@mickiaweke: #onthisday

Micki Aweke
Micki Aweke
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 11 August 2026 20:53:24 GMT
258987
9710
249
2487

Music

Download

Comments

anjilu1919
@melak :
እንደ ኢትዮጵያ የቆላው ሀገር አለ ግን😳
2026-08-12 11:12:04
170
bahru1321
Baba :
ራሱ መንግስት ይቀጥላል በ 2019😂😂😂
2026-08-11 23:53:43
89
user43484872036
Getu Habte :
መኪና ልገዛ ነበር እግዚአብሔር አተረፈኝ
2026-08-11 23:10:13
49
user74747711112
user747477102033 :
ህግ ማውጣት የማይሰለቸው መንግስት
2026-08-11 22:58:35
49
buchaaa562
ቡቻ 📌 🅱ⓊⒸⒽ🅰 📌 :
ተያቸው ሚኪ ለሚመጣው አመት ስልጣን ላይ እንደማይቆዩ አውቀውት ነው😂
2026-08-11 23:19:59
30
user8812980119929
Mamilaaሀ :
ምበላው ሳጣ ልጄ ጥርስ አወጣ በጣርነት እየታመስን በኑሮ ውድነት እየታመስን ስለአየር ብክለት የሚያወራ መንግስት
2026-08-12 12:45:48
13
birukfireboy
Biruk :
2005 በታች ተብሏል እንዴ?
2026-08-12 04:54:16
2
emanuelbirhanu21
EMANUEL :
ኢትዮጵያ ህዝብ የአየር ብክለት ሳይሆን የኑር ውድነት ነው የሚያሳስበው
2026-08-12 05:23:30
19
gudu.kasssa
gudu kassa :
አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር እየወጣ ያለው ህግ 35 ፐርሰንቱ አሽከርካሪ እና የመኪና ባለቤት ላይ ሲሆን 35 ፐርሰንቱ ነጋዴው ላይ ይሆንና 30 ፐርሰንቱ ደግሞ የቤት ባለቤትና አከራዮች ላይ ነው። ስለዚህ አላማው ምን እንደሆነ ተመራምራችሁ ድረሱበት።
2026-08-11 21:16:14
17
binyamgm
Ben90 :
አመተ ምህረቱ እኮ አይጨስም
2026-09-07 12:33:10
1
derberget
12 :
ትክክል ናቸው
2026-08-12 03:48:13
2
typing57081
ⒷⒶⓉⓉⓇⓎ ❶% :
መንግሰት እራሱ ያጨሳል ኮ
2026-08-14 13:08:09
1
tadeseteklu7
@Milki1212 :
device ውን ማነው ያስገባው?
2026-08-11 23:24:55
10
merhawijojo1221
Merhawi 1221🙏 :
የኢትዮጵያ ህዝብ ብክለት ሳይሆን ያስቸገረው የሃገር ውድቀት እና የፖለቲካ ዝቅጠት ነው ያስቸገረው 🤞😭
2026-08-12 18:30:28
6
gnik_onaf2018
Not Hing :
ከመስከረም በኋላ ጨምላቃ መንግስት አይኖርም!🙏
2026-08-13 06:05:57
3
addis.alemayehu2
Abcd :
ሲጀመር ለህዝብ አስቦ ሳይሆን መላውን ለመሰብሰብ ነው
2026-08-12 16:27:02
4
fekaduenuatinan
Fekadu :
ለምን መጀመሪያ በጨረታ ሁሉን የመንግስት መኪኖች መሸጥ አስፈለገ ?
2026-08-12 16:12:31
4
zmrm52
ZMRM :
ልማት የለም ህግ ብቻ
2026-08-12 03:50:09
5
asu11aa
ASU 😃😃😃 :
እረ የኑሮ ብክለት ነው የገጠመን አየሩ ጥሩ ነው😂😂😂😂😂
2026-08-12 12:35:20
1
ashujima2
Ashu Jima :
ብር መብያ ተገኘ በለኛ
2026-08-12 18:31:33
1
babahabtamu38
baba :
እኔ ተናግሪያለው ከ2007 በታች መኪና አትግዙ
2026-08-12 02:36:30
5
haile_77
hailegnaw :
ቆይ ሕዝብን የሚያስጨንቅ መመሪያ ለምንድነው የሚያወጡት...??
2026-08-12 01:57:43
5
husuuu10
yuzresife👦 :
ህዝቡ ሚበላው እንጂ ሚተነፋሰው አየር አደለም የጨነቀው 😁
2026-08-12 12:27:59
2
user8408109321651
Tatek Admasu :
የእስፖር ፓርት እቃ ሲገባ ደረጃ መዳቢ በሌለበት አገር እግ ማውጣት በራሱ ችግር ነው (መንገስት መጀመርያ እነዚን እግ አውጪወች በብቃት መፈተሽ አለበት
2026-08-12 06:30:37
3
tg54312
Tg :
ቸር ወሬ ያሠማህ ወንድሜ
2026-08-11 23:51:00
3
To see more videos from user @mickiaweke, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About