይሄው ሞተች 😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-11 16:45:50
428
eadesigns4
EA :
rest in peace
2026-08-11 18:16:11
0
always_be_positive14
የ Nathan 🦕 :
ነፍሽ በሰላም ትረፍ የኔ እናት በጣም ታሳዝናለች ለመላው ቤተሰቦቿ ፈጣሪ ፅናቱን ያድላችሁ ያማል መዳንን እየተመኘች ። ነብስ ይማር
2026-08-11 15:08:34
106
zeyada045
Hi~mi tt👸 :
wuyyy afer liblalshi😭😭😭😭
2026-08-11 19:45:48
0
sewsew126
ሰው :
ስታሾፉ የነበራቹ የት ናቹ እይ ሰው😭😭😭
2026-08-11 15:23:13
332
yisak.manyazewal
🪄 YISAK 🪄 :
r.i.p 🥹🙏🙏🙏
2026-08-11 19:22:18
0
rasdestabanjate
Ras Desta Z ብሔር ኢትዮጵያ 🦋 :
ድህነት አይኑ ይጥፋ 😭😭😭😭
2026-08-11 16:02:49
341
mesayking97
Mesay king :
😥😥btme nawe mznawe
2026-08-11 16:31:05
5
eskindergmail.com
𝗙𝗨𝗡𝗡𝗬😂 :
አሁን coment ላይ ማይሆን ነገር ምትናገሩ ሰዎች ታሳፍራላችሁ የምር 😢
2026-08-11 15:29:05
78
cancel4345
cancel :
wellahi berase betam new yazenkut balefew kelje neber
2026-08-11 16:20:15
65
happy_kassahun
Happysha💎 :
የኔ እናት🥺 ቅዱስ እግዚአብሔር ነፍሷን ይማርልን
2026-08-11 19:32:47
19
2112mylife
true life :
ንስሐ እንግባ
2026-08-11 16:12:29
25
redu_redna
@redna❤🙌💪 :
የቻልከውን አድርገሀል😭😭😭አይዞህ
2026-08-11 15:17:42
26
hanugmeskel
ሀኑ❤❤❤ :
ነብስ ይማር የኔ እናት ስታሳዝን....😔😔😔
2026-08-11 16:04:28
19
et.0987
................. :
ወይኔ አይ ጊዜ አይ ዘመን የሰው ልጅ በመልኩ ባለባበሱ በማንነቱ እርዱኝ ስላለ የሚሳለቅበት ዘመን አረ ፈጣሪ አስበን😭😭😭😭😭
2026-08-11 20:08:35
9
sarinati48guy
ጓል መልዐከ 💊💊🤟 :
ነፍስ ይማር የኔ እምቡጥ አበባ 😥😥😥🙏
2026-08-11 16:27:03
17
inri_synergy
✨ ʜ𝖆𝖓𝖔𝖓 :
አረ በስማም 😓😓
2026-08-11 15:45:14
9
To see more videos from user @pawlos.demeke, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About