@lol_at_: #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryou #ትሰማ #shegerinfo

ፊልም Recap 📽️
ፊልም Recap 📽️
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 11 August 2026 17:52:34 GMT
236815
8545
300
938

Music

Download

Comments

hirut_alemu
Hirut Alemu :
እረ ልጆች አይሰብሩም በረከቶች ደስታዎች ናቸው
2026-08-12 05:36:43
155
samira_cutie0
lowkey_cutie :
ለሕግ ይቅረብ ጠበቃዎች አግዟት
2026-08-12 07:26:32
282
liond53
Li⭕n 💫 :
እሱ ወጥቶ ቢያወራ ስንት ጉድ ያወጣል
2026-08-12 04:35:34
38
lol_at_
ፊልም Recap 📽️ :
2026-08-11 23:40:53
18
lili.liil7m9
Lili_ :
አይ የሴት ልጅ መከራ ስቃይ መቸ ነው የሚያበቃው ይች ሀገር ለሴት ልጅ ሲኦል ናት😭😭😭😭😭
2026-08-12 07:18:23
42
tse2119
Meron :
መዝሙረ ዳዊትን አንብቡ ሁሉም ይቀየራል እመኑኝ
2026-08-12 03:49:01
179
1b345f78
መድሀኒአለም❤❤❤ :
ወይኔ ስታምር የነበረው🥺🥺
2026-08-12 06:54:17
57
adi_buna
አዴ ቡና :
ስላወራች ልክ ነች ማለት አይደለም
2026-08-12 06:15:46
33
user2793756616533
I am happy :
ቲክታክ ላይ ፖስት የማረገው ውሸት ነው ፌስቡክ ላይ የምለቀው ውሸት ነው ብላለች አሁንስ ውሸት አለመሆኑ በምን እንመን? እኛም ተቸገርን እኮ🥺
2026-08-12 16:04:19
10
btty1627
Betty :
ምን ያክል በሷ እንደተሰቃየ እኛም እናውቃለን እውነታው ሲወጣ እሷም ታፍርበታለች
2026-08-12 23:10:05
6
hevuna
Heva habshawit :
enkon awetachehut yeh menati
2026-08-12 05:25:30
9
hellenzola
Hellen Behayilu :
ዳኒ እኮ ጥሩ ልጅ ነበር ?? ግራ ያጋባል ብቻ ፍጣሬ ለልጆቻቸው ሲል መግባባት ላይ ያድርሳቸው ከነሱ የበለጠ ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ
2026-08-12 18:44:09
5
...1234567890bbbbb
Bab el Mandeb✅ :
እሱ ወጥቶ ቢያወራ ስንት ጉድ ያወጣል
2026-08-12 07:20:09
11
soliyana21
ማክሪያና :
ልጅ አይሰብርም አትሳሳች ልጆች ያጠነክራሉ ያበረታሉ ልጆችሽ ተስፋወችሽ ናቸው ልጆች የእግዚአብሔር በረከቶች ናቸው ፀልይ የሰበረሽ ባልሽ ነው
2026-08-12 11:23:14
8
zelalem.bekele905
ᡕᠵ᠊ᡃ່࡚ࠢ࠘⸝່ࠡ᠊߯ᡁࠣ࠘᠊᠊ࠢ࠘气亠 :
ከዚህ በኋላ ስንት አመት ምድር ላይ ሊኖር ነው
2026-08-12 05:02:02
19
yetagesu.bitew
Yetagesu Bitew :
መቼም አንቺ ስታወሪ ከልብ አዝኛለው አሱም የሆነ ውስጡን ያቆሰለው ነገር ሊኖር ስለሚችል ምንም አይነት አስተያየት ለመስጠት አልፈልግም ለሁሉም ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ
2026-08-12 09:48:40
9
aya.mare
Ayamar :
ለምን fb እና tik talk የውሸት መልቀቅ አስፈለጋት?
2026-08-12 08:03:21
7
yoadanyakob1997
Keti :
ሙሉውን ሰምቼሻለው በጣም አዝኛለው እሱ ግን ምን ሆኖ ይሆን መቶ መልስ ቢሰጥ ደስ ባለኝ
2026-08-12 12:17:20
5
merrytade1
Merry 🦋🦋 :
2026-08-12 00:34:02
8
user2081936993288
በምን :
lege aysebrem tesateshal be strong🥰
2026-08-12 03:14:31
5
nemona2
Mery ✝️ :
እሱ የሆነ ነገር አድርጋው ይሆናል የምትሉ ሲጀመር የሆነ ነገር ከሆነ ጥሎ መውጣት እንጂ የመምታት መብት የለውም ሲቀጥል ልጆቹን መርዳት ግዴታ አለበት ከዛ ቤተሰቦቹን አቅፎ መኖር period
2026-08-14 08:16:43
1
genet.mesele70
Genet Mesele :
ለህግ ይቅረብ
2026-08-12 11:51:22
1
user9691997157703
ለሁሉም ግዜ አለው ተመስጌን :
እውነት ነው እናቶች ለልጆች ሲሉ የማይችሉት የለም
2026-08-13 20:03:55
1
efratarobell
ye mariyam :
በጣም ነው አጀቴን የበላቺኝ
2026-08-12 18:29:27
2
yordana19106
Yordana19 :
2026-08-12 07:09:21
1
To see more videos from user @lol_at_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About