@jotunes.yosef.tir: ትኩሳቴ በዝቶ የጸናው ህመሜ ፣ ነጭናጫ የኾንኩት ሳልሰራ ደክሜ ። ጉንጮቼ የረጠቡት በዐይኔ እንባዬ ወርዶ ወድጄው ነው ለካ ወይ ነዶ ፥ ወይ ነዶ ። ፍቅር ከአዲስ አበባው ሰው ጋር ኂሩትን እንዲህ አስዘፍኗታል ፥ 1977 ። የምሽት flights አድካሚና ሰው የሚያጨናንቃቸው ቢኾኑም አዲስ አበባን በመብራቶች ደመቅ ስትል ከላይ የማየትን ዕድልን ይሰጣሉ ። #Ethiopiamusic #hirutbekele #addisababa #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

JoTunes (Yosef Tiruneh)
JoTunes (Yosef Tiruneh)
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 11 August 2026 16:35:24 GMT
543
39
8
1

Music

Download

Comments

danieltiruneh
Danieltiruneh :
ሂሩትን የከተብከኝ አንተ ነህ🥰🥰ክትባቱ ፍቱን ሆኖ ዛሬም ድረስ ይዞኛል😎
2026-08-12 16:19:10
1
samuel77320
samuel77320 :
እናመሰግናለን
2026-08-11 19:51:15
1
efanos
Estif- :
🥰🥰🥰
2026-08-11 16:43:36
1
sisayoldies
sis :
🥰🥰🥰
2026-08-12 02:54:58
1
zehasen
zehan :
❤️❤️❤️❤️
2026-08-12 05:46:19
1
ms937312
ms olds :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-14 17:41:34
0
To see more videos from user @jotunes.yosef.tir, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About