@xiaoxiaoxing945:

小小星
小小星
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 12 August 2026 01:52:31 GMT
486
65
1
2

Music

Download

Comments

david.yogans
David Yogans :
🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰
2026-08-12 11:43:32
0
To see more videos from user @xiaoxiaoxing945, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🤲 ያረብ! የልቤን ስብራት ሰፍተህ፣ሶብርን አስታጥቀኝ። 🌟 «የዩሱፍ 13 ዓመት በጨለማ ወህኒ ቆየ፤ ትዕግሥቱም ታሪክ ሆነ!» ✨ እንድህ አሉ፦ ጨለማው ቢያረዝምም፣ የአላህ ዕቅድ ግን ከፍ ያለ ነው። رَبِّ السِّجْنُ أَحَبُّ إِلَيَّ مِمَّا يَدْعُونَنِي إِلَيْهِ «ጌታዬ ሆይ! ከእነርሱ ወደ እኔ ወደ ሚጠሩኝ ነገር ወህኒ ቤቱ በእኔ ዘንድ የተወደደ ነው።» 🌟 «የያዕቆብ የልጅ መለያየት ብርቱ ስቃይ በዕንባና በጽናት ተሸከመ!» ✨ እንድህ አሉ፦ የእንባ ውበት በትዕግሥት ማዕበል ውስጥ ጸንቶ መቆየት ነው። إِنَّمَا أَشْكُثُ بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ «አቤቱታዬን እና ሃዘኔን ወደ አላህ ብቻ አመለክታለሁ።» 🌟 «የአዩብ 18 ዓመት ሙሉ የፈተናውን ጥልቀት ያለምንም ማጉረምረም ቻለ!» ✨ እንድህ አሉ፦ አካል ቢጎዳም፣ ቃልኪዳኑን የጠበቀ ልብ ፍፁም አይረታም። أَنَّي مَسَّنِيَ الضُّرُّ وَأَنتَ أَرْحَمُ الرَّاحِمِينَ «እኔ መከራ ነክቶኛል፤ አንተም ከአዛኞች ሁሉ እጅግ አዛኝ ነህ።» 🌟 «የሙሳ 40 ለሊት የቃልኪዳኑን ሰዓት በታላቅ ጉጉት ጠበቀ!» ✨ እንድህ አሉ፦ የአላህን ቃል ለመቀበል የሚደረግ ጥበቃ የነፍስ ሃሴት ነው። وَعَجِلْتُ إِلَيْكَ رَبِّ لِتَرْضَىٰ «ጌታዬ ሆይ! እንድትወደኝ ወደ አንተ መጣሁ።» 🥀 ታዲያ የነሱ መከራ የከበደ፣ የእኔ ትንሽ ፈተና እንዴት አቃተኝ? 🤲 ያረብ! የልቤን ስብራት ሰፍተህ፣ ትዕግሥትን አስታጥቀኝ። #AlNaserMedia #Islam #Sabr #Quran #Prophets

About