@africa24official: 🌍 "የኢቢኤስ ቴቪ ድብቅ ድራማ ሲጋለጥ" ቢሮ ጠርተው በዛቻ እና ማስፈራሪያ አባረሩኝ❗️ ክፍል ፩ 🌍 የAfrica 24 - አፍሪካ 24 ቤተሰብ ይሁኑ❗️ 🌍 Telegram https://t.me/africa24official 🌍 Facebook https://www.facebook.com/africa24official https://www.facebook.com/africa24officialmedia 🌍 Instagram https://www.instagram.com/africa24official 🌍 Threads https://www.threads.net/@africa24official 🌍 Tiktok https://tiktok.com/@africa24official https://tiktok.com/@africa24officialmedia 🌍 Youtube https://www.youtube.com/@africa24official 🌍 Whatsapp https://whatsapp.com/channel/0029Vb49cSx77qVV01XrYW1I #ebstv #ethiopia #habesha #eritrea #africa24official

Africa 24 - አፍሪካ 24
Africa 24 - አፍሪካ 24
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 11 August 2026 19:35:34 GMT
89888
2429
71
94

Music

Download

Comments

mario_e14
mario :
EBS is always making fake promises and dramas
2026-08-12 05:28:26
0
user2377252048553
ezu fikir :
አትመስገን የተባለ ቲቪ
2026-08-11 21:06:17
193
hanii410
hanii :
Limena mebet hone beka
2026-08-12 05:10:09
0
haleberhanu808
luya :
ዘንድሮ በግድ አምጡ ነው! የትልቅን ሚዲያ ስም ማጠልሸት ተገቢ አይደለም።
2026-08-12 04:03:31
44
samrawit.neguse
Samrawit Neguse :
መርዳት ግዴታ መረዳት መብት የሆነበት ሀገር
2026-08-11 23:49:23
93
user9660106537505
bire :
Ebs ድንቅ ነው እርዳታ የሚሰጠው በግድ አይደለም በፍላጎት ነው
2026-08-12 03:48:27
60
userm4nflg0ujo
@𝔂𝓪𝓶𝓫𝓲𝔀 :
ኢቢ ኤስ ግዴታዉኮ አይደለም 60,000ብርኮ በጊዜዉ ቀላል አልነበረም። አሁንም ኢቢኤስን መክሰስ ሳይሆን ሌሎችም እንዲያመቻቹለት መጠየቅ ነዉ ያለባችሁ
2026-08-12 03:46:05
27
na_h88376
ና :
ግዴታ የለባቸውም እኮ
2026-08-12 06:13:49
4
yalifal.hulum0
Miru Mercy :
ግዴታ አይደለም እኮ መርዳት ሰርታችሁ ብሎ
2026-08-12 05:28:42
15
henz70
hen :
መንግስት ለመጠየቅ የሚፈራ ህዝብ የደርጅት ስም ለማጥፋት እየዞሩ ማልቀስ....
2026-08-12 04:18:30
27
123aman090
Aman :
ወገን ይሄ ነገር ግዴታ አይደለም እኮ ቃል የገባ ሰዉ ሕልና እንዳይወቅስ ነዉ እንጂ አደርጋለሁ ያለዉን ምያደርገዉ ማንም ልወቅስም ሊከስም አይችልም የበጎ አድራጎት ሥራ እስከሆነ ድረስ ምንም አስገዳጅነት አይኖረዉም
2026-08-11 21:38:11
25
kalalemu7
ቃል የጌታ🦋 :
ebs ምርጫዬ ነዉ አዝለዉሽ ይዙሩ
2026-08-12 02:55:36
20
www.tagas
40 :
ከ60000 በላይ ምን ፈልጋ ነው ጎበዝ ለምን ብቃት ካለው ጥረት አያደርግም
2026-08-12 02:15:14
10
user2800518655024
jo :
በግድ እርዱኝ
2026-08-12 05:18:17
5
addis253
Addis 🙏🙏🙏 :
ልመና መብት የሆነበት ሀገር
2026-08-12 04:14:49
12
ela80998
beruk :
ለክፍለ ከተማው ዋንጫ ካመጣ ክፍለ ከተማው ለምን አያመቻችለትም
2026-08-12 04:38:31
6
adey1329
አደይ ዳን :
ebs ፈረደበት😎
2026-08-12 05:02:18
3
user5608076184780
user5608076184780 :
ማገዝ ሀጣት የሆ ነበት አገር
2026-08-12 04:26:18
3
kidist232
kidist232 :
ከዚ በላይ ምን ያርጉ
2026-08-12 03:42:01
6
barchiyo
𝕓𝓪𝓻𝓲𝓬𝓱 :
ልጁ ኳስ የምችል ከሆነ EBSን መጠበቅም አያስፈልግም እኮ ክ/ከተማ ወረዳ ሁሉ የምቀው ከሆነ በዚህ በ4 ዓመት ውስጥ የሆነ ክለብ በታዳግ እንኳን ይያዝ ነበር።
2026-08-11 21:00:06
21
annabeken
fenan :
,ምን አርጉነው የምትይው ታዲያ
2026-08-12 05:02:28
2
sgjkcvjukjd
her :
ዉይጉድ ዘድሮ
2026-08-12 04:54:56
1
kblawcorner
kb lawcorner :
መረዳት መብት የሆነበት ሀገር😂
2026-08-12 05:25:07
1
kiki60589
Kidist 🇪🇹 :
EBS ሁሌም 1 ነዉ
2026-08-12 03:58:42
1
kedirusula
Kedir 🔵 :
ግዴታ ነው መራዳት 😃
2026-08-12 03:36:47
1
To see more videos from user @africa24official, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About