Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@puuutttrriiiiii:
ptrirhmaynti
Open In TikTok:
Region: ID
Wednesday 12 August 2026 07:13:50 GMT
201
38
1
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.54MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.54MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
To see more videos from user @puuutttrriiiiii, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Paket Santet Tayang Di Bioskop 27 Agustus 2206‼️🎬#filmpaketsantet #dikiriminpaketsantet #filmhoror #fadlyfaisal #fikinaki #yasaminjasem #xyzbca #fyp
#OOTD#WomenFashion#spotlightfinds#SummerSaleCampaign#WeeklyDeal
ነሐሴ 6/2018 #ፆመ_ማርያም_6ኛ_ቀን #መግደላዊት_ማርያም እዉነት እላችኋለሁ ይህ ወንጌል በአለሙ ሁሉ በሚሰበክበት ቦታ ይህች ሴት ያደረገችው ለእርስዋ መታሰቢያ ሆኖ ይነገራል ማቴ.26፤13 👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ጌታችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ በተነሣ ጊዜ ትንሣኤውን ለመጀመሪያ ጊዜ የገለፀው #ለማርያም መግደላዊት ነበር 👉ይቺ ሴት ቀድሞ ሰባት አጋንንት ተቆራኝቷት ሰባት አይነት ኀጢአት ያሠሯት የነበረች ኋላ ግን ሰባቱን አጋንንት አዉጥቶ ወደ ወንጌል ማኅበር ያስገባት ለፍቅሩ የምትሳሳ ሴት ናት ከ36ስቱ ቅዱሳት አንስት ጋር የቀላቀላት ቅድስት ናት 👉ሰባቱ የአጋንንት ሥራ መንፈሰ ትዕቢት፤መንፈሰ ቅንዓት ፤መንፈሰ ዝሙት፤መንፈሰ ሐሜት፤መንፈሰ ሐሰት፤መንፈሰ ስድብ፤መንፈሰ ምንዝር ጌጥ ናቸው 👉ይህቺ ሴት ሰባት አጋንንት አድረውባት ለዘመናት ስትሰቃይ ኖራለች ፤ እንኳን ሰባት አጋንንት ቀርቶ አንድ ጋኔን ሲያድር ምን ያህል እንደሚያስጨንቅና እንደሚያሰቃይ ምን ያህል ኀጢአት እንደሚያሠራ ግልጽ ነው የሰባት አጋንንት መኖሪያ መጨፈሪያ ሆና ለመስማት የሚከብዱ አእምሮ የሚያሳብዱ ሰባት ታላላቅ ኀጣውእ ያሠሯት ነበር 👉አጋንንት ሰዎችን ለመጉዳት ሥራ ይከፋፈላሉ ፤ አንዱ ግደል ግደል ያስኛል ፣ አንዱ አመንዝር አመንዝር ፤ አንዱ ተሳደብ ተሳደብ ያሰኛል እንዲህ እያደረጉ አጋንንት የስውን ልጅ በተለያየ ኀጣውእ ጨምድደው እንዲርቁ ከዲያብሎስ ጋር እንዲጣበቁ ያደርጉታል 👉 ባደረባት እርኩስ መንፈስ ብዙዎችን ስታታልል ና ስትሸነግል ኖራለች በሐሰት ወጥመድ ጠልፋ የጣለቻቸው ብዙዎች ነበሩ ማርያም መግደላዊት በእንዲህ ያለ ግብር ጸንታ ለዘመናት ከኖረች በኋላ የክብር ባለቤት ጌታችን ሥጋችንን ተዋሕዶ በሚያስተምርበት ወራት ስለ እርሱ ዝናውን ሰማች ኀጥአንን አይጸየፍም አጋንንትንም በሥልጣኑ ያወጣል ብለው ነገሯት 👉ጥሪው ነውና ማርያም መግደላዊት አልዘገየችም ፈጥና ወደ እርሱ ሄደች ጌታችንም ባያት ጊዜ ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ ነውና በፍቅር አቀረባት በቸርነቱም ከራስ ፀጉሯ እስከ እግር ጥፍሯ የሞሉትን ሰባት ነገደ አጋንንትን ጠራርጎ አስወጣላት 👉በዚያች ሰዓት ዕለቱኑ እንደተወለደ ሕፃን ከነበረባት ችግር ሁሉ ንጹሕ ሆነች ከ36ቱ ቅዱሳት አንስት አንዷ ትሆን ዘንድ መርጦ ተከታዩ አደረጋት ማርያም መግደላዊት ከዚህች ቀን ጀምሮ ፍፁም ተቀየረች እርምጃዋ ሁሉ የተባረከና የንጽሕና ሆነ 👉 ያዳናትን ጌታ በዳነ ሕይወቷ ያመሰገነች ለፍቅሩ የምትሳሳ በመሆኗ ከጌታችን ትንሣኤ በኋላ ለ40 ቀን መጽሐፈ ኪዳንን ፣ ትምሕርተ ኅቡዓትን ተምራለች በሃምሳኛው ቀንም በወረደ ጊዜ ❝ በወንዶችና በሴቶች አገልጋዮቹ ላይ ቅዱስ መንፈሴን አሳድራለሁ ❞ ብሎ በኢዩኤል ላይ አድሮ ትንቢት እንደ ተናገረ ከሐዋርያት ጋር ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ጸጋና