@arifmotion1: ጫማ ማጣት ለኛ ለኢትዮጵያውያን አትሌቶች እንቅፋት አይደለም! 🇪🇹 ከ60 ዓመታት በፊት ታላቁ አበበ ቢቂላ በባዶ እግሩ ሮጦ የኦሎምፒክ ወርቅ በላ። በቅርቡ ደግሞ በዱላ ቅብብል ላይ የቢሪ አበራ ጫማ ቢወልቅባትም ፣ ተስፋ ቆርጣ ከማቆም ይልቅ በካልሲ እና በአንድ እግር ጫማዋ እየታገለች ውድድሯን ጨርሳለች። እውነተኛ ድል እና ፅናት ያለው በጫማችን ሳይሆን በልባችን ውስጥ ነው! 💪 #Ethiopia #AbebeBikila #BirriAbera #AthleticsMotivation #NeverGiveUp #EthiopianAthletes
Arif Motion
Region: ET
Wednesday 12 August 2026 06:56:30 GMT
Music
Download
Comments
የ-አብ :
am proud my generation 😇
2026-08-12 15:51:19
1
thè unknøwn🀄 :
literally when I see this 🔥🇪🇹
2026-08-12 14:48:58
75
jj :
Dopamine rush💪💪
2026-08-12 12:58:30
0
A GAA :
እሄን edit በነፃ ላየው ኣልፈልግም🥶🥵🔥
2026-08-12 09:18:12
217
Abel ☦️ :
proud Ethiopian
2026-08-12 08:09:23
2
ዝርጥጥ- :
በእናታቹ ኢትዮጵያን መልሱልን ፓለቲከኞች🙌
2026-08-12 09:56:37
1118
Ņ Hä Ti 🎲 :
ንዝረት አለዉ ለምንደነዉ 😢
2026-08-12 12:26:13
197
Abeselom :
የነዘራቹ ስዎች በሙሉ ሀገራችውን ትወዳላችሁ ማለት ነዉ🙌
2026-08-12 12:58:32
56
† :
የዘንድሮ ምርጡ edit🔥🔥🔥
2026-08-12 08:18:25
1415
Fev🌴 :
caption👌👌💪💪💪💪
2026-08-12 10:11:10
0
bad boy :
what edit
2026-08-12 09:42:27
1
🦋በቀሉ🦋 :
ዛሬ ገና ኢትዮጵያዊ መሆኔ ትዝ አለኝ 😭
2026-08-12 12:59:15
168
ubgtinvxsrj :
Do you post in Instagram
2026-08-12 08:53:55
279
yoni.d 1335 :
ማርያምን ሰውነቴን ወረረኝ😎😎😎
2026-08-12 09:23:08
176
Escobar :
ደሜን ነው ያሞቅሽው ውውውው
2026-08-12 11:39:24
27
one love :
ፀጉሬ ለምን ቆመ እምባዬስ ለምን መጣ
2026-08-12 09:32:06
67
off line 1⃣6⃣✅✅💯💯 :
ተደገመ ይልሃል በእንስታችን💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️👌👌👌👌👌👌🤟🤟
2026-08-12 14:13:20
5
HAFIZ JUNIOR :
abebech nat
2026-08-12 08:09:01
48
ezzy lyrics :
W edit🙌
2026-08-12 09:33:51
6
To see more videos from user @arifmotion1, please go to the Tikwm
homepage.