@mulefker1221: #አማራሳይንት💚💛❤መቅደላ💚💛❤መካነሰላም💚💛❤ #amharatiktok #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤

mule fker👑ሙሉ አማራ መነሻየ ሳይንት👈
mule fker👑ሙሉ አማራ መነሻየ ሳይንት👈
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 11 August 2026 15:04:46 GMT
223972
17535
410
2496

Music

Download

Comments

muler1652
Muler :
woow cultural
2026-08-16 16:30:31
0
user2ndkanu12
ÔRTODOX ✞✝☦☦ :
የሳይት እና የቦረና ባህል ወይኔ ትዝታ አለብኝ አይ አገሬ
2026-08-11 17:48:32
30
gebreabo
Gebre Abo :
አማራ ሳይንት የሚባለው አገር ሳላውቀው እንዲሁ ዝም ብሎ የሚናፍቀኝ ነገር ለምን ይሆን..?🤔
2026-08-12 10:37:30
30
estub402
Estub :
እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይሰጥልኝ እኔ ጉጃሜነኝ ግን በጣምነው የማከብራቸው
2026-08-12 05:37:19
10
democracie1
Mebit $$$ :
ጋሼ ሰላም ጤና እድሜ ይስጥህ
2026-08-11 16:51:42
13
zerihu.taddese
zerihu taddese :
ሺመላሽ ለጋስ በዘፈኑ በፊልሙ ይለያል እድሜ ከጤና
2026-08-11 18:11:24
25
bamix4829
ኤልባምሕር (ElBamhir) :
አማራ መሆን እኮ መታደል ነው አማራ ቆምጨ ሲሉኝ በጣም ነው ደስ እሚለኝ🙏🙏🙏
2026-08-12 13:12:27
5
user7423082832374
Getaneh 7ወ14 :
ስሰማው የማላውቀው ትዝታ ከየት እንደመጣ።።አይይይይ
2026-08-12 07:58:33
7
sayint04
ልጅ አቤ 🚔 :
እድሜና ጤና ይስጥልን
2026-08-12 14:42:49
2
seidassengmail.co
[email protected] :
የእውነት ቆይልን ተችላለህ የኔ አባት ወዝያለው ሙዚቃ
2026-08-11 16:03:00
11
balcha86
Balcha - ባልቻ :
አማራ ባልሆን ቅናቱ እንዴት እንደሚያደርግ አሰብኩት
2026-08-13 10:33:30
4
etydfu.wyeuu
samri 💞 Yeborenawa💪Amhara :
የኔአባት 🥰🤟🤟🥰🥰🤟🤟 ቦረናዬ
2026-08-11 21:13:10
3
user2137849727611
እምዬ ምኒልክ የነፃነት አባት :
ለኔማ ይለይብኛል
2026-08-11 21:23:05
2
fekedewaga3
ፈርኒቸር :
አይይይ እባየ መጣ ማርያምን
2026-08-12 10:41:20
2
samsontaye805
1AW4rtwyhhhwuudy55tgeghuuwyeyy :
የኔ ኣባት እድሜናጤና ይስጥልን እድሜዎት ይርዘም
2026-08-12 17:28:45
2
seble.wosene
Seble Wosene :
አልተወለድኩበት አላደኩበት እንደው ደሥ ይለኛል ቦረና ሢሉት ወይኔ የሥደት ጓዶቸ ኧረየት ናችሁ
2026-08-13 07:20:13
2
souyamaelaridamha
mikyA :
መፅሀፉን የት እናግኘው
2026-08-12 02:19:54
0
yosphegirma
Yosphe Girma :
ጋሼን ስወደው እድሜ ከጤና ይስጥልን
2026-08-11 18:31:25
1
meteku.tilahun6
Meteku Tilahun :
ከሳይቱ ጀግና መወለዴ ሁሌም ያኮራኛል?
2026-08-12 17:47:16
1
mossmoss145
ከድመት ስብሰባ አበሳ አይጠራም። :
አይ አማራ አምሳ እና አርባ አምት አዲስ አበባ ስኖር ያገሪን ዜማ ዘፈን ብሀሉን ጠባቄዉ አማራዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-12 08:17:55
2
abnetminimize
abnet(Minimize) :
ይለያል ስወደው
2026-08-11 17:48:32
2
user9278370175395
ቀልድና ቁምነገር :
ስወደው ፊልም ሲሰራም እወደዋለሁ ሺ አመት ይኑርንል
2026-08-12 08:58:07
1
negasheshetie
ቁምላቸው ላስታ :
ወይኔ እኔም አሁን ሰው ነኝ
2026-08-12 16:59:48
1
user176556210260
ደሴ :
አቤዋ፣ይመችህ
2026-08-11 21:11:15
1
temesgenheyilertd0
temesgen :
እይጊዜ ውውውውውው ይይይይይይ
2026-08-11 20:41:33
1
To see more videos from user @mulefker1221, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About