በረከት የተካፈለች ቅድስት ሴት ናት 👉በመጨረሻም የሐዲስ ኪዳን ዲያቆናዊት ሴት ስትሆን ክርስትናንም ተዟዙራ ሰብካለች ስለ ቅዱስ ስሙም ሽሙጥን ፣ ስድብን ፣ መንገላታትንና ግርፋትን ታግሣ መልካሙን ገድል ተጋድላ ነሐሴ 6 ቀን ሰማዕትቷን ፈፅማ ዐርፋለች ማር.15፥40 ማቴ.27፥55 የቅድስት መግደላዊት ረድኤት በረከቷ ምልጃ ፀሎቷ ለሁላችንም ይድረሰን 👉 አብ ፀጋ የወልድ ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ አንድነት የእናታችን ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላዕክት ጥበቃ የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ረድኤት በረከት ጥርጥር የሌለባት የመንግስተ ሰማያት መዉረሻ ንፅህት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታቸው ከኛ ጋር ፀንታ ትኑር "አሜን" ✝️💒✝️ 👉 ነሐሴ 6/2018 ዓ/ም
زفة القمر لو ماهو شاعر حسين الجسمي زفة غضت طلقة محيا الفيديو 15 ريال 💗#دعوة_زواج #دعوة_زفاف #دعوة_عقد_قران #دعوة_زواج_الكترونيه #دعوة_تخرج #دعوة_الكترونيه #عقد_قران #عقد_قراني #مصممة_دعوات #مصممة_دعوات_الكترونية #انا_العروس_المنتظره💕🥺 #دعوات_مواليد #عقد #زفة_حسين_الجسمي #زفة_العروس #زفاف #اغنية_زفه #زفات_عرايس #زفه_عروس #زفه_خاصه الفيديو 20ريال 💍 #مصممة_دعوات #دعوات_الكترونيه #عقد_قران #عقد_قراني #عقد_قران_أختي #عقد_قران_اخوي #عقد_قران_ابنتي #تصميم_عقد_قران #تصميم_عقد_قراني #مصممة_دعوات_الكترونية #مصممة_دعوات #مصممة_دعوات_للجميع_المناسبات #دعوة_عقد_قران #بشارة_عقد_قران #بشارة_زواج #بشارة_عقد_قران #بشارة_حفيدي تهنئة عيد الاضحى المبارك 15 ريال 💗✨ #دعوة_زواج_الكترونيه #عيد_الاضحى #عيد_الاضحى_المبارك #عيد_الفطر_المبارك #eid_saeed #تهنئة_عيد_الاضحى #تهنئة_عيد_الاضحى #تهنئة_العيد_بدون_حقوق #تهنئة_العيد_بدون_اسم#دعوة_الكترونيه #مصممة_دعوات_الكترونية #مصممة_دعوات_للجميع_المناسبات #دعوات_الكترونيه #دعوه_الكترونيه #دعوة_العيد #عيد_مبارك #عزيمة_العيد #غبقه #مصمم_فيديوهات #مصممة_فيديوهات #العيد_فرحه #العيد_هل_بفرحته #الزعاق قرانن #الفيديو 20 ﷼ 🎓✨✨#تخ#تخرجي_من_الجامعةص#تصميم_تخرج_من_الجامعه_2024#جامعة_الاميرة_نورةا#جامعة_المعقل_الاهليةا#جامعة_القصيما#جامعة_الملك_خالدا#جامعة_الملك_خالدص#تصميم_تخرج_بناتص#تصميم_تخرجص#تصميم_تخرج_بدون_اسمخ#تخصصخ#تخصص_القانونخ#تخصص_قانونص#تصميم_تخرج_قانونص#مصممة_دعوات_الكترونيةص#مصممة_دعواتع#دعوات_الكترونيهع#دعوات_تخرجخ#تخرج2021🎓ع#دعوات_تخرج🎓خ#تخرجيخ#تخرجنا_رغم_الصعابارة تخرج تهنئة تخرج #تخ#تخرجي_من_الجامعةخ#تخرجي_من_الثانويخ#تخرجيخ#تخرجناخ#تخرجتع#دعوات_الكترونيهصميم_دعوات_الكترونية
#duet dengan @Gentle Gen #DuetNyuciSatSet
Muối chấm đặc sản 3 miền linh hồn của món ăn#xuhuong #xuhuongtiktok #hayanhaylam #nhaoanhday #reviewanngon #muoicham #anuoccham
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy