@dagnachewleykun: “…ኃጢአቴ እንደመጋረጃ ሆኖ በእኔና በእግዚአብሔር መካከል ቢጋረድ የጸሎቴንም ማረግ ቢከለክል አንቺ የኃጢአቴን መጋረጃ አስወግጂው ፣ጸሎቴ እንዲያርግ ኃጢአቴን ለማቃለል ወደ ልጅሽ ጆሮ እንዲገባ ከኔ ዘንድ ያለው ጸሎቴ ወደ ልጅሽ ጆሮ ይላክ ከእርሱም ዘንድ ይቅርታ ወደእኔ ይምጣ!” ሲል እንደተናገረ ጸሎታችንን ይዛ በእናትነት ፍቅርዋ ትማፀናለች። ልጇም ስለቅድስናዋ፣ ስለድንግልናዋም መዓዛ ከፍጡራንም ሁሉ ይልቅ ስለወደደው ወዟ ደምግባቷ ይለመነናል፤ የእናት ልመና ፊት አያስመልስማ፣ በእርሷ ጠይቆ መልስ አይታጣማ ፣ “ ማርያም ሰንበት ዕረፍተ ጽዑራን እምፃማ….” እንዲል በመንፈስ ደክመን ስንዝል ከሰውም ከሥላሴም መግባቢያ ቋንቋችን እርሷው ናት። አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በአርጋኖን ድርሰቱ ! [email protected]

ለይኩን
ለይኩን
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 11 August 2026 15:46:35 GMT
502
80
1
4

Music

Download

Comments

user2155821861275
አቡሽ ኦባማ :
🙏🙏🙏
2026-08-11 17:22:39
0
To see more videos from user @dagnachewleykun, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About