@lalibela.lasta: ሰዉ መርጦ ባልተወለደዉ ማንነት መ ሞት ያማል😭 “በአማራነታቸው እና ፋኖ ናቸው በሚል የተነገረባቸው ክስ ምክንያት ነፋሳቸዉን የተነጠቁትን ወገኖቻችን ለማሰብ ቃላት ያጥራሉ። ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጆቻቸው እግዚአብሔር ፅናትና መፅናናት ይስጥ፤ ነፍሳቸውን በሰላም ያኑር። 🕊️🖤” 😭

🪭ድልድል✝️
🪭ድልድል✝️
Open In TikTok:
Region: IL
Tuesday 11 August 2026 21:37:55 GMT
28601
1810
92
261

Music

Download

Comments

felix25137
Felix 😎 :
No one is born choosing their ethnicity. The politics we are living with right now are extremely disturbing. People are being killed for no reason at all.Especially those of us living in the northern part of the country are going through a very difficult situation.😭😭😭
2026-08-12 07:18:09
1
serawit575
ረድኤት 🍒፡ :
gn lem ehihulu gf
2026-08-12 12:16:26
0
12tarik.12tarikab
የመነኗ🤗 :
😭😭😭 aye edlachin🥺
2026-08-12 10:52:44
0
adonay1633
ክርስቲያን አማራዉ :
vide steak
2026-08-12 14:50:47
0
user9730991203610
classic :
ትውልድ የማይረሳው ግፍ😭
2026-08-12 08:47:01
26
mamoezanagmail.com
🙏🙏🙏 :
ልቤ ነው ያለቀሰላቸው በጣም ነው የማያሣዝኑት በተለይ የመሀለኛው ልጅ የሆነ የሚያስበው ነገር ያለ ይመስላል ኡፍ 😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-12 08:54:40
7
mot9139
ሞት :
በጣም
2026-08-12 14:46:47
0
abdsearebiyalmejlis
abdse arebiyanmejlis&furniture :
ኧረ ህዝብ የጨረሰ በመሀል ከተማ እየኖረ የምስኪን ደም ማፍሰስ
2026-08-12 11:37:20
1
abc_xyz_fx
ABC_xyz :
R.I.P😭
2026-08-12 14:39:03
0
user6076059799318
zed au :
ewunat betam yemal
2026-08-12 14:39:17
0
aschalewaschea801
ትንሣኤ :
ልጆቼን ላሳድግ ብሎ እንደወጡ የሚቀርባት የዓለማችን ብቸኛዋ ሃገሬ ኢትዮጵያዬ እንደምን ነሽ?
2026-08-12 09:08:12
3
heran316
ማይ ሎሚን ሽፎን :
ኣሁን ለማን እንጩህ ኣቤቱ በሰማያት የምትኖር ኣባታችን ፍረድ
2026-08-12 14:49:42
1
senilove3
senilove3 :
ሰላም ናፍቆናል የሰው ልጅ መኖር አልቻለም መቼ ነው የሚያበቃው ወጣቱእንደቅጠል እየረገፈ ወላጅ ያለጧሪ ልጅም ያለወላጅ እየቀረ ማነው የሚኖርባት 🥺🥺?
2026-08-12 13:06:00
0
slina.slina1
Slina Slina :
ሁሉንም ዝም ብለናል ፍርድ ከፈጣሪ ነብሳቹን ፈጣሪ ይቀበል
2026-08-12 13:03:54
0
shewet36
shewte🦋🥀 :
አረ እስከመቼ ነዉ ዝምታዉ ህዝቤ ሆይ😭😭😭😭
2026-08-12 13:08:41
0
teferi430
Teferi የሹፌሮች ድምፅ 🇪🇹🇪🇹1372 :
ወዴት እዬሄድን ነው ግን 😭😭!!
2026-08-12 13:16:01
0
mulu_alem7
@Mulu_Alem⚜️💚💛❤️⚜️ :
ነፍሳችሁን ይማር😓😪
2026-08-12 07:26:08
1
heluu847
Helu :
እግዚአብሔር ይበቀላቸው ግፍ የግፍ ሀገር😭😭😭😭😭
2026-08-12 11:37:21
0
amanuelsis_16
ዘአማኑኤል :
💔 ይህም ያልፍ ይሆናል
2026-08-12 12:58:14
0
mamushyetadu
𝓩𝓮𝓻𝓪𝔂 ⌛️ :
ፈጣሪ ይፍረድ 💔😪
2026-08-12 12:23:34
2
abrhme.hiymero
Abrhme :
ምንያረጋል ይሄን እየሰማን ተኝተናል😭
2026-08-12 12:40:49
0
user776882849763
naftum teshome :
አንዳንድ ነገሮች ይገርሙኛል ጫካ ገብቶ ህዝብ ሲጨፈጭፍ የከረመን ማንም አይነካውም መንግስት ከለላ ይሆነዋል ሌላውን ደግሞ በይሆን ይሆን ይረሸናል ያሳዝናል የኛ ነገር
2026-08-12 13:05:05
0
To see more videos from user @lalibela.lasta, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About