@arturrygula: Państwo na litere D 🙈😅👉🏼#smieszne #humor #teleturniej #familiada #memy

arczi
arczi
Open In TikTok:
Region: PL
Tuesday 11 August 2026 20:48:23 GMT
61493
571
42
144

Music

Download

Comments

7autosales
7AutoSales :
to jakie ?
2026-08-22 10:22:50
1
przygodyfilipa321
Filip :
Drezdenko
2026-08-22 08:06:57
1
sando1577
Sando1 :
DDR
2026-09-09 19:54:17
0
wojtek.onuca
Wojtek Onuca :
platforma w pigułce😁
2026-08-26 09:53:27
1
berta7264
berta :
pojeby jaki wstyd i to na wizji
2026-08-16 16:21:44
8
edytajakimowicz
edyta jakimowicz :
dominika
2026-08-11 21:46:28
0
krisis86
Krisis :
DRK, Dominika
2026-08-12 13:18:23
0
cenio88
Piotrek :
DR Konga
2026-08-23 12:57:40
0
krzychu.bomi
Krzychu Bomi :
2026-08-22 13:08:37
2
mirasommer559
mirasommer559 :
2026-08-13 00:13:57
0
siwyv3
SiwyV3 :
2026-08-11 21:59:04
0
prezes25741
Prezes :
2026-08-14 15:28:36
0
fifi40894
Fifi40 :
pustaki
2026-08-15 06:45:38
4
robertgolik129
robertgolik129 :
demokratyczna republika konga
2026-08-22 09:45:07
2
pan.panekxd
Lila :
Super
2026-08-11 21:46:32
0
karinakrawczyk92
karinakrawczyk92 :
A mógł zapytać, z jakich podręczników uczyła się Witek o Katyniu?
2026-08-13 10:13:09
2
ted201533
Ted :
Dżibuti
2026-08-22 06:50:04
1
cocietointeresuje123
CoCieToInteresuje :
Donaldiandia - wasalskie państwo na wschód od Niemiec
2026-08-22 14:49:37
0
pletiek
pletiek :
Dżibuti
2026-08-22 11:12:20
0
bartekkosek882
bartekkosek882 :
Dominika , Dżubuti
2026-08-22 23:23:31
0
deesttseed
DeesttseeD :
Jeszcze przeciez jest Dajlandia.
2026-08-22 13:51:42
0
user8332543946701
user8332543946701 :
to wyborcy Pisu
2026-08-22 09:20:35
0
prod.man7
