@user5336534253192:

●𝄞ልቨ❦ቆራጧ♡𝄞
●𝄞ልቨ❦ቆራጧ♡𝄞
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 12 August 2026 08:46:27 GMT
198244
9058
394
1050

Music

Download

Comments

tsigegabrie
fiker የሸዋልጅ :
አብሮኝየሚሄድ ሀይበሉኝ
2026-08-14 23:14:07
41
temesgen.temu80
Temesgen ቤተ አማራው :
ድህነት ኬክ ቆርሶ ለምን አያከብርብኝም ጎበዝ ከዚህ ሁሉ ስቃይ
2026-08-16 09:40:26
81
nurye.ab
Ⓝ✅☪ነኝ የቦረናው 💝😜 :
ወላሂ እኔም በዝች ነው የሄደኩት
2026-08-15 03:41:26
15
user6547613758349
💚የ🧡ማ💙ጀ💓ቴዋ 💛ቃልዬ💝 :
ጥርሴ የረገፈበትቦታነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-14 21:10:03
10
seble124
seble የወሎ ልጅ💖👸💃 :
የሚሄድ ካለ አብረን እንሂድ 🥺
2026-08-15 14:30:17
5
yehualashet.bayu8
ፍቅር ከሽዋ ልጅ🙏🙏🙏 :
3 ጊዜ የየሄድኩባት አይይይ አለፈግን የማያልፍ የለም
2026-08-15 18:34:20
7
user69767574fozi
F ነኝ የቦረናዋ🇦🇪 :
ሌላ ማለፊያ የለምደ😳🥺
2026-08-14 04:57:41
3
user960277651381
ዙዙ የረኞች እህት💪🔥🦋 :
መገድ ተቀየረል ማለትነው🤔
2026-08-17 08:26:19
1
s6657871
S❤ :
ሳዉድ ነኝ ተይዜ ብገባ በዚህ መጥቸ ከሚያልፍልኝ ሀገሬ ሁኘ ይለፈብኝ በስማም 🥺🥺🥺🥺
2026-08-22 14:20:15
2
mianlu24
👑ብቻነኝ :
መቸምነዉ የማልሞክረዉ ድግል ማርያምን ብየ እዛዉ ሀገሬላይ እየለመኩ ጎዳናላይ ልዋል ልደር🥺🥺🥺🥺
2026-08-16 11:30:40
2
my___________31
༆𝐊𝐢𝐲𝐚●─ቁጥቧ✟👸 :
ኢትዮ ለምኜ እኖራለውጂ ብሞት በበሀር አልመጣም🥺
2026-08-22 02:12:08
1
mahitade8
mahi ❤️❤️❤️ :
yalsabit menged🥺 newde
2026-08-15 10:12:01
0
user8586211294910
𝑦𝑒𝑗𝑎𝑚𝑎𝑤𝑎@ 𝑎𝑠𝑚𝑎𝑟𝑡 :
ማርያምን እኔ በዝችለይ ነው የመጣሁት ወይን እንደት እንደት እንደጮህሁ 😭😭😭😭ከታችኮ በሀርነው እፉፉፉፉፉ አለፈብቻ😭😭😭😭
2026-08-19 08:49:06
0
sisman232
✟𝑠●────ቫለ ማህተቡ✟♤ :
ስቱን ስቃይ አለፍን🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭
2026-08-18 06:33:34
0
abaras.abaras
Abaras Abaras :
2026-08-19 14:10:34
1
bizune5555
@bi5555@bzu444 :
እዝጎ ይቅር በለን!
2026-08-16 12:49:12
1
fozi0868
𝑓𝑜𝑧𝑖🧕 :
ወላ ተመላሽ ነኝ ኢሻ አላህ🥰
2026-08-18 10:54:05
1
abdu14223
abdu :
ወይኔ እቺ ቦታ አለሀዱሊለ አለፈ
2026-08-15 22:59:16
0
btnat21
ዝምታ ዉሰጤ ነዉ W....A :
ኣፋፋፋፋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-15 10:21:05
0
seada.from.wello.k
MAYAYE 💞Ⓗ🌹ⓢ💕 :
በበሀር እንደመጣች ሴት እኮ ጀግና የለም 🥺🥺🥺🥺
2026-08-16 13:50:17
1
z869561
[{•ክብር~ለእናት•}] :
መጨረሻ ላይ ያለውንንሳ ማን ሊይዝለትነው🥺ያአላህ ዱኒያ ፈተና
2026-08-15 14:18:28
3
user9875305782436
የ ፍቅር ሰው :
ከ ኢ ት ቺግር አልብስም አብሽር እዚህም ጦርነት ነው
2026-08-15 16:39:10
3
yyy36389
🧡ኪያ 🌹ነኝ🥀 የናቴ ❤️ ቀበጥ🌀✅ :
አይይይይይ ይችመገድ ተጫወተቸብኝ መቸም አለፈ አልሀምዱልላህ 2015🥺🥺🥺🥺
2026-08-15 07:29:40
1
feniwa4
FENi :
እኔ እኮ ሚገርመኝ እንዴት ሰው ከሰው አይማርም ይገርማል እኔ 16 አመት የቤታችን ታላቅ ሄዳ ነበር ያውም በህጋዊ ነገር ግን ስቃያዋ ስታወራልኝ አይደለም እኔ ዘሬ እንዲሄድ አልፈልግም እናም ስደት ከምሄድ ሀገሬ ላይ ምርጥ ወያላ ብሆን መርጣለሁ ግን እባካቹሁ ተማሩ ቢያንስ ለቤተሰብ
2026-08-19 07:05:21
2
To see more videos from user @user5336534253192, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About