@bamliwolleyewa: #ሸርሙጣ እየተባሉ መኖር ደከመኝ

bamli wolleyewa
bamli wolleyewa
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 12 August 2026 07:33:59 GMT
120212
7340
599
701

Music

Download

Comments

helpmegod31
God is my Savior :
I don't understand. you seem very happy on other videos.
2026-08-13 05:03:52
0
user3932980377674
nati6 :
teye ehta mamaru lejochi alueshi lnsu setye chaye ehta atameri hulchinen delton aydlm leljochachin belen new waga eykfln yalnew ayzoshi ፀሎት አድርጌ
2026-08-13 03:06:35
0
master.mesaw
Master-ምሳው ገብረሥላሴ :
https://vt.tiktok.com/ZS4EpCVar/
2026-08-13 03:59:46
0
tezu835
Tezu :
ገብቼ ሳይ ከ2ቀን በፊት ስለባልሽ የፖሰትሽውን አየው አልገባኝም ምንሆነሽ ነው😳
2026-08-12 12:30:43
116
tiktok.comterf.kebed
terf kebede :
ayzoshe eheta
2026-08-12 13:46:22
0
habtemariam.abie
Habtemariam Abie :
HERE WE GO DIED
2026-08-12 21:38:46
0
medinaahmed80
Medina Ahmed80 :
🤔🤔🤔🤔
2026-08-12 12:59:55
48
kalkidan.kalkidan066
ቃል የድሬዋ🔥 :
😔ኡፍ....አይዞሽ የኔ እናት
2026-08-12 08:19:57
99
hopefull873
δεσπότης :
jesus is the key
2026-08-12 18:54:40
0
ameh55
ሀሳቤ ሙሉ :
ይሄን ግን ማነዉ ፓስት ያደረገዉ
2026-08-12 15:24:27
67
tsehaydire2121
tsehay :
አይ አንቺ እኛ አስወርደን ነገ ጥሩ ሲሆን እንወልዳለን ብለን ለካ ሁሉም በእግዚአብሔር እጅ ነበር ጥሩ ባል ሲመጣ ሁሉም ነገር የለም አለቀ ከዛ ፍቺ ከዛ ብቻሽን ሆነሽ ከሐፂያትሽ ጋ እብድ እብድ መጫወት አንቺ አትርፈሻል ተመስገን በይ ተይ አይዞሽ ነገ በልጆችሽ ደስ ይልሻል
2026-08-12 14:38:10
49
yotorgabi
ritamarilyrita1 :
የት ነው ያለሽው በውስጥ አውሪኝ የማግዝሽ ነገር ካለ ላግዝሽ አይዞሽ እህቴ ተስፋ እንዳትቆርጪ እግዚአብሔር አለ ሁሉም ያልፋል.
2026-08-12 12:27:53
67
rahelhmariyam8
Rich :
በፈጣሪሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ ሁላችንም ብዙ መከራ አሳልፈናል ያልፋል
2026-08-12 10:01:25
93
netsi8781
netsi :
ለምንድን ነው ግን አንዳንድ ባሎች ሴትን የሚያሰቃዩት😭😭😭😭
2026-08-12 15:00:04
16
selena__a2
S E L A M🍒 :
አይዞሽ እርዳታ ለማግኘት ሞክሪ የስነልቦና እርዳታ 🙏🏽
2026-08-12 09:20:27
15
halimamulumulu
ሀሎ :
ሳንወልድ ውለዱ እያሉ ሊገሉን እኮ ነው
2026-08-12 14:37:10
13
reemtmariyam
Ruth t/ marime :
ውዴ ፀልዬ ልጆችሽን አስቢ ሁሉም ያልፋል❤️
2026-08-12 08:48:18
26
user373029438
Hayat :
ጠንካራ ሁኝ ውዴ የምን ተስፋ መቁረጥ
2026-08-12 12:12:03
12
seewty014
seewty :
አፈር ልብላ እናቴ የብዙው ሂወት እንደዚህ ምስቅልቅል ብሏል አይዞሽ 😭😭😭
2026-08-12 13:16:04
16
amelegebra2015
amele mak :
ምነው ባምሊ የሴጣን ጆሮ አይሰማ ነገ ሌላቀን ነው ሞት አትመኚ ሊነጋ ሲል ይጨልማል አይዦሸ እግዚያብሄር አለ እሡ ያግዥሽ
2026-08-12 15:06:53
6
agea.admasu
Agea admasu :
እሙ ተረጋጊ አይዛሽ ያልፋል እኛም ብለን ነበር ያልፋል
2026-08-12 12:17:21
9
sachi97136
sachi :
ayzosh uuffff yene konjo
2026-08-12 08:35:17
5
abebechworku482
Abebech1234 :
የኔ ውድ አይዞሽ ኑሪ አንቺ ከሌለሽ ልጆችሽ የሰው ፊት ይገርፋቸዋል የሰው አገልጋይ ነው የሚሆኑብሽ። ስራ ከሌለሽ ስራ ፈልጊ በርቺ ምንም ቢሆን ኑሪላቸው አደራሽን። እና ደሞ ፀልይ በርቺ አምላክ ኑሮሽን ትዳርሽን ያስባል አይዞሽ
2026-08-12 12:13:02
5
user4396201785213
Astu dlGod :
Ayizosh Yene Ehet OMG
2026-08-12 15:45:59
1
user4976162755628
tekolat2375 :
ዉዴ ምን ጎደለብሽ
2026-08-12 16:08:01
2
To see more videos from user @bamliwolleyewa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About