@kabodemmanuelunitedchurc: ጉዞ ወደ ዋንጫ 🏆🏆 #Kabod_FC #እንኳን_ደስ_ ወደ 4ቱ ገብተናል!!!!! የረዳን ጌታ ክብር ይውሰድ🎉🎉

Kabod Emmanuel United Church
Kabod Emmanuel United Church
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 11 August 2026 18:58:43 GMT
1211
102
14
44

Music

Download

Comments

pastorbehailuberassa
Pr Behailu Berassa :
ልጆቼ፣ ድል እና ደስታ ይዛችሁ ስለተመለሳችሁ እጅግ ደስ ብሎኛል። ❤️በእርግጥ እዚህ የቤተክርስቲያን ኃላፊነት ይዞኝ አብራችሁ ልሆን ባልችልም፣ ልቤና ሐሳቤ ግን ሁሌም ከእናንተ ጋር ነበር። ዛሬም ሆነ ከዛሬ በኋላ፣ እንደ ቤተክርስቲያናችሁ መጋቢ አብሮነቴ፣ ጸሎቴና ድጋፌ ከእናንተ አይለይም። በምትሄዱበት ሁሉ እግዚአብሔር ይቀድማችሁ፣ ይጠብቃችሁ፣ ወደ ታላቅ ድልም ይመራችሁ። በጣም እወዳችኋለሁ፤ ሁሌም ከልቤ ጋር ናችሁ። 🙏❤️
2026-08-11 19:46:33
4
amareadane431
Amare Adane :
ክብር ለጌታ ይሁን ተሳክቶልናል የውድድሩ ዋንጫ ቅድመ ግምት ያገኘውን አንጾኪያ ሕይወት ብርሀንን 2-1 በሆነ ውጤት አሸንፈናል ! እንኳን ደስ አላችሁ የካቦድ ቤተሰብ🙌 ጉዞዋችን እስከመጨረሻው ነው በጣም ደስ ብሎናል ይህ ታላቅ ድል ነው ፤ በብዙ ከጎናችን የቆምከው መጋቢያችን ድሉ ላንተ ሰጦታ ነው 🎉 እንኳን ደስ አለህ 💪 ቀጣይ ወዳ ዋንጫ ለማለፍ ወሳኝ ፍልሚያ ይጠብቀናል ከጌታ ጋር እንወጦዋለን 🙏 መልካም ግዜ!
2026-08-11 19:56:26
1
habte.beki3
habite beke :
ameeeen 🙏🙏🙏🙏
2026-08-11 19:19:09
2
1mprinces
Messi M :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-11 20:35:34
0
mechu9880
Mechal ye Gosaye li :
amennn
2026-08-11 19:52:51
0
userzuye62818245695843
zufan zusha 12 :
❤️❤️🙏
2026-08-11 19:32:45
2
ambe6504
Ambache🇪🇹 :
🥰🥰🥰
2026-08-11 20:36:26
1
amo_nik15
amo_nik :
🥰🥰🥰
2026-08-11 19:47:54
2
kafit60
Ťśêğã Żãżã :
❤️❤️❤️
2026-08-11 19:41:42
2
ephiea8
Ephi🌸EA :
💪💪💪💪
2026-08-11 19:06:42
2
simon_kambe
Simon Kambe :
🥰🥰🥰
2026-08-11 19:06:20
1
aba...94
Abat :
🥰🙏😍
2026-08-11 19:56:01
1
amareadane431
Amare Adane :
😘😘😘
2026-08-11 19:53:48
1
amanuel.kebede8
Amane Gashe Kebe :
🥰🥰🥰
2026-08-11 20:55:56
0
To see more videos from user @kabodemmanuelunitedchurc, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About