@abel_abuna7: ኪስ አውላቂዎች

Abel Abuna
Abel Abuna
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 11 August 2026 19:15:25 GMT
110857
6546
283
2039

Music

Download

Comments

sola.gr
Mihre✞u :
መስፍንም ተበላሸ💔
2026-08-11 19:36:28
230
ermisofdom
Ermi@Sofdom :
አልዘምርም ዛሬ አላለም😭
2026-08-11 19:27:37
192
gracefullylife
Waldaa Sagalee Abdii Wangeelaa :
አቤል አቡና ነገሩ እንደዚህ አልነበረም የሮምኛ ዘማሪ ዳዊት ቦሩ የመዝሙር ምሪቃት ላይ አንድ አባት የቃል ኪ ዳን ቀለበቱን ሰቶ......... የሚያሳዝን ታሪክ ስለነበረው ጉባኤው ይመለስለት ጥያቄ አቀረበና ጫረታ ሆነ ከዛን የተተመነው አምሳ ሺህ ነበረና መስፍን ጉቱም ይሄ ቀለበት ይመለስለት ነው ያለው እንጂ አንተ እንዳሰብከው አይደለም የተሰራ ቪዲዮ ስላለ ብትይ የተሻለ ነው።
2026-08-11 20:59:49
42
plane328
-- :
Yemen auction new yehe ?
2026-08-12 06:59:32
0
hawii3465
hawii :
getaa hoy mestewaln sitachew 🙏
2026-08-12 07:10:41
0
adugna1928
Adugna :
😁😁😁 gud new zandro
2026-08-12 07:48:44
0
chere.king.khan
chere king khan :
የቢዝነስ ቦታ እንጂ እምነት ማይመስለኝ ነገርስ
2026-08-12 06:06:05
46
bereket.getinet
Bereket Getinet :
ምንቴ ሌባ ነው በጣም ሻሸመኔ ላይ የሚሰራው ማጭበርበር ሀገር ያወቀው ጸሀይ የሞቀው ነው
2026-08-11 19:30:04
63
aleksopictures
Alekso picturses9045 :
yesssssssss yesssssssss yesssssssss yesssssssss yesssssssss 👍👍👍
2026-08-12 06:31:41
0
bianca_biruk
Biruk :
በጣም ያሳፍራል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
2026-08-12 11:54:19
1
davetop27
davebihanu :
abunàa king
2026-08-12 04:24:42
0
merhawittessema0
Merry Tessema🧸 :
መስፍን መቼ ነው እንደዚህ የሆነው ግን 🤔
2026-08-11 20:13:58
27
yesuskaraadhadhugaadhaj1
Yohannis Abera :
god belless you
2026-08-11 19:31:21
1
selassie297
Haileselassie :
አቤል አቡና እናመሰግናለን ጨዋታው እኮ የሚያሳዝን ነው
2026-08-12 05:06:14
7
abe28411
Abayneh sime :
እዚህ ለየት የሚያደርገው በቀጥታ ለራሱ ነው የሚለምነው፣እኛ ጋር ግን በሆነ በቅዱስ ስም ነው።
2026-08-11 19:37:26
16
ayale.tila.abebe
AYALE TIELA ABEBE :
አንተ ልጅ ግን ብዙ ነገር ልክ ነህ
2026-08-12 05:27:00
5
kidu12344
@kidu :
መስፍን እኮ ቆየ ከሀሰተኞች ጋ ህብረት ማድረግ ከጀመረ ከምንተስኖት ጋ ካየውት ቡሀላ አዘንኩኝ😭
2026-08-11 19:31:17
12
ayalikebet5
S&D :
ዘመናዊ ቢዝነስ ነዉ
2026-08-12 06:16:41
5
semeyo1
Seme Yosef :
ያሳዝናል ያሳፍራል በእውነት
2026-08-11 19:27:14
7
mmezgebu.yitayi
mmezgebu yitayi :
ባጣም ደባሪ ስራነዉ
2026-08-11 19:30:18
6
tizazu.hhaile
Dawit Dawit :
አላማው ለምን እንደሆነ አጣራ?
2026-08-11 20:03:46
4
jaallilly1
Jaal🤍ሊሊ Boru🌳 :
ቅፈላ
2026-08-12 10:09:02
2
gjunior7th
Gooner Gumi :
አቤል አቡና ነገሩ እንደዚህ አልነበረም የሮምኛ ዘማሪ ዳዊት ቦሩ የመዝሙር ምሪቃት ላይ አንድ አባት የቃል ኪ ዳን ቀለበቱን ሰቶ......... የሚያሳዝን ታሪክ ስለነበረው ጉባኤው ይመለስለት ጥያቄ አቀረበና ጫረታ ሆነ ከዛን የተተመነው አምሳ ሺህ ነበረና መስፍን ጉቱም ይሄ ቀለበት ይመለስለት ነው ያለው እንጂ አንተ እንዳሰብከው አይደለም የተሰራ ቪዲዮ ስላለ ብትይ የተሻለ ነው።
2026-08-12 14:17:49
2
be1seb
$&@#* :
ገንዘብ የተጠየቀበትን ምክንያት ማወቅ ቢቻል
2026-08-12 10:39:36
1
To see more videos from user @abel_abuna7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About