@biremusic2: ዛሬ ያለውን እናያለን #ቆላስያስ 3:6

The word ቃል
The word ቃል
Open In TikTok:
Region: DE
Tuesday 11 August 2026 18:23:27 GMT
23675
2030
131
686

Music

Download

Comments

awolmohamed107
AWOL Mohamed :
Thank you brother
2026-08-24 22:39:44
0
esromyigezu
🅔🅢🅡🅞🅜 :
ንጹህ ወንጌል ግን ደስ ሲል!
2026-08-11 19:12:36
7
b_b_y_27
B_3_Y_27 :
ድኖ ወደ አለም የገባ ሰውስ ድነቱ አያጣም?
2026-08-11 19:56:03
0
user294736800784
wondosen Missionry :
የወንጌል እውነት ከተሰወረባቸው አስተማሪዎች ፣ገና ወደ ድነት ያልደረሱ ተሰፋ ያላቸው ነው የምሻሉት።ከእነ ጠላሁን ትምህርት እግዚአብሔር ትወልዳለችን ያሰመልጣል።አሜን !!❤❤
2026-08-13 05:00:22
1
user99040242169582
yoni in Christ :
ወንድሜ በዚህ መልክ ሮሜ 7፣ ላይ ጳውሎስ የምያወራው ከዳነ በኋላ ነው ወይም በፊት ስለነበረ ሕይወት ነው? አብራራልኝ
2026-08-14 18:07:43
1
liyeendulove
ሊያ :
የሚያሳርፍ ወንጌል ይህ ነው ።🙏
2026-08-12 09:37:39
3
tame091079
Tamirat Tegegn :
1,የማይታዘዙ ልጆች እነማናቸው??! 2,በእነዚ በተጠቀሱ ነገሮች አሁን ብመላለስ ምንይሆናሉ ወንድሜ መልስልኝ አመሰግናለው!!!!!
2026-08-12 17:09:00
1
jesusislord1437
Abush :
@Abush: ሰላም ብሬ ትክክል ነህ ጌታን ተቀብለው የዳኑትን እንደልጅ ይቀጣል። ነገር ግን ይህ ክፍል የሚናገረው ቆላስየስ የቀደመው ስፍራቸው ላይ ያሉትን ነው ማለትም በደጅ የሆኑትን ያላመኑትን እንደፈለጉ ሐጢያትን የሚያረጉትን ስለዚህ ሁለቱን መለየት አለብን 1. የዳኑት — በክርስቶስ ውስጥ ያሉት የእግዚአብሔር ቁጣ የሚጠብቃቸው የፍርድ ሁኔታ ውስጥ አይደሉም። ሮሜ 5፥9 እንደሚለው፣ በክርስቶስ ደም የጸደቁት ከሚመጣው ቁጣ ይድናሉ። 2. ያልዳኑት / በአለመታዘዝ የሚኖሩት በኃጢአት ውስጥ በመቆየታቸው ምክንያት የእግዚአብሔር ቁጣ በእነርሱ ላይ ይመጣል።ቆላስያስ እያወራ ያለው ያልዳኑትን ነው
2026-08-20 20:38:25
1
belayassefa2112
Belay in Christ Jesus :
ተባርከሃል 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-08-11 23:28:50
1
filiyee39
Filimona :
ትመቸኛለህ
2026-08-11 21:19:59
1
hermon989
Hermon :
yes you right God blessss you blessd
2026-08-11 21:06:39
1
dereje.yoseph4
Dear smart 2026 :
@Dear smart 2026:3 ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። 4 ክፉ ከሆነ ከአሁኑ ዓለም ያድነን ዘንድ እንደ አምላካችንና እንደ አባታችን ፈቃድ ስለ ኃጢአታችን ራሱን ሰጠ። 5 ለአብ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን። 6 በክርስቶስ ጸጋ እናንተን ከጠራችሁ ከእርሱ ወደ ልዩ ወንጌል እንዲህ ፈጥናችሁ እንዴት እንዳለፋችሁ እደነቃለሁ፤ 7 እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም፤ የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ። 8 ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን። 9 አስቀድመን እንዳልን እንዲሁ አሁን ሁለተኛ እላለሁ፥ ከተቀበላችሁት የተለየውን ማንም ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።
2026-08-11 22:20:47
1
2754hi1
Lord Jesus :
የኔ ጥያቄ በኔ ትምህርት ስንት ሰው በወንጌል ተቀየረ ?ወይም እኔ ትኩረቴ ለዳኑት ነው ላልዳኑት ነው ?የሚሰሙኝ ሁሉ የምስራቹን ወንጌል ሰምተዋል ወይ ? በምጥፎ እትቁጠረው ማለት ምን ለማለት እንፈለኩ ልትረዳው ትችላለክ
2026-08-11 23:26:11
1
sisay_bitew
sisay :
@TheWordwasGod1 ይህንን ቻናል link አስቀምጥልን
2026-08-12 03:08:57
1
siharivu2bw
TEKLE OFFICIAL :
በጣም ትክክል ነው! እንደ ፓስተር ጥሌ እማ "ገና ስራችን ወደፊት ታይቶ መዳናችን ይወሰናል የሚል ሀሳብ አለው ይኼ ደግሞ በፀጋ ድናችኃል በስራ አይደለም ከሚለው ከኤፌሶን 2: ጋር ይጋጫል
2026-08-11 20:07:08
1
senageremew742
Jesus :
bire enwedihalen ke hig barinet yewetanibetn wengel silemesekerkilen
2026-08-11 18:49:23
1
desanto89
Desanto :
Tsega yibizali
2026-08-11 19:18:02
1
yoni3811
yoni :
ወደ ዕብራውያን ፲:፳፮ --- ፳፮፤ የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርልንምና ይህሄን የመፅሀፉ ቅድስ ክፍል ስታጣምም ነዉ ያንተ ነገር የበቃኝ
2026-08-23 18:13:49
0
joshuajoshuaes
Joshua Esrom :
bless you 🙏 ma bro thank you
2026-08-17 20:42:42
0
kiya.furniture.adama
kiya furniture :
wengel brhan new tebarek
2026-08-16 05:34:58
0
user2520318041328
Desta wuhabe :
ጸጋ ይብዛልህ ወንድም
2026-08-20 06:54:17
0
eshe961
Eshetu Eyasu :
berase sira kaldankugn berase tifat altefam❤️❤️
2026-08-16 18:52:22
0
zedotegedo
የመንገዱ ሰው(ሥራ 22:-4) :
thanks🙏
2026-08-20 09:56:08
0
amanuel.amare991
Amanuel Amare :
@ቆላስይስ 1:23 23 ይህም የሚሆነው በእምነታችሁ ተመሥርታችሁና ተደላድላችሁ በመቆም ከሰማችሁት የወንጌል ተስፋ ሳትናወጡ ጸንታችሁ ብትኖሩ ነው። እናንተ የሰማችሁትና ከሰማይ በታች ላለ ፍጥረት ሁሉ የተሰበከውም ወንጌል ይኸው ነው፤ እኔም ጳውሎስ ለዚህ ወንጌል አገልጋይ ሆንሁ። https://kedusbible.com
2026-08-12 09:31:53
0
user1609522619720
WEW :
teberaki
2026-08-11 18:33:40
0
To see more videos from user @biremusic2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

