@martha_fit: 🥣 ቀላል እና ለጤና ጠቃሚ የቤት ውስጥ አረንጓዴ ሶስ (Green Sauce) 🌿 በ5 ደቂቃ ውስጥ የሚዘጋጅ፣ በካሎሪ መጠኑ በጣም ዝቅተኛ እና healthy ከዶሮ፣ ከታኮስ፣ ከሩዝ፣ ከሳንድዊች ወይም ከአትክልት ጋር በጣም የሚስማማ ክሬሚ እና ሙሉ ጣዕም ያለው ሶስ። አስፈላጊ እቃዎች
🌿 1 ኩባያ ፋት የሌለው ግሪክ እርጎ (Greek Yogurt)
🌿 1 ኩባያ ትኩስ ሲላንትሮ (Cilantro)
🌿 ½ ኩባያ ፓርስሊ (Parsley)
🌿 1 ትንሽ ጃላፔኖ (ከፈለጉ)
🌿 2 ነጭ ሽንኩርት
🌿 የ1 ላይም ጭማቂ
🌿 1 ሻይ ማንኪያ የወይራ ዘይት
🌿 ½ ሻይ ማንኪያ ጨው
🌿 ¼ ሻይ ማንኪያ በርበሬ
🌿 2–4 ማንኪያ ውሃ ✨ በ2 ማንኪያ የሚገኝ የአመጋገብ መረጃ
• 35–45 ካሎሪ
• 2–3 ግራም ስብ
• 3–4 ግራም ፕሮቲን
• 2–3 ግራም ካርቦሃይድሬት 💚 ይህን ሬሲፒ ያስቀምጡ፣ ይሞክሩት፣ እና ለወዳጆቻችሁ ያጋሩ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #healthy #beauty #food #Love
Marseewt1
Region: US
Wednesday 12 August 2026 03:25:29 GMT
Music
Download
Comments
tigsttadel :
wow it's nice ❤️
2026-08-12 13:59:55
0
Fotelekay :
Wonderful and healthy - thanks👌🏿
2026-08-12 12:09:05
0
Titi :
welcome beautiful ❤️💯💯
2026-08-12 11:13:40
0
Tsgi :
What is Selachiro ?
2026-08-12 09:45:26
0
usernametg12341234567 :
Thank you mearey🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-12 08:08:31
0
betyka :
ማስቀመጥ ይቻላል አይበላሽም
2026-08-12 09:03:19
2
Mar :
thank you
2026-08-12 04:24:49
0
kiya :
እጅሸ ይባረክ🥰🥰🥰
2026-08-12 07:08:00
1
Senait :
jegna
2026-08-12 13:15:16
0
Lelu :
thanks hone. Where did you.get your blander?
2026-08-12 11:34:48
0
ምእራፍ :
ተባረኪ
2026-08-12 10:07:11
1
Esteren :
የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏
2026-08-12 12:33:31
0
Amen 🙌🙏🌸 :
yene balemuya 🌸
2026-08-12 12:57:30
0
Riri :
መሻአላህ ባለሙያ ነሺ
2026-08-12 12:19:19
0
mekdes :
አወዴሻለሁ፣ምክናያቱም፣መልካም፣ሰዉ፣ሰለሆንሽ
2026-08-12 12:29:02
0
temesgen :
yami eko1new metseriw megeb hule🥰
2026-08-12 10:59:32
0
Maraki :
wawu
2026-08-12 11:04:17
0
Zoe :
አሰራርቨበጣደስብሎኛግንነጭቨንኩርትፍሬዝርአይቀመጥምእናመሰግናለንየኔውድ
2026-08-12 10:27:28
0
Ye Mama :
የእውነት፡ ባለሙያ ለሰው ጤና የሞ ታረጊው፡ ጥንቃቄሽ ሳላደንቅ አላልፍም ንጽህናሽ wow ተባረኺ
2026-08-12 04:29:55
2
zenebech :
ጃግና 💞💞💞💞💞💞💞💞
2026-08-12 10:15:40
0
ትዕግስት የማርያም :
good
2026-08-12 10:27:30
0
@rich :
የነዉድጎበዝ
2026-08-12 10:27:18
0
To see more videos from user @martha_fit, please go to the Tikwm
homepage.