Prod Man :
Przecież to są oryginały pisowskie
2026-08-22 09:05:56
0
mironboro
mironboro :
tyko po wieku to bardziej za pisem
2026-08-22 21:19:00
0
To see more videos from user @arturrygula, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ለምን ፈራን? ፍርሃት ወይስ ትዕግሥት?  ከዚህ ዝምታ ጀርባ ያለው ነገር ምንድነው?  ፍርሃት?፣ ትዕግሥት?፣ ተስፋ?፣ የሀገር ፍቅር? ምንድነው ያለው?  መከራን ተላምዶ መኖር ለእስራኤል ነጻነትን አላመጣላቸውም።  የአስገባሪዎቻቸውን ጭቆና መታገሣቸው  ፍቅርን አላተረፈላቸውም። ስቃያቸው በበዛ ቁጥር አስገባሪዎቻቸው ደስ እያላቸው መጣ።  ዝቅ ባሉላቸው ቁጥር እርግጫውን ጨመሩባቸው እንጂ ዝቅታቸው ምሕረትን አላስገኘላቸውም።  ለፈርዖን ጽኑ ጽኑ ከተሞች ፊቶምና ራምሴን ቢሠሩለትም ፈርዖን ያንን አይቶ እንደ አንድ ግብጻዊ በሠሩት ከተማ በክብር እንዲኖሩ አልፈቀደላቸውም።  ይልቁንም ጉዳዩ ከፍ እያለ መጣና ወንድ ልጅ የወለደች ሴት የወለደችውን ልጇን በዐይኗ ሳታየው ምጧ ሳይለቃት፣ ደ*ሟ ሳይቆምላት ከእናቱ ማኅፀን ተቀብለው በባሕር የሚጥሉ አዋላጆችን ሾመባቸው።  ግፍ የለመደ ግፍን አይጠግብም። ሰውን መ*ግ*ደ*ል የለመደም ሰውን ማዳን አይወድም። በዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ የሚያልፈው እስራኤል ከዮሴፍ ሞ*ት እስከ ሙሴ ልደት እንኳን ብንመለከት ለ279 ዓመታት ይህንን ሁሉ መከራ አይቶ እንዳላየ ሰምቶ እንዳልሰማ ሲያልፉት ኖሩ እንጂ ምንም ስለማለታቸው መጽሐፍ ቅዱስ አይነግረንም።  መከራን የሚያደርሱባቸው ግብጻውያን በሰላም እየኖሩ መከራን የሚቀበሉ እስራኤላውያን በሰቀቀን ይኖራሉ። መጽሐፍ ቅዱስ “ያስመርሯቸው ነበር” ስለሚል።  እኛም እንዲሁ ሆነናል!  ስማችንን ሲያጠፉት ዝም ስንል ሕይወታችንን ማ*ጥ*ፋ*ት ጀመሩ። ያንጊዜ በየመድረኩ ቤተ ክርስቲያናችንን ስሟን የሚያጠፉ ሰባኪዎችን አሠማርተው ሲሰብኩ ብንቃወም ኖሮ የዛሬውን መከራችንን ያንጊዜ ማስቆም እንችል ነበር።  በጣም የሚያሳዝነው ያንጊዜም ዛሬም የምናደርገው ተቃውሞ ተመሳሳይ ነው። ያንጊዜም አንዳንድ ግለሰቦች ወይም ማኅበራት ካልሆኑ በቀር አጥፊውን ትርክት ለመቃወምና ለማስቆም ከሚመለከተው የቤተ ክርስቲያኒቱ አመራር ከላይ ወደታች ወርዶ የተሠራበት መመሪያ አልነበረም (እኔ አላውቅም)። ነገር ግን ቅዱስ ሲኖዶስ መመሪያ ሰጥቶ ምዕመናንና ካህናትም ተደራጅተው ቤተ ክርስቲያንን በስሟ እንድትጠራ አድርገን ቢሆን ኖሮ ዛሬ በቦታችን መኖር እንችል ነበር።   ያንጊዜ ትክክለኛ ታሪኳ ብቻ ይነገር ብለን ቢሆን ኖሮ ዛሬ የሚገባንን ክብር እናገኝ ነበር። ይኸው ውጤቱ ስማችንን በማጥፋት የጀመሩትን ዘመቻ ሕይወታችንን በማጥፋት አሳዩን።  