Drifter Star Evolution ‎知っていましたか? 🇯🇵 ‎ ‎日本では、圧電タイル(ピエゾ電気タイル)を 使って、人々の足音や歩行の力を電気に変えてい ます。毎日何百万人もの通勤者が生み出すエネル ギーは、渋谷駅のような混雑した場所のLEDライ トやディスプレイの電力として活用されていま す。 ‎持続可能な社会とスマートシティを実現するた めの素晴らしい技術です。#anime #animeedit #animeedits #animeclips #animefyp #animefan #animefans #animecommunity #otaku #manga #onepiece #luffy #zoro #sanji #nami #gear5 #naruto #narutouzumaki #sasuke #kakashi ‎#boruto ‎#jujutsukaisen #jjk #gojo #gojosatoru #itadori #sukuna ‎#demonslayer #kimetsunoyaiba #tanjiro #nezuko #zenitsu ‎#AttackOnTitan #aot #levi #erenyeager #mikasa #spyxfamily #anya #anyaforger ‎#dragonball #dragonballz #goku #vegeta ‎#chainsawman #denji #makima ‎#bluelock #isagi #bachira ‎#haikyuu #hinata #kageyama ‎#tokyorevengers #mikey #draken ‎#hunterxhunter #gon #killua ‎#sololeveling #sungjinwoo ‎#pokemon #pikachu #pokemonanime ‎#Genshinlmpact #genshin #hoyoverse #HonkaiStarRail #hsr ‎#zenlesszonezero #zzz ‎#bluearchive ‎#nikke #nikkegoddessofvictory ‎#umamusume ‎#pokemongo ‎#dragonballlegends ‎#projectsekai ‎#fategrandorder ‎#arknights ‎#azurlane ‎#mobilelegends ‎#mlbb ‎#honorofkings ‎#hok ‎#leagueoflegends ‎#wildrift ‎#pubgmobile ‎#freefire ‎#Valorant ‎#Minecraft ‎#roblox ‎#gaming ‎#gamer ‎#mobilegaming ‎#gameplay ‎#gamingclips ‎#gamingvideo ‎#gamingcommunity ‎#esports ‎#proplayer ‎#ranked ‎#viral ‎#fyp ‎#foryou ‎#foryoupage ‎#trend ‎#trending ‎#viralvideo ‎#tiktokviral ‎#animegaming ‎#animegirl ‎#animeboy ‎#animeart ‎#animeworld ‎#animejapan ‎#japananime ‎#japan ‎#tokyo ‎#akihabara ‎#nihon ‎#日本 ‎#アニメ ‎#アニメ好き ‎#アニメ好きな人と繋がりたい ‎#アニメ好きと繋がりたい ‎#アニメ編集 ‎#アニメ動画 ‎#漫画 ‎#マンガ ‎#オタク ‎#ゲーム ‎#ゲーム実況 ‎#ゲーム配信 ‎#ゲーム好き ‎#ゲーム好きな人と繋がりたい ‎#スマホゲーム ‎#オンラインゲーム ‎#ゲーマー ‎#日本ゲーム ‎#原神 ‎#崩壊スターレイル ‎#ゼンレスゾーンゼロ ‎#ブルーアーカイブ ‎#ウマ娘 ‎#ポケモン ‎#ワンピース

About