@habe1545: #viralvideo #ሀገር ስላለችበት ድህነት እና የቤት እጦት

Smeneh bayifers
Smeneh bayifers
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 11 August 2026 16:02:32 GMT
12040
448
16
52

Music

Download

Comments

ethiogate2
Ethiogate :
ትልቅና ወቅታዊ ሀሳብ ነው ያነሳሀው፣ ስሜነህ። እናመሰግናለን!🥰🥰
2026-08-17 05:35:42
2
ach4203
Ach :
በትክክልይብላኛለናተእኛስበእደጅእናድራለን
2026-08-17 12:04:40
0
user52320173555224
MT :
ስሜነሕ email ህን ላክልኝ መረጃ ልሥጥህ
2026-08-20 18:45:31
0
user5773267712600
9551 :
ትክክለኛው ጥያቄ ይህነው
2026-08-27 18:33:30
0
cerate
ዝምታዬ መልስ ነው :
ምንድን ነው ጥያቄና መልስ ነው
2026-08-21 19:59:49
0
user3261202549170
user3261202549170 :
አያምኑም
2026-08-19 05:16:20
0
lb85765
L/B :
ስሜነህ ዘመንህ ይባረክ
2026-08-17 11:52:42
0
tg03865
Tg የኮሚሽን ስራ ❤ ኤሪስ :
ላለው ይጨመርለታል ይላል 😂😂😂 ቅዱስ ቃሉ😎
2026-08-15 19:47:16
0
anteneh54
እኔ :
የመንግሥት ተሿሚ ጠይቀህ የሚመልስልህ ተገቢ መልስ የለም !
2026-08-18 09:27:08
2
mez5670
Meseret Ephrem :
ደሀበቆጠበው ብር የተሰራ ኮንዶሚንየም ለባለስልጣናት እና ተመርጦ3ወር በሀቅ ለማያገለግል አመራር እየተሰጠ አልቋል፣
2026-08-25 13:55:12
0
addis.bekele84
Addis Bekele :
ደሀበቆጠበው ብር የተሰራ ኮንዶሚንየም ለባለስልጣናት እና ተመርጦ3ወር በሀቅ ለማያገለግል አመራር እየተሰጠ አልቋል፣
2026-08-17 03:23:33
0
girmatadesse96
GT96 :
yes I do have evidence..... one of official live in housing development houses (kery betochi anteater benethsa tesatoti ) ke 40/60 bole bulibula yetesetew dago akerayitoti
2026-08-16 13:29:27
0
emuabenu
Emu Abenu :
መች ኖሩበት እየሸጡ አይደል ከሸጡ በኋላ ለማሰመለሰ ሰው እያሰቃዩ ነው
2026-08-15 05:04:29
0
umi540umi540
user806076111111 :
ኮንዶሚኝየምን ወያኔ ሲሰራው ለደሀ ብሎ ነው አሁን ግን ???
2026-08-15 03:09:58
0
kasaasfa
kasaasfa :
የመናገር እድል ለተጠያቂዎች ብትሰጥ አንተ አጠር አድርገሕ ብትጠይቅ ጥሩ ይመስለኛል
2026-08-12 03:39:32
0
helen.melese1
Helen melese :
አሁንአይብስ፡ለገበሬልጅእየተባለ
2026-08-29 23:40:23
0
To see more videos from user @habe1545, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About