@emsethiopia: በአዲስ አበባ ወጣቶች አፈሳ ወደውትድርና #ethiopia #ethiopian_tik_tok #ethiopian #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

EMS
EMS
Open In TikTok:
Region: LC
Tuesday 11 August 2026 21:00:00 GMT
388296
29492
548
12487

Music

Download

Comments

eshetu.2421
Eshetu 2421 :
ውሸት ነው የምትሉ በእየአቅጣጫ አይደል አፈሳው የግደ በእኔ ካልደረሰ ነው
2026-08-12 03:40:10
344
miyak_21
mi_21✨️ :
adama kebad afesa ale lijoch weto megbat alchalum
2026-08-14 06:29:26
0
user2573735274784
Prince :
አዲስ አበባ የት ነው እኔ ግራ ገባኝ
2026-08-11 22:56:54
45
mzelekew
Misaye :
አዳማ ላይ ሀይለኛ አፈሳ አለ እስከ 10 መኪና ያህል አፍሰዋል
2026-08-12 00:30:45
399
jharastafri
......Ⓕ.Ⓖ.Ⓑ.🇯🇲.🇯🇲.... :
ድምፅ ስለሆናቹልን እናመሰግናለን
2026-08-12 03:59:11
278
user5016581282753
user5016581282753 :
በተለይ ሸገር ሲቲ ወለቴ አካባቢ
2026-08-12 14:26:59
124
ermias.abriham
𝐄𝐫𝐦𝐢 ነኝ የደሙ ፍሬ :
እግዚአብሔር ይፍረድ እኔ 60 000ብር ከፍዬ ነው የወጣሁት 😭😭
2026-08-12 09:40:31
72
derejeman781
ማመስገኛዬ :
ትክክለኛውን ነገር ነው የተናገርከው እኔም ጓደኛዬ 30,000 ብር ከፍሎ ነው የወጣው
2026-08-12 06:57:43
37
user4031122527734
A&T 2 :
ፍትህ ለድሃ ህዝብ
2026-08-12 10:36:11
48
saymon12370
£ANAOL🌟🕸️ :
Adma lenmot new bexam afesaa ale
2026-08-12 04:40:26
47
user9351458213343
user9351458213343 :
አዳማ ይለያል አፈሳው
2026-08-11 22:39:41
109
......teda............at
Teda የ 6 :
የትም ነው አፈሳው አባቴ
2026-08-12 18:43:13
7
zenebesamuel1
Zed King :
እኔ አሁን ያለሁት አድስ አበባ ነው አንተ የምታውቀው ለላ አድስ አበባ አለ እንዴ? የምታውቁ ንገሩኝ
2026-08-11 23:20:17
9
mulukentilahun50
Muluken Tilahun :
በራንዳ ለይ ምን ይሳራል ሀገሩን ይጣብቅ ይግባ
2026-08-16 16:15:03
0
tinsu.dani25
Willian 😀 :
ኤሬ ተዉት ሀገር ሰላም ናት🥺🥺
2026-08-12 09:01:45
5
mulugeta1320
መቃርስ :
ለሀገር ይዝመት ማን ባቆማት ሀገር ይኖራል
2026-08-17 10:12:14
0
getachewpje63x
ጌታቸዉ አራጌ :
እኔ ጅማ ተይዢአለሁ ምን መፍትሄ አለ
2026-08-13 17:44:41
6
mulgeta.chala
Mulgeta Chala :
ዉሸት
2026-08-13 03:56:30
1
abraham.kebede63
Abraham kebede :
ሀገር የጋራ ነዉ
2026-08-17 07:21:02
0
rozatadesse25
@rozatadesse2 :
አቤት ውሸት
2026-08-11 21:40:06
3
abiy.abebe4
abiy abebe :
ውሸት
2026-08-12 04:38:03
3
96yene
4444 :
አረ ውሸት ነው በፍቃደኝነት ነው
2026-08-13 18:08:01
0
samishaayalew
samisha :
እርውሸት የት ሰፈር ነው
2026-08-12 05:21:18
3
abiy.abebe4
abiy abebe :
ውሸት
2026-08-12 04:37:57
3
abe.man931
Abe :
አረ ጓደኛዬም ተይዞል
2026-08-13 17:13:28
3
To see more videos from user @emsethiopia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About