@amsalu.c: #creatorsearchinsights #alixmiamiswimsuit #ethiopian_tik_tok #orthodox #tewahdo

Amsalu Gebrekidan Argaw
Amsalu Gebrekidan Argaw
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 11 August 2026 15:33:48 GMT
78139
3185
417
2115

Music

Download

Comments

shewa.fenaid
shewa FENAID :
ለምን ብለው ዋሸተው ቤተክርሰቲያንን ለማፍረሰ ይነሳሉ አንዳዴ እውነታን ለመጋፈጥ እንፈራለን ይልቅ መፍትሄ መፈለግ ይሻላል
2026-08-12 07:53:14
31
user98172601810478
CHUNI :
መቅደስ እንዴት ገቡ በምን አወቁ በማስረጃ ያቅርቡ መባል አለባቸው
2026-08-14 04:54:33
14
titili83
titili :
በህግ መጠየቅ አለባቸው
2026-08-11 21:42:03
34
user3294267403514
ድምፀመነኮሳትሚዲያ :
እኔ የሌለውን እንዲህ ሲሉ ገርሞኛል
2026-08-12 04:56:51
8
meseretemawayew32
መሲ መሲ :
በምንም አይነት ምክንያት ዝም ሊባሉ አይቻልም በህግ መጠየቅ አለባቸው. ቤተክርስትያናችንን ስም ማጠልሸት አይቻልም እርሶን ቃለ ሂወት ያሰማልን
2026-08-12 16:24:57
9
zerihunselshi
Zerihun media🇪🇹💒 :
ሰንበት ት/ቤት የሚባል ነገር አሁንስ አበዙት ለአገልጋይ ያላቸዉ ጥላቻ ምን ይሆን ግን ?
2026-08-12 06:36:48
7
user4158013810198
EMMA :
እንዳሉት ኘይመስለኝም። እውነቱን አውቆ መጋፈጥ ነው። መረጃ ካለዎት መሞገት ነው።
2026-08-12 10:22:37
9
search3839
ሁሉ በርሱ ሆነ :
እድሜ እና ጤና ይስጥቅ በርታልን
2026-08-12 04:23:21
12
solomon62869086king
ኬሎን ሰሎሞን :
Thanks አሁን እንዲህ ያለውን ነገር በሚዲያ ከማዕጣት መረጃውና ማስረጃው ካላቸው ለሲኖዶስና ለህግ ማቅረብ ለምን አልተቻለም????!!
2026-08-11 15:59:59
9
yared.yardo
Yared Yardo :
የኔ ወንድም በጣም አሰተዋይ ነክ ሁሌም ሚዛናዊ አሰተያየት ነው የምትሰጠው ተባረክልን የኔ አባት።
2026-08-12 04:16:32
8
user69715129144162
Jemba G. Melka :
ዝም ሊባሉ አይገባም መረጃ ካላቸው ያውጡ
2026-08-13 16:19:25
6
user6596965881466
ያሬዶ :
ደስ በሚል አተያይ ነዉ ያየከዉ ቃለእይወት ያሰማልን
2026-08-12 13:36:25
7
tew7179
tew :
ለምን ሲኖደሱ እንዲጠየቁ እዉነታው እንዲወጣ አያደርጉም
2026-08-12 15:48:50
6
abdi.hamza.hamza
Abdi hamza :
ሀቅ የሚያወራ አትወዱም
2026-08-14 11:59:57
1
user724728667377
ME :
ያደረስከን መረጃና ምልከታ በሕዝበ ክርስቲያን ዘንድ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ አምናለሁ። እናመሰግናለን። ነጋሽን በተመለከተ ብዙዎቻችን የምናውቀው ለቤተክርስቲያን ሲሟገት ነውና በውስጥ በመገናኘት ተራረሙ። ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ላይ ለተጋረጠባት ፈተና ለምታደርጉት የመከላከል ተጋድሎ እግዚአብሔር ጽናቱን እንዲሰጣችሁ ምኞትና ጸሎቴ ነው።
2026-08-15 08:21:14
4
user8161661475851
user8161661475851 :
እረ እኔም ፈርቼ ልጆቼን አልክም ብየ ትቼዋለሁ ወዴት እደምናረጋቸው ራሱአሳሳቢ ነው
2026-08-12 05:49:34
6
makdatetemke
Makda Tetemke :
አመሰግናለሁ
2026-08-12 07:30:27
1
user4575946319958
shambele eyasie19 15 :
እግዝኦ
2026-08-12 09:14:47
1
user663171695
Jerry :
እግዚአብሔር ይባርክህ እውነታውን ነው ያፈረጥከው🙏🙏
2026-08-12 20:05:28
1
kasaune
kasaune :
እኔ የምለው ልክ ነው አነሱ የሚሉት ልክ አይደለም ለማለት ጊዜው አሁን ነው ለማለት ይከብዳል
2026-08-12 10:23:15
0
user85405875623683
ፍርዳ :
እኔም ውስጤ ሊቀበለው አልቻለም እዴት የእግዚአብሔር ሀይል በዚ ደርጃ 😭😭😭😭😭😭 እኔጃ
2026-08-15 17:07:57
3
fasika38121
Fasika A :
እኔ ግን እንዲህ አይነት ጉዳይ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ባይወጣ እላለሁ በውስጥ መተራረም ቢቻል
2026-08-15 09:29:08
3
user4007088387098
ኪዳነምህረት :
እረ በመድሀኒአለም አታወዛግቡን እኔ ከሰማሁበት ቀን ጀምሮ ግራገብቶኛል ግልፅ አድርጉልን
2026-08-14 02:33:55
1
user7761388281545
kassech :
እግዚኦ
2026-08-12 06:55:05
1
user1383878613331
user1383878613331 :
እነመስግናልን። ማስታዋልን። ይስጠን
2026-08-12 15:10:57
1
To see more videos from user @amsalu.c, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About