መጀመሪያ ከታሪክ መጽሐፍ ላይ የፋቋትን ቤተ ክርስቲያን ከምድር ላይ ማጥፋት አይከብዳቸውም።  ግን እኛ በዚህ ልክ ለምን ፈራን?   የቤተ ክርስቲያን ጠላቶች ዕቅዳቸውን ከነገሩን ሰንብተዋል፤ ደሴ ገብርኤልን መስጊድ እንደሚያደርጉት፣ “አላሁ አክብር” እያሉ ወገኖቻችንን በ*እ*ሳ*ት እ*ያ*ቃ*ጠ*ሉ ቪዲዮ ካሳዩን፣ ለሁለት ስንከፈል፣ በምድር ላይ ስንበተን በራእይ እንደተመለከቱ ከነገሩን ስንት ዓመት ሆነው እኮ!  የት አለ እኛ የሠራነው ራስን የማዳን ሥራ?    በጣም ራስ ወዳዶች ሆነናል፤ ምቾትና መቀማጠል ከክርስቶስ ፍቅር የለየውን አገልጋይ ስለቤተ ክርስቲያን መከራ ይቀበላል ብሎ ማሰብ አስቸጋሪ ነው።  ሐዋርያት “ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል?” ብለው የተናገሩት አስቀድመው ልቡናቸውን በክርስቶስ ፍቅር ከዓለም ለይተዉት ስለነበር ነው። እኛ ግን ሳንዋሽ እንናገር ካልን የከበደን ነገር ከዚህ ዓለም ፍቅር መለየት ነው። ዓለምን የሚወድ ሰው ፈሪ ነው። ሀብቱ ይታገድበታል፤ ሹመቱ ይቀርበታል፤ በሚስቱ፣ በልጆቹ ያመካኛል።  አሁን ከዚህ ፍርሀት እንውጣ። አስተውሉ! የእስራኤል ዝምታ ፈርዖናውያንን አላራራቸውም። ራስህን ካላስከበርህ ከተማውን ብቻህን ስትገነባው ቢያዩህም ሠርተህ ስትጨርስ በስማቸው ያስመዘግቡታል።  መጀመሪያ ክብርህን አስጠብቅ። ከዚያ ሥራህን ቀጥል።  ቢዘገይም ዛሬ ከተጀመረ ለውጥ ማምጣት ይቻላል። እስራኤል ከሦስት መቶ ዓመታት በላይ ቢዘገዩም በመጨረሻ ለውጥ የመጣው ሙሴ ፊት ለፊት ከፈርዖን ጋር ከተከራከረ በኋላ ነው።  ሙሴ  ግብጽን የማይጎዳ እስራኤልን ግን የሚጠቅም ሀሳብ ይዞ ነው የመጣው። እኛ አሁንም እንደ ሙሴ እኛን የሚጠቅም ሌሎችን የማይጎዳ ሀሳብ ይዘን መምጣት ይኖርብናል።  ቤተ ክርስቲያኒቱን እንድትመሩ መንፈስ ቅዱስ የሾማችሁ አባቶቻችን እባካችሁ ቀድማችሁ ለሚፈስሰው የክርስቲያኖች ደም ዋጋ ስጡና ተነጋገሩበት፤ ቤተ ክርስቲያኒቱን የሚጠቅም ሌሎችን ኢትዮጵያውያን የማይጎዳ ስልት አምጡ።  ሕዝቡ እናንተን እየጠበቀ እስከ መቼ ያልቃል? አርባና አምሳ ሰው በአንድ ጉድጓድ ከመቅበር ወዲያ ምን ሊመጣ?  መንግሥት ሞ*ቱ የተመቸን መስሎት ከሆነ እንዳልተመቸን ንገሩልን፤ ሕዝቡ ሲያልቅ እናንተን ሊያርዱ እንደሚመጡ አታውቁምን?  ሕጻናትን ሲ*ያ*ር*ዱ የማይራሩ ጨካኞች እናንተን የሚያከብሩ ይመስላችኋል?  በፍጹም!   የቅዱስ ሲኖዶስ ልዕልና ተጠብቆ የሚኖረው ዛሬ ያሉ የሲኖዶሱ አባላት ቤተ ክርስቲያኒቱን አስከብረው ሲያልፉ ነው።  ካልሆነ ግን ሲኖዶስን የማያውቅ ትውልድ ይፈጠራል። በታዋቂ ግለሰቦች፣ በሕይወታቸው ቆርጠው መናገር በጀመሩ ሰባኪዎች፣ ማኅበራት ከተከፋፈለ በኋላ አባቶችን ለመስማት ይቸገራልና ዛሬውኑ ቅዱስ ሲኖዶስ እርምጃ ቢጀምር ብየ እንደ አንድ የቤተ ክርስቲያን ልጅነቴ አሳስባለሁ። ልዑል እግዚአብሔር አጽራረ ቤተ ክርስቲያንን ያስታግሥልን! ©️ ስምዓኮነ መልአከ / Simakone Melak

About